ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ፤ የህወሓት አመራር “ሰፊ ወታደራዊ ዝግጅት” እያደረገ ነው አሉ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 1 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 4 ደቂቃ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፤ የህወሓት አመራር “ሰፊ ወታደራዊ ዝግጅት”፣ “የጦር መሣሪያ ግዥ” እና “ወታደራዊ ቅስቀሳዎችን እያደረገ ነው” ሲሉ በትግርኛ በሰጡት ቃለ መጠይቅ ከሰሱ። በፌደራል መንግሥት በኩል “በጭራሽ ትግራይ ላይ የሚጀመር ጦርነት እንደሌለ” አረጋግጣለሁ ሲሉም ተናግረዋል። ትናንት ማክሰኞ የካቲት 24/2018 ዓ. ም. ምሽት […]
ዩኬ፤ ሱዳንን ጨምሮ ከአራት አገራት ለሚሄዱ ተማሪዎች የምትሰጠውን ቪዛ አቋረጠች
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 6 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ ዩናይትድ ኪንግደም ከአራት አገራት ለሚሄዱ ዜጎች የተማሪዎች ቪዛ መስጠት ማቋረጧን የአገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትር ሻቢና መሐሙድ አስታወቁ። ለአንድ ወር ያህል ቪዛ የማይሰጣቸው አገራት አፍጋኒስታን፣ ካሜሩን፣ ምያንማር እና ሱዳን ናቸው። አገራቱ ዕገዳ የተጣለባቸው “የቪዛ ሥርዓቱን በዝብዘዋል” በሚል ነው። ዩኬ ለአፍጋኒስታን የሠራተኞች ቪዛ መስጠትም […]
“የምትናገረው ቋንቋ ቢያንስ 500 ሺህ ብር ጉቦ ያስቀንሳል”
BAYFERS MEDIA
እንኳን ለ130ኛው የዓድዋ የድል በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
ኢሕአፓ/eprp እንኳን ለ130ኛው የዓድዋ የድል በዓል በሰላም አደረሳችሁ! የዓድዋ አባቶቻችን አንድነት ኢትዮጵያን በቀኝ ለመግዛት እና ኢትዮጵያውያንን ባርያ የማድረግ ዓላማ ይዞ የመጣውን ወራሪ ኃይል በአንድ ቀን ጦርነት እንዲያሸንፉ አድርጎአቸዋል። ኢትዮጵያ አገራችን ዛሬ በቋንቋ ላይ በተመሰረተው የብሔር ፖለቲካ ምክንያት አንገቷን ደፍታለች። ዜጎች በማንነታቸው ምክንያት ያለ አንዳች ወንጀል በእስር ቤት እንዲማቅቁ ተፈርዶባቸዋል። ንጹሀን በማንነታቸው ዒላማ ተደርገው በሀገራቸው ባይተዋር […]
Fano Says Over 132 Government Soldiers Killed In Gojjam – Borkena
March 3, 2026 Borkena Toronto – Fano forces on Monday announced that they have killed 132 government forces in Jawi zone of Gojjam, Amhara region of Ethiopia. The operation was in Kunber town. It said three corps of the Tewodros Command of Amhara Fano National Movement (AFNM) – 105th, 206th and 201st – jointly conducted the […]
EMS Eletawi ከአርሲ ይልቅ ዶሃ የሚቀርበው ጠ/ሚር Tue 03 Mar 2026
EMS (Ethiopian Media Services)
EMS ዜና Tue 03 Mar 2026
EMS (Ethiopian Media Services)
“ንፁሃንን ኢላማ የሚያደርጉ ጠላቶቼ ናቸው” – ኦነሰ || “በትግራይ ጭንቀት እንጂ ውጊያ የለም” – ጀ/ል ሳሞራ የኑስ
Ethiopian Reporter / ሪፖርተር ኢትዮጵያ
የትግራይ የጦር አዛዦች ማሳሰቢያ || የመንግሥት ኃላፊዎች ጥንቃቄ አድርጉ ተባሉ @ethiopian_reporter
Ethiopian Reporter / ሪፖርተር ኢትዮጵያ
“ተዘጋጁ ጦርነቱ ይጀምራል” የጦሩ አዛዥ/”ፋኖ ጦሩን ፋታ የሚነሱ ውጊያዎችን” አስረስ/”የወልቃይት ህዝብ ይዘጋጅ” ብልፅግና
Ethio News – ኢትዮ ኒውስ
