‹‹በሶማሊያ ወንድሞቻችን ላይ ምንም ዓይነት የከፋ ነገር ለመናገርም ለማድረግም ዝግጁ አይደለንም›› ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር)
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት. ማብራሪያ ሲሰጡ ዜና ‹‹በሶማሊያ ወንድሞቻችን ላይ ምንም ዓይነት የከፋ ነገር ለመናገርም ለማድረግም ዝግጁ አይደለንም›› … ሲሳይ ሳህሉ ቀን: February 7, 2024 ‹‹ሶማሊያን የውክልና ጦርነት ማካሄጃ ለማድረግ የሚመኙ ኃይሎች ለአንዳንድ ዳያስፖራ ወንድሞች ሚዲያ እንደከፈቱላቸው ሁሉ፣ ለአንዳንድ ሶማሊያ ወንድሞችም የተወሰነ ነገር ሊያደርጉላቸው ይችላሉ፣ ሊያዋጉን ግን አይችሉም፣ በእኛ በኩል ቢያንስ አንዋጋም፣ […]
ቤቶች ኮርፖሬሽን ያወጣው የኮንዶሚኒየም ቤቶች ሽያጭ ጨረታ እንዲታገድላቸው የ97 ቆጣቢዎች ጥያቄ አቀረቡ
ማኅበራዊ ቤቶች ኮርፖሬሽን ያወጣው የኮንዶሚኒየም ቤቶች ሽያጭ ጨረታ እንዲታገድላቸው የ97 ቆጣቢዎች ጥያቄ አቀረቡ ናርዶስ ዮሴፍ ቀን: February 7, 2024 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ለሚገነባቸው የ20/80 የጋራ መኖሪያ ቤቶች (ኮንዶሚኒየም) በ1997 ዓ.ም. ተመዝግበው በመቆጠብ ላይ ያሉና እስካሁን ድረስ በተደረጉ 14 ዙር ዕጣ ማውጣትና ቤት የማስተላለፍ ሒደቶች፣ የቤት ባለቤት መሆን ያልቻሉ 959 ቆጣቢዎች፣ ኮርፖሬሽኑ […]
ዩኤስኤአይዲ የ46 ሚሊዮን ዶላር የሕፃናት ቅድመ ትምህርት ፕሮጀክት ማጠናቀቁን አስታወቀ
በናርዶስ ዮሴፍ February 7, 2024 የአሜሪካ ዓለም አቀፍ የተራድኦ ድርጅት (ዩኤስኤአይዲ) ከሰባት አጋር ድርጅቶች ጋር በጋራ በ46 ሚሊዮን ዶላር በጀት ላለፈው አንድ ዓመት ሲያካሂደው የቆየውን በግጭትና በድርቅ በተጎዱ አካባቢዎች የሚገኙ ከሦስት እስከ ስድስት ዓመታት ድረስ ያሉ ሕፃናት፣ ቅድመ ትምህርት ዝግጅትና አጠቃላይ ዕድገትን የማሻሻል ፕሮጀክት ማጠናቀቁን አስታወቀ፡፡ ዩኤስኤአይዲ ይህንን የገለጸው ትናንት ማክሰኞ ጥር 28 ቀን 2016 […]
ድርቅ ከመከሰቱ በፊት ቅድመ ትንበያ የሚሰጥ ድረ ገጽ ይፋ ተደረገ
የሲአይኤቲ ተመራማሪ አቶ ስንታየሁ ዓለማየሁ ማኅበራዊ ድርቅ ከመከሰቱ በፊት ቅድመ ትንበያ የሚሰጥ ድረ ገጽ ይፋ ተደረገ ሰላማዊት መንገሻ ቀን: February 7, 2024 በድርቅ ምክንያት እየተጎዱ ያሉትን አርብቶ አደሮች ችግር ለመቅረፍ የሚረዳ ድርቅ ከመከሰቱ በፊት ቅድመ ትንበያ የሚሰጥ ድረ ገጽ ይፋ ሆነ፡፡ የ‹‹እንስሳት ቅድመ ማስጠንቀቂያ መረጃ ሥርዓት›› ድረ ገጽ ከአንድ ዓመት በፊት በቢልና ሜሊንዳ ጌትስ ፋውንዴሽን […]
ቀጥታ ስርጭት ፡ ሸፍጥና ክህደት የተሞላበት የዐብይ የፓርላማ ውሎ እና የአማራ ሕዝብ ትግል የኢትዮ 360 መረጃዎች
February 7, 2024
ከሞቃዲሾ ፍንዳታ ጀርባ ማን እንዳለ ለማወቅ ባለሥልጣናት እየጣሩ ነው
February 7, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የመከላከያ ሚኒስትሩ ኦስቲን ከምክር ቤቱ ፊት ይቀርባሉ
February 7, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ Tinnitus Discovery Leaves Doctors Speechless (Try Tonight)Method Discovered By Accident Relieves Ringing Ears (Watch)WellnessGuide| SponsoredLearn more Online Bingo Has Come to Ontario – Bingo ExclusivesDelta Bingo| Sponsored Myelofibrosis: Signs and Symptoms Not to IgnoreMyelofibrosis Treatment | Search Ads| SponsoredSearch Now Diabetes Is Not […]
የሩሲያ ሚሳዬሎች ኪቭና ሚኮላይቭን አጠቁ
February 7, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ኒኪ ሄሊ በኔቫዳ ሽንፈት ደረሰባቸው
February 7, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ብልፅግና አቡነ ጴጥሮስን ከሰሰ፣
February 7, 2024