ደቡብ አፍሪካ በጋዛ የዘር ማጥፋት ተፈጽሟል ማለቷን እስራኤል በፍርድ ቤት ልትሞግት ነው
ከ 4 ሰአት በፊት ደቡብ አፍሪካ እስራኤል በጋዛ “የዘር ማጥፋት” ድርጊቶችን እየፈጸመች ነው ማለቷን በዓለም አቀፉ ፍርድ ቤት ልትሞግት ነው ሲሉ የእስራኤል ቃል አቀባይ ገለፁ። “ታሪክ ይፈርድባችኋል፤ ያለ ምሕረትም ይፈርድባችኋል” ሲል ኢሎን ሌቪ ለደቡብ አፍሪካ መሪዎች ተናግረዋል። አርብ ዕለት ደቡብ አፍሪካ ጉዳዩን ወደ ፍርድ ቤት ማቅረቧ እስራኤልን አስቆጥቷል። ደቡብ አፍሪካ የፍልስጤማውያን የነጻነት ትግል ደጋፊ ስትሆን […]
አብይ አህመድ ብዙ ሊያስጮኽው የፈለገው፣ የሱማሌላንድ የኢትዮጵያው መንግስት የመግባቢያ ሰነድ መፈራረም አላማው ምንድነው?
Posted by admin January 2, 2024 አብይ አህመድ ብዙ ሊያስጮኽው የፈለገው፣ የሱማሌላንድ የኢትዮጵያው መንግስት የመግባቢያ ሰነድ መፈራረም አላማው ምንድነው? ብሄራዊ ጥቅም ማስጠበቅ ወይስ የስልጣን እድሜ ማራዘም? እንዲህ አይነት ሰነድ በዚህ ሰአት ለምን መፈረም አስፈለገ? ባጭሩ፤ ከሶማሌላንድ በኩል። ሶማሌላንድ በፈረንጆቹ አቆጣጠር ከ1991 ጀመሮ ከሶማሊያ ተለይታ ቆይታለች ። አለም አቀፉን ማህበረሰብ “ራሷን የቻለች ሃገር አድርገህ ቁጠረኝ” የሚል ያልተቋረጠ ተማጽእኖ […]
ኮለኔል አብይ ለዩናይትድ አረብ ኢምሬትስ፣ ኤግል ሒልስ ሪል ስቴት 360,000 (ሦስት መቶ ስልሳ ሽህ) ካሬ መሬት ሸልሟል !
Posted by admin December 24, 2023 ኮለኔል አብይ ለዩናይትድ አረብ ኢምሬትስ፣ ኤግል ሒልስ ሪል ስቴት 360,000 (ሦስት መቶ ስልሳ ሽህ) ካሬ መሬት ሸልሟል ! በስድስት አመታት ምንም አልተሠራ!!! ሚሊዮን ዘአማኑኤል (ኢት–ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY) የፈረሰው የባህር ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት Eagle Hills project – La Gare in Ethiopia ኮለኔል አብይ ለዩናይትድ አረብ ኢምሬትስ ኤግል ሒልስ ኩባንያ (Eagle Hills) 360000 (ሦስት መቶ […]
ምጽአተ ዴሞክራሲ፣ ለምጽዐተ ኢኮኖሚ፤ አዙሪተ ምጽአተ ፖለቲካ፣ ለምጽዐተ ኦሮሙማ!!!
Posted by admin December 28, 2023 ምጽአተ ዴሞክራሲ፣ ለምጽዐተ ኢኮኖሚ፤ አዙሪተ ምጽአተ ፖለቲካ፣ ለምጽዐተ ኦሮሙማ!!! ሚሊዮን ዘአማኑኤል (ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY) ‹‹አብይ ማደሪያ የለው፣ ግንድ ይዞ ይዞራል!!!›› ‹‹ምጽአተ ትዮጵያ እንተርፍ ይሆን ባይዋጥልህም እነሆ ፖለቲካ›› በአቶ ልደቱ አያሌው ለቀረበ በጥናት ያልተደገፈ የፖለቲካ ሃተታ የሃገሪቱን ኢኮኖሚ ጠንቅቀው ካለመረዳት የመጣ መሆኑን በመገንዘብ ኢኮኖሚውን ምንያህል ያውቁታል፡፡ ኢኮኖሚውን ሳያውቁ የፖለቲካ ሃተታ መፅፍ […]
“የአውሬው መልእክተኛ ሲጋለጥ” ”አንዳንድ ነገሮች” | Addisu Media Tuesday Jan 2, 2023
Addisu Media
RSF to release over 450 prisoners, says ready for immediate ceasefire in Sudan – Sudan Tribune 18:09
Hamdok and Hemetti shake hands after signing Addis Ababa agreement on January 2, 2023 2 Min January 2, 2023 (ADDIS ABABA) – In a move towards de-escalating the conflict, the paramilitary Rapid Support Forces (RSF), after over eight months of confrontations, pledged to sign an unconditional cessation of hostilities immediately, release more than 450 detainees […]
Somali president rejects land deal granting Ethiopia coastal access – Fox News
AFRICA Hassan Sheikh Mohamud equated deal between Addis Ababa, breakaway Somaliland region with ‘sovereignty being compromised’ Associated Press Published January 2, 2024 3:15pm EST https://static.foxnews.com/static/orion/html/video/iframe/vod.html?v=20231218221507#uid=fnc-embed-1&url=www.foxnews.com%2Fworld%2Fsomali-president-rejects-land-deal-granting-ethiopia-coastal-access Fox News Flash top headlines for January 2 Fox News Flash top headlines are here. Check out what’s clicking on Foxnews.com. Somalia’s president on Tuesday rejected an agreement signed between Ethiopia […]
Somalia rejects Ethiopia-Somaliland port deal | REUTERS
Reuters
Ethiopia’s gambit for a port is unsettling a volatile region – The Economist 14:24
Middle East and Africa | A storm over a port Ethiopia’s gambit for a port is unsettling a volatile regionAbiy Ahmed is doing a deal for a stretch of Somaliland’s coastimage: afp Jan 2nd 2024Share Geopolitics in the Horn of Africa are off already to a combustible start in the new year. On January 1st, Abiy […]
Shabaab says it rejects Red Sea access deal between Ethiopia and Somaliland – The Long War Journal 14:12
BY CALEB WEISS January 2, 2024 | @Caleb_Weiss7 Shabaab, through its official spokesman Ali Mohamud Rage, vehemently rejected a recent agreement signed between Ethiopia and the breakaway region of Somaliland. The landmark deal gives Ethiopia access to Somaliland’s Red Sea port in Berbera. In releasing a statement, Shabaab is playing up Somali nationalism to garner support. According to […]