ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ በርካታ ስደተኞች ሊቢያ ውስጥ ለወሲባዊ ብዝበዛ እንደሚዳረጉ የተመድ ሪፖርት አሳየ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 18 የካቲት 2026, 13:22 EAT የንባብ ጊዜ: 3 ደቂቃ ወደ አውሮፓ አገራት ለመድረስ የሚጓዙ ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ የበርካታ አገራት ስደተኞች ሊቢያ ውስጥ ለመደፈር፣ ለግዳጅ የወሲብ ንግድ፣ ለግዳጅ ሠራተኝነት እና ስቅይት እንደሚዳረጉ የተባበሩት መንግሥታት አዲስ ሪፖርት አሳየ። ስደተኞቹ ላይ የሚደርሰው “ርህራሄ የለሽ እና ስልታዊ የሰብአዊ መብት ጥሰት” የሚፈጸመው፤ “ብዙውን ጊዜ ከሊቢያ ባለሥልጣናት […]
በጀርመን ባንክ ላይ በአራት ሰዓት ውስጥ የ100 ሚሊዮን ዩሮ ዝርፊያ እንዴት ተፈጸመበት?
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 7 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 5 ደቂቃ በጀርመን ታሪክ ውስጥ ታይቶ የማይታወቅ የባንክ ዘረፋ ተብሎ ተጠርቷል። በገና በዓል በሳምንቱ ጀርመን ቀዝቀዝ ብላ ነበር። በምዕራብ የአገሪቱ ክፍል ጌልስኒክርቸን ከተማ ውስጥ ዘራፊዎች ተሰማሩ። ሀይ ስትሪት የተባለ ባንክ ግድግዳውን ሰርስረው ገቡ። ሌቦቹ ከ3,000 በላይ ጥብቅ የንብረት ሳጥኖችን መዝብረዋል። በሚሊዮኖች የሚቆጠር ዩሮ አግኝተዋል። […]
በዩክሬን ጦርነት ጥቅም ላይ እየዋሉ ያሉ ዘመናዊ መሣሪያዎች ስለጦርነቱ ምን ይነግሩናል?
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 7 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 7 ደቂቃ ሩሲያ በዩክሬን ላይ የከፈተችው ወረራ አራት ዓመቱን ሊደፍን ቢቃረብም መቋጫ ያልተገኘለት ውጊያው አሁንም እንደ ቀጠለ ነው። በአሜሪካ አሸማጋይነት በሩሲያ እና በዩክሬን መካከል በአቡዳቢ የተደረገው ሌላ ዙር የሰላም ንግግርም ያለ ውጤት ተጠናቋል። እየተደረጉ ያሉ ዲፕሎማሲያዊ ጥረቶች ለውጥ ያመጡ አይመስሉም። ጦርነቱ ስላለበት ደረጃ በሁለቱ […]
በኢራን አዲስ ተቃውሞ መቀስቀሱን እየወጡ ያሉ መረጃዎች አመለከቱ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 17 የካቲት 2026 የንባብ ጊዜ: 3 ደቂቃ በምዕራባዊ ኢራን ተቃውሞ እንደ አዲስ እንደተቀሰቀሰ የቢቢሲ መረጃ አጣሪ ቡድን ‘ቢቢሲ ቬሪፋይ’ አረጋገጠ። በዚህም የተቃውሞ እንቅስቃሴዎችን የሚያሳዩ በምዕራብ ኢራን የተቀረጹ ሁለት ተንቀሳቃሽ ምሥሎችን ትክክለኛነት ለማረጋገጥ ተችሏል። አብዳናን በተባለች ከተማ ሰኞ የካቲት 9 ቀን 2018 ዓ. ም. የተቀረጹት እና ምሽት ላይ የተለቀቁት ተንቀሳቃሽ ምሥሎች […]
“የአፍሪካ ቀንድ የውጭ ኃይሎች የጦር ሜዳ መሆን የለበትም” – የቱርክ ፕሬዝዳንት ኤርዶዋን
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 4 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 3 ደቂቃ ለይፋዊ ጉብኝት ወደ ኢትዮጵያ የመጡት የቱርክ ፕሬዝዳንት ረሲፕ ታይፕ ኤርዶዋን አገራቸው በአፍሪካ ቀንድ “አዲስ ግጭቶች እና ሕመም መመልከት” እንደማትፈልግ እንዲሁም ቀጣናው “የውጭ ኃይሎች የጦር ሜዳ” መሆን እንደሌለበት ተናገሩ። የቱርኩ ፕሬዝዳንት አክለውም፤ እስራኤል ለሶማሊላንድ የሰጠችው የአገርነት ዕውቅና “ለሶማሊላንድም ሆነ ለአፍሪካ ቀንድ ምንም ጥቅም” […]
እጃችሁ ከምን የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) የፖሊሲ አማራጮች ምንድን ናቸው? ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
EBC
ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ወደ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የገባው የወርቅ ምርት ካለፈው ዓመት በእጥፍ መጨመሩ ተገለጸ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር
February 17, 2026 በዘንድሮው በጀት ዓመት ስድስት ወራት ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ወደ ማዕከላዊው ብሔራዊ ባንክ የገባው የወርቅ መጠን፤ ባለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ከነበረው ጋር ሲነጻጸር ከእጥፍ በላይ ብልጫ ማሳየቱ ተገለጸ። ብሔራዊ ባንክ ለወርቅ አቅራቢዎች የሚከፍለውን ማበረታቻ ማሳደጉ፤ ለክልሉ የወርቅ አቅርቦት መጨመር በዋና ምክንያትነት ተጠቅሷል። የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በ2018 በጀት ዓመት ስድስት ወራት ውስጥ ከልዩ አነስተኛ […]
ቀጥታ,አያቶላ ኻሜኒ “የዓለም ኃያሉ ሠራዊት መልሶ እንዳይነሳ ሆኖ ሊመታ ይችላል” ሲሉ አስጠነቀቁ
የኢራን እስላማዊ ሪፐብሊክ ጠቅላይ መሪ አያቶላህ አሊ ኻሜኒ “የዓለም ኃያሉ ሠራዊት መልሶ እንዳይነሳ ሆኖ ሊመታ እንደሚችል” በመግለጽ ለፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ምላሽ ሰጡ። ጭምቅ ሃሳብ የቀጥታ ሽፋን
ኢትዮጵያ፣ ግብፅ፣ ብራዚል. . .በዓለም አቀፍ ቱሪስቶች እንዲመረጡ ያደረጋቸው ምሥጢር ምንድን ነው?
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 17 የካቲት 2026 የንባብ ጊዜ: 5 ደቂቃ ዓለም አቀፍ ቱሪዝም ከመቼውም በላይ እየተነቃቃ ነው። በአውሮፓውያኑ በ2025 1.5 ቢሊዮን ቱሪስቶች የተለያዩ አገራትን ጎብኝተዋል። በአገራቱ ዝርዝር ከተካተቱ መካከል ኢትዮጵያ ተጠቃሽ ናት። የተባበሩት መንግሥታት ባስቀመጠው የዓለም አቀፍ የቱሪዝም መለኪያ መሠረት ጉብኝቶች በ4 በመቶ ጨምረዋል። ይህም ከኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ በፊት ከነበረው ጋር የሚነጻጸር ነው። በዓለም […]
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ “ኢትዮጵያ የመስፋፋት ፍላጎት የላትም” አሉ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 5 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የረመዳን ጾም መጀመርን በማስመልከት የካቲት 9/2018 ዓ.ም. በአረብኛ ቋንቋ ባስተላለፉት መልዕከት “ኢትዮጵያ የመስፋፋት ፍላጎት የላትም” አሉ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በዚህ መልዕክታቸው ላይ ኢትዮጵያን “የታማኝነት የእውነት ምድር” ሲሉ የጠሯት ሲሆን “የጎረቤቶቿን ደህንነት አደጋ ላይ እንደማትጥል” ተናግረዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህን ያሉት […]
