ቄሌም ወለጋ በደረሰ የመሬት ናዳ የሦስት ልጃገረዶች ሕይወት አለፈ

September 9, 2024 – DW Amharic  ቄሌም ወለጋ በደረሰ የመሬት ናዳ የሦስት ልጃገረዶች ሕይወት አለፈ በኦሮሚያ ክልል ቄለም ወለጋ ዞን ጅማ ሆሮ ወረዳ በተከሰተ የመሬት ናዳ የሦስት ልጃገረዶች ህይወት ሲያልፍ በንብረት ላይ ደግሞ ከፍተኛ ውድመት ደርሷል፡፡ በዚሁ በወረዳው ሶስት ቀበሌያት ጳጉሜ 01 ቀን 2016 ዓ.ም. ዓርብ ሌሊቱን ቤተሰቡ በእንቅልፍ ላይ እያለ በጣለ ከባድ ዝናብ በተለይ ከዞኑ ከተማ […]

‹‹ዝቅተኛ የደሞዝ ተከፋይ ሰራተኞች ተገቢውን ህክምና እያገኙ አይደለም›› የኢትዮጵያ ጤና መድህን አገልግሎት

By  አማኑኤል ጀንበሩ  – 09/09/2024  አገልግሎቱ የበጀት እጥረት ፈተና እንደሆነበትም ጠቅሷል ሰኞ ጳጉሜ 04 ቀን 2016 (አዲስ ማለዳ) የመንግስትና የግል ድርጅት ሰራተኞችን ተሳታፊ የሚያደርገው የጤና መድህን ዘርፍ በበጀት እጥረት ሳቢያ ላለፉት 3 ዓመታት አገልግሎት እየሰጠ አለመሆኑ ገልቷል፡፡ የኢትዮጵያ ጤና መድህን አገልግሎት የህዝብ ግንኙነት ከፍተኛ ባለሙያ አቶ እዮብ ገላየ ለአዲስ ማለዳ እንደገለጹት፣አገልግሎቱ ሁሉንም የህብረተሰብ ክፍል ተሳታፊ […]

በ1000 ብር ደመወዝ ኑሮን መምራት ዳገት ሆኖብን ለረሀብ ተጋልጠናል

September 9, 2024  “በ1000 ብር ደመወዝ ኑሮን መምራት ዳገት ሆኖብን ለረሀብ ተጋልጠናል” የሀዋሳ ኢንደስትሪ ፓርክ ሰራተኞች እሁድ ጳጉሜ 03 ቀን 2016 (አዲስ ማለዳ) በ1000 ብር ደሞዝ ኑሮን መቋቋም አቃተን ”  ያሉ የሀዋሳ ኢንደስትሪ ፓርክ ሰራተኞች የሚከፈለን ገንዘብ ከቤት ኪራይ የማያልፍ በመሆኑ በረሀብ እየተሰቃየን ነው ብለዋል። የረከሰ ቤት ፍለጋ ከከተማ ወጣ ያሉ ሰፈሮች በመምረጥ ሶስት አራት […]