ጌታቸው ረዳ አላማጣ ላይ ጥቃት አልከፈትንም የፕሪቶሪያው ስምምነት ጠላቶች የፈጠሩት ነው ብለዋል።

April 16, 2024 – Konjit Sitotaw  አብን፣ የሕወሃት ኃይሎች በድጋሚ በአማራ ሕዝብ ላይ “አራተኛ ዙር” ጥቃት ከፍተዋል ሲል ትናንት ምሽት ባወጣው መግለጫ ከሷል። የፌዴራሉ መንግሥትና የአማራ ክልላዊ መንግሥት ሕወሃት በአማራ ሕዝብ ላይ የከፈተውን ሌላ ዙር ጥቃት ባስቸኳይ እንዲያስቆሙ የጠየቀው አብን፣ የአማራ ሕዝብ ከመከላከያ ሠራዊት ጋር በመቀናጀት የሕወሃትን ጥቃት እንዲመክትም ጥሪ አድርጓል። አብን፣ መንግሥት የሕወሃትን ጥቃት በዝምታ ከተመለከተ፣ […]