ሶስት የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች፤ በሀገር በቀል ሲቪክ ድርጅት የሚሰጥ ዓመታዊ ሽልማትን አሸነፉ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር

January 31, 2024 የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ተሟጋቾች ማዕከል “የዓመቱ ምርጥ ሰብዓዊ መብት ተሟጋች ሽልማትን” ለሶስት ኢትዮጵያውያን አበረከተ። ሶስቱ አሸናፊዎች የተመረጡት፤ በትግራይ፣ በአማራ እና ደቡብ ኢትዮጵያ ክልሎች ላሉ አካል ጉዳተኞች፣ ሴቶች እና የተገለሉ ማህበረሰቦች ሰብዓዊ መብት መከበር እያከናወኗቸው ባሉ ስራዎች መሆኑን ማዕከሉ ገልጿል።  ሀገር በቀል የሲቪክ ድርጅት የሆነው የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ተሟጋቾች ማዕከል፤ “የዓመቱ ምርጥ የሰብዓዊ […]

በኢትዮጵያ የከተማ አስተዳደር ደረጃ ያሟሉ ከተሞች 275 ብቻ መሆናቸው ተገለጸ  – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር

January 31, 2024 ኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት ካሏት 2,500 ከተሞች ውስጥ “የከተማ አስተዳደር ደረጃ ያላቸው” 275 ከተሞች ብቻ መሆናቸውን የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ገለጸ። ቀሪዎቹ ከተሞች “በጣም ዝቅተኛ የማዘጋጃ ቤት ደረጃ ያላቸው” እንደሆኑ ሚኒስቴሩ አስታውቋል።  ይህ ይፋ የተደረገው የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር የስድስት ወራት የእቅድ አፈጻጸም ሪፖርቱን በትላንትናው ዕለት ለፓርላማ ባቀረበበት ወቅት ነው። በኢትዮጵያ ከፍተኛ የሆነ […]

በጦርነት ሳቢያ ከተቋረጡ 64 መንገዶች፤ 15ቱ ብቻ ግንባታቸው መቀጠሉን የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር አስታወቀ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር

January 30, 2024 በሚራክል ልደቱ በሰሜን ኢትዮጵያው ጦርነት ምክንያት ከተቋረጡ 64 የመንገድ ፕሮጀክቶች መካከል በአሁኑ ወቅት ግንባታቸው የቀጠለው አስራ አምስቱ ብቻ መሆናቸውን የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር አቶ መሐመድ አብዱራህማን አስታወቁ። ከተቋረጡት የመንገድ ፕሮጀክቶች ውስጥ 39 የሚሆኑት “ከፍተኛ የሆነ ጉዳት” ስለደረሰባቸው፤ በድጋሚ ወደ ጨረታ ሂደት እንዲገቡ መደረጋቸውን ዋና ዳይሬክተሩ ገልጸዋል።  አቶ መሐመድ ይህን ያሉት የተቋረጡ […]

ለአፈጉባኤው በፅሁፍ ጥያቄዎች ማስገባታቸውን ተከትሎ የፓርላማ አባሉ ዶክተር ደሳለኝ ጫኔ ታፈነ

February 1, 2024 – Konjit Sitotaw  የህዝብ እንደራሴው ዶክተር ደሳለኝ ዛሬ ምሽት 3:15 ላይ ከአዲስ አበባ መኖሪያ ቤቱ እየደበደቡ አፍነው እንደወሰዱት ተሰማ። ዶክተር ደሳለኝ የታሰሩት ለፓርላማው አፈጉባኤ ታገሰ ጫፎ ዝርዝር ጥያቄዎች እንዲመለሱላቸው በፅሁፍ አድርገው ከሰጧቸው በኃላ መሆኑ ታውቋል። በ2013 ዓ/ም በተካሄደው ሀገር አቀፍ ምርጫ በባህርዳር ከተማ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ፓርቲን ወክለው ተወዳድረው የተመረጡት እና የህዝብ ተወካዮች […]

በባህር ዳር የሚገኙ ሁሉም ባንኮች በኤሌክትሮኒክስ ታክስ ክፍያ ዘዴ ብቻ መጠቀም አለባቸው ተባለ።

February 1, 2024 – Konjit Sitotaw  በባህር ዳር የሚገኙ ሁሉም ባንኮች በኤሌክትሮኒክስ ታክስ ክፍያ ዘዴ ብቻ መጠቀም አለባቸው ተባለ። በባህር ዳር ከተማ የሚገኙ ሁሉም ባንኮች ከጥር 2016 ዓ.ም ጀምሮ “የኤሌክትሮኒክስ ታክስ” ክፍያ ዘዴ ብቻ መጠቀም እንዳለባቸው የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ አስታውቋል። ቢሮው ጉዳዩን አስመልክቶ በባህር ዳር ከተማ ለሚገኙ ሁሉም ባንኮች ደብዳቤ መፃፉን ሲገልፅ ” ባንኮች ለባህር ዳር […]