የሕግ የበላይነት አለመከበርና ሌሎች ምክንያቶች ለሰላምና ለደኅንነት ፈተና መሆናቸውን የፍትሕ ሚኒስትሩ አስታወቁ

ዜና የሕግ የበላይነት አለመከበርና ሌሎች ምክንያቶች ለሰላምና ለደኅንነት ፈተና መሆናቸውን የፍትሕ ሚኒስትሩ አስታወቁ በጋዜጣዉ ሪፓርተር ቀን: March 17, 2024 በፅዮን ታደሰ የፍትሕ ሚኒስትሩ ጌዲዮን ጢሞቲዮስ (ዶ/ር) የሕግ የበላይነት አለመከበር፣ ሙስና፣ በማኅበራዊ ሚዲያ የሚሠራጩ ሐሰተኛ መረጃዎች፣ እንዲሁም በአየር ንብረት ለውጥ ሳቢያ በሚከሰት የድርቅና የጎርፍ አደጋ፣ ለሰላምና ለደኅንነት ፈተና መሆናቸውን አስታውቁ፡፡ ሚኒስትሩ ይህንን የገለጹት ዓለም አቀፍ የልማት […]

ፓርላማው ከ700 ሚሊዮን ዶላር በላይ ብድርና ዕርዳታ አፀደቀ

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዜና ፓርላማው ከ700 ሚሊዮን ዶላር በላይ ብድርና ዕርዳታ አፀደቀ ሲሳይ ሳህሉ ቀን: March 17, 2024 የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አስፈጻሚ አካሉ ከዓለም ባንክና ከጣሊያን መንግሥት ጋር የተፈራረማቸውን የ678 ሚሊዮን ዶላር ብድርና የ50 ሚሊዮን ዶላር ዕርዳታ በሙሉ ድምፅ አፀደቀ፡፡ ምክር ቤቱ ሐሙስ መጋቢት 5 ቀን 2016 ዓ.ም. በሦስተኛ ዓመት የሥራ ዘመኑ 17ኛ […]

በትግራይ ክልል በጦርነት ንብረታቸው የወደመባቸው ባለሀብቶች ብድር የሚከፍሉበት ጊዜ እንዲራዘምላቸው ጠየቁ

ዜና በትግራይ ክልል በጦርነት ንብረታቸው የወደመባቸው ባለሀብቶች ብድር የሚከፍሉበት ጊዜ እንዲራዘምላቸው ጠየቁ ተመስገን ተጋፋው ቀን: March 17, 2024 በትግራይ ክልል በጦርነቱ ንብረታቸው የወደመባቸው ባለሀብቶች ከጦርነቱ በኋላ ምንም ዓይነት የሥራ እንቅስቃሴ ማድረግ ስላልቻሉ፣ ከተሰጣቸው የጊዜ ገደብ ሌላ ተጨማሪ ጊዜ እንዲሰጣቸው ጥያቄ አቀረቡ፡፡ የትግራይ ክልል ባለሀብቶች ጥያቄውን ያቀረቡት ዓርብ መጋቢት 6 ቀን 2016 ዓ.ም. በጠቅላይ ሚኒስትሩ የሚመራ […]

ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ ሕጎችን እንድታፀድቅና የሠራተኞች መብት እንዲከበር ተጠየቀ

ዜናኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ ሕጎችን እንድታፀድቅና የሠራተኞች መብት እንዲከበር ተጠየቀ ሲሳይ ሳህሉ ቀን: March 17, 2024 የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ (ኢሰመጉ) መንግሥት ሠራተኞችን የተመለከቱ ዓለም አቀፍ ሕጎች እንዲያፀድቅና የሠራተኞችን መብት እንዲያከብር ጥያቄ አቀረበ፡፡ ኢሰመጉ ሐሙስ መጋቢት 5 ቀን 2016 ዓ.ም. ባወጣው መግለጫ፣ መንግሥት የሠራተኞች ሰብዓዊ መብቶችን አስመልክቶ ልዩ ልዩ የሕግና የተቋማት ማሻሻያዎችን ሲያደርግ ቢቆይም፣ የዓለም የሥራ […]

መንግሥት የመኖሪያ ቤቶችን እየገነባ የቤት ባለቤት ማድረግ አይችልም ተባለ

በዳዊት ታዬ March 17, 2024 በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ያለውን የመኖሪያ ቤቶች ችግር ለማቃለል አስተዳደሩ በአማራጭነት ባቀረባቸው የተለያዩ አማራጮች በመጠቀም የመኖሪያ ቤቶችን መገንባት እንደሚቻልና ኅብረተሰቡም በዚህ ዕድል ተጠቃሚ መሆን እንደሚችል ከንቲባ አዳነች አቤቤ ጥሪ አስተላለፉ፡፡  ከንቲባዋ ይህንን የገለጹት ሰሞኑን ሰንሻይን ኮንስትራክሽን የገነባቸውን አምስት ሺሕ ቤቶች ለተጠቃሚዎች ባስተላለፈበት ፕሮግራም ላይ ነው፡፡ እንደ ወ/ሮ አዳነች አበቤ ገለጻ፣ […]

ለሰባት ዓመታት የተቋረጠው የመድኃኒቶች ማቀዝቀዣ መጋዘን ግንባታ በዓለም ባንክ ድጋፍ መቀጠሉ ተሰማ

በናርዶስ ዮሴፍ March 17, 2024 የመድኃኒት አቅርቦት አገልግሎት ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ሰለሞን ንጉሤ የአገሪቱን የመድኃኒቶች ማቀዝቀዣ ክምችት አቅም በሦስት ሺሕ ኪዩቢክ ሜትር በማሳደግ፣ በአፍሪካ ትልቁ የመድኃኒት ማቀዝቀዣ መጋዘን ይሆናል ተብሎ የነበረውና ለሰባት ዓመታት ተቋርጦ የቆየው ግንባታ፣ የዓለም ባንክ ባቀረበው ከአንድ ቢሊዮን ብር በላይ ድጋፍ ግንባታው መቀጠሉ ታወቀ፡፡   የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅርቦት አገልግሎት የሚያስገነባውና ቅዱስ […]