እስራኤል እና አሜሪካ በኢራን ላይ ስለከፈቱት ጥቃት እስካሁን የምናውቀው

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 1 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 3 ደቂቃ ስዊትዘርላንድ ጄኔቭ ላይ በአሜሪካ እና በኢራን መካከል የተካሄደው ሦስተኛ ዙር ድርድር ውጤት ባለማምጣቱ ደስተኛ አለመሆናቸውን ፕሬዝዳንት ትራምፕ ከተናገሩ ከሰዓታት በኋላ እስራኤል ቅዳሜ የካቲት 21/2018 ዓ.ም. ጠዋት በኢራን ላይ ጥቃት ከፍታለች። ጠዋት ሁለት ሰዓት አካባቢ ከአየር እና ከባሕር ላይ በተወነጨፉ ሚሳዔሎች በዋና ከተማ […]

ቀጥታ,እስራኤል እና አሜሪካ በኢራን ላይ ጥቃት መክፈታቸውን አስታወቁ

እስራኤል እና አሜሪካ በኢራን ላይ ጥቃት መክፈታቸውን የእስራኤል መከላከያ ሚኒስቴር እና ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ አስታወቁ። እስራኤል በኢራን ላይ ‘ቀድሞ የማጥቃት’ እርምጃ መውሰዷን ስታስውቅ በመላው አገሪቱ የአደጋ ጊዜ የማስጠንቀቂያ ደውል መሰማቱ ተዘግቧል። እስራኤል ጥቃቱን ተከትሎ በመላዋ አገሪቱ የአስቸኳይ ጊዜ አውጃለች። ጭምቅ ሃሳብ የቀጥታ ሽፋን

The path to prosperity is not necessarily made in Ethiopia – rabble.ca

World Politics By  Doreen Nicoll February 27, 2026 A new documentary chronicles the difficulties and exploitation experienced by those living in Ethiopia. In 2019, filmmakers Xinyan Yu and Max Duncan went to Oromia Region, Ethiopia’s largest and most populous state, to document the lives of Chinese managers, Ethiopian factory workers and local farmers impacted by […]

ጉዳዩ፡- ውሳኔው የዜጎችን ፖለቲካዊ መብትና ሕገ-መንግሥታዊ ውክልና የሚያረጋግጥ መልካም ጅማሮ መሆኑን ስለመግለጽ

የወልቃይት ጠገዴ የአማራ ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ ·Follow ቁጥር 470/2018ዓ.ም ቀን16/6/2018ዓ.ም ለኢፌዲሪ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለኢፌዲሪ ፌዴሬሽን ምክርቤት አዲስ አበባ ጉዳዩ፡- ውሳኔው የዜጎችን ፖለቲካዊ መብትና ሕገ-መንግሥታዊ ውክልና የሚያረጋግጥ መልካም ጅማሮ መሆኑን ስለመግለጽ የኢፌዴሪ የፌዴሬሽን ምክርቤት ጥር 25 ቀን 2018 ዓ.ም በአማራና በትግራይ ክልሎች አዋሳኝ በሆኑና የማንነት ጥያቄ ባለባቸው አካባቢዎች የሚኖሩ ዜጎች በምርጫ የመሳተፍና የመመረጥ መብታቸው እንዲከበር ያስተላለፈው […]

የብልጽግና ፓርቲ ከነጋዴው ማህበረሰብ በአስገዳጅነት ገንዘብ መሰብሰቡን ያቁም!…

የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ – ኢዜማ Ethiopian Citizens for Social Justice  ·Follow የብልጽግና ፓርቲ ከነጋዴው ማህበረሰብ በአስገዳጅነት ገንዘብ መሰብሰቡን ያቁም!… See more

*GSTS’s Immediate Rejection and Urgent Call to Reverse the House of Federation of Ethiopia’s Illegal, Unconstitutional, and Ultra Vires Removal of Tigrayan Districts fr…

*GSTS’s Immediate Rejection and Urgent Call to Reverse the House of Federation of Ethiopia’s Illegal, Unconstitutional, and Ultra Vires Removal of Tigrayan Districts fr… See more

ለአመታት በግፍ እስር ላይ የነበረው ረ/ፕ ሲሳይ አውግቸው በዋስ እንዲለቀቅ ሰኞ የካቲት 16 ቀን 2018 ዓ.ም ከተወሰነና በዛሬው ዕለት ከቀኑ 11 ሰኣት ገደማ ሂደቱን ጨርሶ ከወጣ በኋላ ወድያውኑ በታጠቁና ጭምብል በለበሱ የመንግስት ኃይሎች መስታወቱ ጥቁር በሆነ መኪና ከቂሊንጦ ማረሚያ ቤት በር ላይ ታፍኖ ወዳልታወቀ ቦታ መወሰዱን ለማረጋገጥ ችለናል።

MistreSilasie Tamerat ·Follow ለአመታት በግፍ እስር ላይ የነበረው ረ/ፕ ሲሳይ አውግቸው በዋስ እንዲለቀቅ ሰኞ የካቲት 16 ቀን 2018 ዓ.ም ከተወሰነና በዛሬው ዕለት ከቀኑ 11 ሰኣት ገደማ ሂደቱን ጨርሶ ከወጣ በኋላ ወድያውኑ በታጠቁና ጭምብል በለበሱ የመንግስት ኃይሎች መስታወቱ ጥቁር በሆነ መኪና ከቂሊንጦ ማረሚያ ቤት በር ላይ ታፍኖ ወዳልታወቀ ቦታ መወሰዱን ለማረጋገጥ ችለናል። የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ – […]