የግብይት ሥርዓቱን ለማዘመንም ሆነ መስመር ለማስያዝ ሥር ነቀል ለውጥ ያስፈልጋል!
MARCH 17, 2024 ናታን ዳዊት የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትሩ ከግብይት ሥርዓት ጋር በተያያዙ ጉዳዮች ላይ ሰሞኑን ማብራሪያ ሰጥተው ነበር፡፡ በዚህ ማብራሪያዎች የግብይት ሥርዓቱን ለማሻሻል የተወሰዱ ዕርምጃዎችንና ተገኘ ያሉትንም ውጤት ምሳሌዎችን በመጥቀስ ጭምር ገልጸዋል፡፡ ካነሷቸው ነጥቦች መካከል ከግማሽ ምዕት ዓመት በኋላ የአገሪቱ የንግድ ሕግ መሻሻል የግብይት ሥርዓቱን እያዘመነው ነው የሚለው ይገኝበታል፡፡ በእርግጥ የግብይት ሥርዓቱን ለማዘመን የንግድ […]
ጠንካራ ተቋማት ሲኖሩ ሕገወጦች በዜጎች ሕይወት ላይ አይቀልዱም!
March 17, 2024 ርዕሰ አንቀጽ ሰሞኑን አምስት መንግሥታዊ ተቋማት ማለትም የግብርና ሚኒስቴር፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ፣ ኢትዮ ቴሌኮም፣ ኢትዮጵያ ፖስታና ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ፕሮጀክት በጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) የስኬት ሽልማት ተበርክቶላቸዋል፡፡ በሥራቸው የተመሰከረላቸው ተቋማት ሲሸለሙ መልካም የሆነውን ያህል፣ ሽልማቱም የበለጠ ለመሥራት የሚያነሳሳ መሆን ይገባዋል፡፡ የግብርና ሚኒስቴር በስንዴ ልማት ፕሮግራም ከተሸላሚዎች ተርታ የተገኘ ብቸኛ የሚኒስቴር […]
ከመቅደላ የተዘረፉ የኢትዮጵያ ቅርሶች
አስተያየት By አንባቢ March 17, 2024 በዲ/ን ተረፈ ወርቁ ከጥቂት ዓመታት በፊት ‹‹ራዕየ ዮሐንስ የዓለም መጨረሻ›› በሚል ርዕስ ዲ/ን ዳንኤል ክብረት ባስነበበው መጽሐፉ ገጽ 18 ላይ፣ ከመቅደላ ዝርፊያ ጋር በተያያዘ የሚከተለውን መረጃ አጋርቶን ነበር፡፡ እቴጌ ምንትዋብ ራዕይ መጽሐፍን አስጽፈው ለጎንደር ደረስጌ ማርያም ቤተ ክርስቲያን ለራሳቸውና ለልጃቸው ለኢያሱ መታሰቢያ ይሆን ዘንድ መስጠታቸውንና ይህም መጽሐፍ በመቅደላው ወረራ ጊዜ እንግሊዞች ዘርፈው ወስደው አሁንም ድረስ በብሪትሽ ቤተ መጻሕፍት በMSOr. 533 ተመዝግቦ ይገኛል፡፡ የሁሉም ኢትዮጵያዊ ሀብትና ኩራት የሆኑ ቅርሶቻችንና የቤተ ክርስቲያናችን ጥንታዊ የብራና መጻሕፍትና ንዋያተ ቅድሳት ወደ አውሮፓ እንዲሻገሩ ምክንያት ከሆኑት መካከል የመቅደላው ጦርነት […]
የፕሪቶሪያ ስምምነት ትግበራ ሊፈጥረው የሚችለው የፖለቲካ ኃይል አሠላለፍ ልዩነት
ተደራዳሪዎች የፕሪቶሪያ ስምምነት ከተፈራረሙ በኋላ ፖለቲካ የፌዴራል መንግሥትና የሕወሓት ተደራዳሪዎች የፕሪቶሪያ ስምምነት ከተፈራረሙ በኋላ በዮናስ አማረ March 17, 2024 የሰላም ጥረት ገና ሲጀመር ጀምሮና ወደ ፕሪቶሪያ ስምምነትም ሲገባ አርቆ አሳቢ ወገኖች ሒደቶቹ ሁሉንም ወገን አቃፊ እንዲሆኑ ሲወተውቱ ነበር፡፡ በጦርነቱ ተሳታፊ የነበሩ ሁሉም ኃይሎች የሚያነሱት የየራሳቸው ጥያቄ መኖሩን በመጥቀስ፣ ይህ ጥያቄያቸው በተቻለ መጠን በተመጣጣኝ ሁኔታ የሚስተናገድበት […]
በፓርላማ በተፎካካሪ ፓርቲ ተይዞ የነበረው የመንግሥት ወጪ ቁጥጥር ሰብሳቢነት ለብልፅግና ተሰጠ
የቀድሞ የመንግሥት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ ክርስቲያን ታደለና አዲሷ የመንግሥት ወጪ አስተዳደር ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ የሺመቤት ደምሴ (ዶ/ር) ዜናበፓርላማ በተፎካካሪ ፓርቲ ተይዞ የነበረው የመንግሥት ወጪ ቁጥጥር ሰብሳቢነት ለብልፅግና ተሰጠ ሲሳይ ሳህሉ ቀን: March 17, 2024 በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለረዥም ዓመታት በምርጫ አሸንፈው ፓርላማውን ለተቀላቀሉ ተፎካካሪና አጋር የፖለቲካ ፓርቲ […]
የሕግ የበላይነት አለመከበርና ሌሎች ምክንያቶች ለሰላምና ለደኅንነት ፈተና መሆናቸውን የፍትሕ ሚኒስትሩ አስታወቁ
ዜና የሕግ የበላይነት አለመከበርና ሌሎች ምክንያቶች ለሰላምና ለደኅንነት ፈተና መሆናቸውን የፍትሕ ሚኒስትሩ አስታወቁ በጋዜጣዉ ሪፓርተር ቀን: March 17, 2024 በፅዮን ታደሰ የፍትሕ ሚኒስትሩ ጌዲዮን ጢሞቲዮስ (ዶ/ር) የሕግ የበላይነት አለመከበር፣ ሙስና፣ በማኅበራዊ ሚዲያ የሚሠራጩ ሐሰተኛ መረጃዎች፣ እንዲሁም በአየር ንብረት ለውጥ ሳቢያ በሚከሰት የድርቅና የጎርፍ አደጋ፣ ለሰላምና ለደኅንነት ፈተና መሆናቸውን አስታውቁ፡፡ ሚኒስትሩ ይህንን የገለጹት ዓለም አቀፍ የልማት […]
ፓርላማው ከ700 ሚሊዮን ዶላር በላይ ብድርና ዕርዳታ አፀደቀ
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዜና ፓርላማው ከ700 ሚሊዮን ዶላር በላይ ብድርና ዕርዳታ አፀደቀ ሲሳይ ሳህሉ ቀን: March 17, 2024 የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አስፈጻሚ አካሉ ከዓለም ባንክና ከጣሊያን መንግሥት ጋር የተፈራረማቸውን የ678 ሚሊዮን ዶላር ብድርና የ50 ሚሊዮን ዶላር ዕርዳታ በሙሉ ድምፅ አፀደቀ፡፡ ምክር ቤቱ ሐሙስ መጋቢት 5 ቀን 2016 ዓ.ም. በሦስተኛ ዓመት የሥራ ዘመኑ 17ኛ […]
በትግራይ ክልል በጦርነት ንብረታቸው የወደመባቸው ባለሀብቶች ብድር የሚከፍሉበት ጊዜ እንዲራዘምላቸው ጠየቁ
ዜና በትግራይ ክልል በጦርነት ንብረታቸው የወደመባቸው ባለሀብቶች ብድር የሚከፍሉበት ጊዜ እንዲራዘምላቸው ጠየቁ ተመስገን ተጋፋው ቀን: March 17, 2024 በትግራይ ክልል በጦርነቱ ንብረታቸው የወደመባቸው ባለሀብቶች ከጦርነቱ በኋላ ምንም ዓይነት የሥራ እንቅስቃሴ ማድረግ ስላልቻሉ፣ ከተሰጣቸው የጊዜ ገደብ ሌላ ተጨማሪ ጊዜ እንዲሰጣቸው ጥያቄ አቀረቡ፡፡ የትግራይ ክልል ባለሀብቶች ጥያቄውን ያቀረቡት ዓርብ መጋቢት 6 ቀን 2016 ዓ.ም. በጠቅላይ ሚኒስትሩ የሚመራ […]
ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ ሕጎችን እንድታፀድቅና የሠራተኞች መብት እንዲከበር ተጠየቀ
ዜናኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ ሕጎችን እንድታፀድቅና የሠራተኞች መብት እንዲከበር ተጠየቀ ሲሳይ ሳህሉ ቀን: March 17, 2024 የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ (ኢሰመጉ) መንግሥት ሠራተኞችን የተመለከቱ ዓለም አቀፍ ሕጎች እንዲያፀድቅና የሠራተኞችን መብት እንዲያከብር ጥያቄ አቀረበ፡፡ ኢሰመጉ ሐሙስ መጋቢት 5 ቀን 2016 ዓ.ም. ባወጣው መግለጫ፣ መንግሥት የሠራተኞች ሰብዓዊ መብቶችን አስመልክቶ ልዩ ልዩ የሕግና የተቋማት ማሻሻያዎችን ሲያደርግ ቢቆይም፣ የዓለም የሥራ […]
መንግሥት የመኖሪያ ቤቶችን እየገነባ የቤት ባለቤት ማድረግ አይችልም ተባለ
በዳዊት ታዬ March 17, 2024 በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ያለውን የመኖሪያ ቤቶች ችግር ለማቃለል አስተዳደሩ በአማራጭነት ባቀረባቸው የተለያዩ አማራጮች በመጠቀም የመኖሪያ ቤቶችን መገንባት እንደሚቻልና ኅብረተሰቡም በዚህ ዕድል ተጠቃሚ መሆን እንደሚችል ከንቲባ አዳነች አቤቤ ጥሪ አስተላለፉ፡፡ ከንቲባዋ ይህንን የገለጹት ሰሞኑን ሰንሻይን ኮንስትራክሽን የገነባቸውን አምስት ሺሕ ቤቶች ለተጠቃሚዎች ባስተላለፈበት ፕሮግራም ላይ ነው፡፡ እንደ ወ/ሮ አዳነች አበቤ ገለጻ፣ […]