የትግራይ የጦር አካል ጉዳተኞች ዛሬም በቂ ድጋፍ ጥየቃ ሰልፍ ወጡ
February 2, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ሶማሊያ ለሰብአዊ ምላሽ 1.6 ቢሊዮን ዶላር ርዳታ ጠየቀየች
February 2, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ትኩረት የተነፈጋት ታሪካዊቷ ጎሬ
February 2, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
አምባሳደር ሊንዳ ቶማስ-ግሪንፊልድ ከአሜሪካ ድምጽ ጋር ያደረጉት ቆይታ
February 2, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የድምጽ ብክለት በአዲስ አበባ
February 2, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ኢትዮጵያውያን ተመልካቾች ባልተጠበቁ የአፍሪካ ዋንጫ ውጤቶች ተገርመዋል
February 1, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ሊቢያ ግብጻውያን ፍልሰተኞችን ወደሀገራቸው መመለስ ጀመረች
February 1, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
በሰው አንጎል ውስጥ የሚገጠመው ‘ቺፕ’ ምንድነው? ለምንስ ዓላማ ይውላል?
ከ 6 ሰአት በፊት የዓለማችን ቁጥር አንድ ባለጸጋ እና የበርካታ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች ባለቤት የሆነው ኢላን መስክ ንብረት የሆነው ኒውራሊንክ የተባለው ኩባንያ በሰው ልጅ አንጎል ውስጥ ‘ቺፕ’ መግጠሙን ይፋ አድርጓል። የመስክ ኩባንያ በሰው አንጎል ውስጥ ቺፕ መግጠም ያስፈለገው የሰው ልጆችን አእምሮ ገመድ አልባ በሆነ መንግድ ከኮምፒዩተር ጋር ለማስተሳሰር ነው። ይህ የኮምፒዩተር ቺፕ መረጃ የሚያስተላልፉ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ […]
ኢሰመኮ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መራዘም እንደሚያሳስበው ገለጸ
ከ 3 ሰአት በፊት የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ከስድስት ወራት በፊት የተደነገገው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መራዘሙ አሳሳቢ ነው አሉ። የኮሚሽኑ ዋና ኮሚሽነር ዳንኤል በቀለ (ዶ/ር) መንግሥት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን የሚያራዝመው ከሆነ በሰብዓዊ መብቶች አያያዝ ላይ ሊያስከትል የሚችለው አሉታዊ ተጽእኖ አሳሳቢ ነው ብለዋል። ዋና ኮሚሽነሩ ይህን ያሉት ዛሬ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በአማራ ክልል […]
አስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ለተጨማሪ አራት ወራት ተራዘመ
ከ 2 ሰአት በፊት ላለፉት ስድስት ወራት በዋናነት በአማራ ክልል ላይ ተጥሎ የቆየው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ለተጨማሪ አራት ወራት እንዲራዘም የቀረበውን ሐሳብ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አጸደቀ። ምክር ቤቱ ዛሬ አርብ ጥር 24/2016 ዓ.ም. ባካሄደው ልዩ ስብሰባ ሐምሌ 28/2015 ዓ.ም. የሕዝብን ሰላም እና ደኅንነት ለማስጠበቅ ያወጣውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ቁጥር 6/2015 ለማራዘም የቀረበለትን የውሳኔ ሐሳብ […]