በዩክሬን እና ሩሲያ የመጀመሪያው ቀን ድርድር “ትርጉም ያለው ለውጥ” መታየቱን አሜሪካ አስታወቀች

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 18 የካቲት 2026, 10:23 EAT የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ ሩሲያ እና ዩክሬን በጄኔቫ ያደረጉት የመጀመሪያ ቀን ድርድር ጦርነቱን ለማቆም የሚያስችል “ትርጉም ያለው ለውጥ ማምጣቱን” የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛ ስቲቭ ዊትኮፍ ተናገሩ። ሁለቱ አገራት በዛሬው ዕለት የሁለተኛ ቀን ድርድራቸውን እንደሚቀጥሉም ተገልጿል። ዊትኮፍ በኤክስ ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ፤ “ፕሬዝዳንት ትራምፕ ሁለቱንም ወገኖች ለድርድር በማቅረብ […]

ቀጥታ,ኢራን እና ሩሲያ የጋራ የባሕር ኃይል ወታደራዊ ልምምድ ሊያደርጉ ነው

ከአሜሪካ ጋር ፍጥጫ ውስጥ የምትገኘው ኢራን በኦማን ባሕር አቅራቢያ እና በሰሜን ሕንድ ውቅያኖስ ላይ ከሩሲያ ጋር የባሕር ኃይል ወደታራዊ ልምምድ ልታደርግ ነው። ጭምቅ ሃሳብ የቀጥታ ሽፋን