ራስ መኮንንንም አወረሙልህ።

January 28, 2024 – Zemedkun Bekele  • ራስ መኮንንንም አወረሙልህ። “…መተማን~ሞቱማ፣ አዲስ አበባን~ፊንፊኔ፣ ጥቁር ውኃን~ቢሻን ጉራቻ፣ ናዝሬትን~አዳማ፣ ደብረ ዘይትን~ቢሾፍቱ፣ ዝዋይን~ባቱ፣ አዲግራትን~አደጋራ፣ ሊማሊሞን~ለመለማ፣ ሱማሌን~ሲመሌ፣ ኬኒያን~ኬኛ፣ ዋሽንግተን ዲሲን~ዋንገተን ዲሲ፣ ሚኒሶታን~ሚኒ ሱሉልታ፣ መንዜውን አበበ ቢቂላን፣ ወላይቴውን አቡነ ጴጥሮስን፣ ጎጃሜውን በላይ ዘለቀን ቂልጡ የሚል የአያት ስም በሃጫሉ ሁንዴሳ በኩል አስጨምሮ ሁሉም ኬኛ ብሎ ሲያወርም የከረመው ሼምለሱ ኦሮሙማ በመጨረሻም የአፄ ኃይለሥላሴን አባት […]

አገር የምትበጠብጡ አደብ ግዙ!

EthiopianReporter.com  ኢትዮጵያን ሰላም የሚነሱ፣ ሕዝቡን ደግሞ ለችግርና ለደኅንነት ሥጋት የሚዳርጉና በአጠቃላይ ከፋይዳቸው ይልቅ ጥፋታቸው የላቀ ጉዳዮች በመበራከታቸው መላ መፈለግ ይገባል፡፡ ኃላፊነት በጎደላቸው ፖለቲከኞች የተለመደው አገርን ጤና መንሳትና ሕዝብን ተስፋ ማሳጣት፣ በሌሎች ላይም እየተጋባ ችግሩ ሲባባስ በጊዜ መፍትሔ አለመፈለግ የማይወጡት ቀውስ ውስጥ ይከታል፡፡ ከምድራዊ ሕይወት ይልቅ ለሰማያዊ ሕይወት አድረዋል የሚባሉ የእምነት ሰዎች ሳይቀሩ፣ ከፖለቲከኞች ብሰው የበደል […]

ትናንት ከጠፉት የዓለም ባህላዊ ቅርሶች ተምረን ያሉንን እንጠብቅ

 EthiopianReporter.com  እኔ የምለዉ ትናንት ከጠፉት የዓለም ባህላዊ ቅርሶች ተምረን ያሉንን እንጠብቅ ትናንት ከጠፉት የዓለም ባህላዊ ቅርሶች ተምረን ያሉንን እንጠብቅ አንባቢ ቀን: January 28, 2024 በተሾመ ብርሃኑ ከማል ባህላዊ ቅርስ ምንድነው? ባህላዊ ቅርሶች የሚባሉት በኅብረተሰቡ ዘንድ እንደ ባህላዊ ቅርስ የሚታዩ ከጥንት አያት፣ ቅድመ አያቶች ሲተላለፉ የመጡ ቁሳዊና መንፈሳዊ ቅርሶች ሲሆኑ እነዚህም በዘልማድ የሚሠሩ፣ የሚተገበሩ፣ ወይም ተለይተው የሚታወቁ ሥፍራዎች፣ […]