We’re Still Breathing: Amhara Genocide in Ethiopia. Documentary Full Film
Graham Peebles
አያቶላህ አሊ ኻሜኒ፡ ከልጅነት እስከ ዕውቀት፣ ከእስር እስከ ስደት፣ ከአብዮተኝነት እስከ መሪነት
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 18 ሰኔ 2025 ተሻሽሏል ከ 6 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 5 ደቂቃ በአውሮፓውያኑ 1979 የተካሄደውን የኢራን እስላማዊ አብዮት ተከትሎ ላለፉት 45 ዓመታት በላይ የኢራን መንግሥት ዋነኛ ሥልጣንን ተቆጣጥረው የቆዩት ኤያቶላህ የሚባሉት መንፈሳዊ ጠቅላይ መሪዎች ሁለት ብቻ ናቸው። አብዮቱን ተከትሎ ወደ መሪነት የመጡት አያቶላህ ሩሆላህ ኾሜኒ በሥልጣን መንበሩ ላይ የቆዩት ለ10 […]
አያቶላህ አሊ ኻሜኒ እንዴት ለ37 ዓመታት በሥልጣን ቆዩ?
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 1 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 6 ደቂቃ የ86 ዓመቱ አያቶላህ አሊ ኻሜኒ ለረዥም ጊዜ በሥልጣን ከቆዩ መሪዎች አንዱ ነበሩ። ለአራት አሥርት ዓመታት ኢራን በአምባገነን አስተዳደራቸው ሥር ዘልቃለች። በአሜሪካ እና እስራኤል ጥምር ጥቃት የተገደሉት ጠቅላይ መሪው ከአውሮፓውያኑ 1989 ወዲህ ኢራንን አስተዳድረዋል። የ1979ኙን የኢራን አብዮት ተከትሎ ሁለተኛው የኢራን መሪ ናቸው። የእስላማዊ […]
ቀጥታ,የአያቶላህ አሊ ኻሜኒን ግድያ ተከትሎ ኢራን እና እስራኤል እንደ አዲስ ጥቃት መፈጸም ቀጥለዋል
የኢራን ጠቅላይ መሪ አያቶላህ አሊ ኻሜኒ በአሜሪካ እና እስራኤል ጥቃት እንደተገደሉ ከተረጋገጠ በኋላ የኢራን እስላማዊ አብዮታዊ ዘብ በአሜሪካ የጦር ሰፈሮች እና በእስራኤል ላይ “አስከፊ ጥቃት” እንደሚፈጽም አስጠንቅቋል። ይህንንም ተከትሎ ባህሬን፣ ኩዌት፣ ኳታር፣ የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ኢራቅ እና ኦማን ውስጥ ጥቃት ተፈጽሟል። የእስራኤል ጦርም የኢራን ዋና ከተማ ቴህራንን ዒላማ ያደረጉ ጥቃቶችን መፈጸሙን አስታውቋል። ጭምቅ ሃሳብ የቀጥታ […]
የዓለም መንግሥታት በኢራን ላይ ስለደረሰው ጥቃት ምን አሉ?
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 4 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 3 ደቂቃ አሜሪካ እና እስራኤል በኢራን ላይ የተቀናጀ ጥቃት መክፈታቸውን ተከትሎ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የአገሪቱ መንግሥት እጅ እንዲሰጥ አሳስበዋል። ኢራናውያን “ለመንግሥት ለውጥ እንዲዘጋጁ” ትራምፕ ከጠየቁ በኋላ የአገሪቱ ጠቅላይ መሪ አያቶላህ አሊ ኻሜኒ መገደላቸው ተገልጿል። እስራኤል፤ በኢራን ጥቃት እንዳይፈጸምባት በሚል “የቅድመ ጥንቃቄ ጥቃት” ማድረሷን ገልጻለች። […]
የኢራን መንግሥት እጣ ፈንታ ምን ይሆናል? አሜሪካ እና እስራኤልስ ለምን አሁን ጥቃት ሰነዘሩ?
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 5 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 4 ደቂቃ የኢራን መንግሥት ሕልውናው አደጋ ውስጥ መውደቁን ተንታኞች ይናገራሉ። አሜሪካ እና እስራኤል የከፈቱት የተቀናጀ ወታደራዊ ጥቃት የኢራንን መንግሥት የመለወጥ አላማ አንግቧል። ከስድስት ወራት በፊት ኢራን እና እስራኤል ለ12 ቀናት ተዋግተው ነበር። አሁን ላይ እስራኤል እና አሜሪካ የኢራን ወታደራዊ መቀመጫዎችን ዒላማ በማድረግ ጥቃት አድርሰዋል። […]
በመካከለኛው ምሥራቅ ተገዳዳሪ ከሆኑት ከእስራኤል እና ከኢራን ማን በወታደራዊ ኃይል የበለጠ ነው?
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 20 ሚያዚያ 2024 ተሻሽሏል ከ 6 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 8 ደቂቃ በዓለም ላይ በኢራን እና በእስራኤል መካከል ያለውን ጠላትነት ያህል የመረረ እና የከረረ ግንኙነት ያላቸው አገራት የሉም ቢባል ማጋነን አይሆንም። በዚህም የተነሳ ሁለቱ አገራት በቀጥታ እና በእጅ አዙር አንዳቸው ሌላኛውን ለመጉዳት ሲጥር ቆይተዋል። የኢራን መሪዎች ጠላት የሚሏት እስራኤል ከምድረ […]
ኢራን እና እስራኤል መቋጫ ያላገኘ ደመኛ ጠላቶች የሆኑት ለምንድን ነው?
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 18 ሚያዚያ 2024 ተሻሽሏል 15 ሰኔ 2025 የንባብ ጊዜ: 6 ደቂቃ ወትሮም በጠላትነት በዓይነ ቁራኛ የሚጠባበቁት ሲበረታም በቀጥታ እና በተዘዋዋሪ የሚፋለሙት እስራኤል እና ኢራን ባለፈው ዓመት ሰኔ 5/2017 ዓ.ም. እስራኤል በከፈተችው ጥቃት ወደ ለየለት ጦርነት ውስጥ ገብተው ነበር። እስራኤል በኢራን ዋና ከተማ እና በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች ውስጥ በፈጸመችው ከባድ ጥቃት […]
The Ongoing Ethnic Cleansing and Human Rights Crisis in Ethiopia – Borkena
February 27, 2026 Washington Update By Mesfin Mekonen The human rights crisis in Ethiopia continues to worsen at an alarming pace. Across multiple regions, innocent civilians are facing systematic violence, displacement, and persecution. Without strong, sustained, and coordinated international engagement, the suffering will only escalate. Now is the time for collective action, persistent advocacy, and […]
Ethiopian Airlines suspends Middle East flights – The Reporter
Governance CornerFrontline Ethiopian Airlines Suspends Middle East Flights Ethiopian Airlines Suspends Middle East Flights By Ashenafi Endale February 28, 2026 Ongoing strikes and security concerns have pushed Ethiopian Airlines to cancel flights to and from several Middle Eastern destinations. Routes affected include Amman, Tel Aviv, Dammam, and Beirut. The disruption comes as years of tension […]
