ሕዝብን በትምህርትና በልማት ያላራመደ መንግሥት የሚወሳበት ታሪክ አይኖረውም

ልናገርሕዝብን በትምህርትና በልማት ያላራመደ መንግሥት የሚወሳበት ታሪክ አይኖረውም January 3, 2024   Share በመኮንን ሻውል ወልደ ጊዮርጊስነገሬን “በእጅ የያዙት ወርቅ እንደ መዳብ ይቆጠራል” በተሰኘ በሚከተለው ኢትዮጵያዊ ተረት እጀምራለሁ። አንድ ፍልፈል ልጅ ይወልዳል፣ የወለደው ልጅም ከእሱ በመልክ የሚሻል የደም ግባት ያለው ነበር። በዚህ ምክንያትም አባቱን ይጠላው ጀመር። አባቱ ያለ መሰልቸት ተራራን እየቆፈረ በከፍተኛ ድካም በመኖሩ መጎሳቆሉን […]