የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአቶ ክርስቲያን ታደለን ያለመከሰስ መብት አነሳ

13 መጋቢት 2024 ተሻሽሏል 14 መጋቢት 2024 የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ መጋቢት 5/2016 ዓ.ም.ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ተወካይ የሆኑትን የአቶ ክርስቲያን ታደለ ያለመከሰስ መብት አነሳ። የፍትህ ሚኒስትሩ ዶ/ር ጌዴዮን ጢሞቲዎስ የአቶ ክርስቲያን ያለመከሰስ መብት መነሳት አስመልክቶ ለምክር ቤቱ ማብራሪያ ማቅረባቸው ተዘግቧል። “አቶ ክርስቲያን በአማራ ክልል ሕገ መንግሥታዊ ስርዓቱን በኃይል ለመናድ ከሚንቀሳቀሱ […]