የሶማሊያ መንግሥት ከኢትዮጵያ ጋር የገባውን ውዝግብ ቀጥሎበታል

April 7, 2024 – Addis Admas የሶማሊያ ፌደራል መንግሥት፣ በፑንትላንድ ዋና ከተማ ጋሮዌ የሚገኘው የኢትዮጵያ ቆንስላ እንዲዘጋ ያስተላለፈውን ትዕዛዝ እንደማትቀበል ፑንትላንድ አስታወቀች።የሶማሊያ  መንግሥት የኢትዮጵያ መንግሥት በውስጥ ጉዳዬ ጣልቃ እየገባ ነው በሚል በሞቃዲሾ የኢትዮጵያ አምባሳደር አገሪቱን ለቀው እንዲወጡና በከፊል ራስ ገዟ ፑንትላንድና ነጻነቷን ባወጀችው ሶማሊላንድ ያሉት የኢትዮጵያ ቆንስላ ጽህፈት ቤቶች እንዲ… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ […]

የርዋንዳ የዘር ማጥፋት ሰላሳኛ ዓመት ሲዘከር

April 7, 2024 – DW Amharic  እሁድ መጋቢት 29 ቀን 2016 ዓ/ም በጎርጎርሳውያን የቀን ቀመር ኤፕሪል 7 ቀን ርዋንዳውያን በታሪካቸው የጨለማውን ጊዜ ይዘክራሉ ። አብዛኞቹ አናሳ የቱትሲ ጎሳ አባላት የሆኑ እና ከ1 ሚሊዮን በላይ ርዋንዳዊያን በማንነታቸው ብቻ እየተለዩ የዘር ጭፍጨፋ የተፈጸመባቸው ቀን ነው።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የፊቼ ጫምበላላ በዓል በሀዋሳ ተከብሮ ዋለ

April 7, 2024 – DW Amharic  ዛሬ የሲዳማ ብሔር የዘመን መለወጫ ፊቼ ጫምበላላ በዓል ዛሬ በሀዋሳ ከተማ በጉዱማሌ መሰብሰቢያ ሥፍራ በተለያዩ ዝግጅቶች ተከብሯል ፡፡ በበዓሉ ላይ በሀዋሳ ከተማ እና ከሲዳማ ክልል የተለያዩ ወረዳዎች የመጡ በሺህዎች የሚቆጠሩ ነዋሪዎች ታድመዋል ፡፡… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የትግራይ ጡረተኞች አቤቱታቸው መልስ ማግኘት ጀመረ

April 7, 2024 – DW Amharic  በተደጋጋሚ የጡረታ አበላቸው እንዲከፈላቸው ሲጠይቁ ለነበሩ በትግራይ የሚገኙ ጡረተኞች የፌደራሉ መንግስት 1.6 ቢልዮን ብር መድቦ ክፍያቸውን መስጠት መጀመሩ ተገለፀ። ጡረተኞቹ የ17 ወር የጡረታ አበላቸው እንዲከፈል በተደጋጋሚ ሲጠይቁ፣ ሰላማዊ ሰልፍ ሲያደርጉ ነበር።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ