አቶ ግርማ ዋቄ የኡጋንዳ አየር መንገድ አማካሪ እና ጊዜያዊ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሆነው ተሾሙ

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 7 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ የኡጋንዳ ፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቪኒ የቀድሞው የኢትዮጵያ አየር መንግድ ሥራ አስፈጻሚን ግርማ ዋቄን በአማካሪነት እና ጊዜያዊ ሥራ አስፈጻሚ አድርገው መሾማቸውን የአገሪቱ ጋዜጦች ዘገቡ። አቶ ግርማ ዋቄ በአዲሱ ሹመታቸው በኡጋንዳ አየር መንገድ ውስጥ የታዩ የአስተዳደር ድክመቶችን ይሞላሉ ተብሎ ይጠበቃል። ፕሬዚዳንት ሙሴቬኒ ለአገሪቱ ሥራ እና […]

አገራት ለአየር መንገዶቻቸው መሪነት የሚፈልጓቸው ‘የአፍሪካ አቪየሽን አባት’ የሚባሉት አቶ ግርማ ዋቄ ማን ናቸው?

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 21 ሰኔ 2023 ተሻሽሏል ከ 7 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 7 ደቂቃ በንጉሡ ዘመን አቶ ግርማ ዋቄ 4 ኪሎ የሒሳብ ተማሪ ነበሩ። ኳስ መጫወት ነፍሳቸው ነበር። ከዕለታት አንድ ቀን የኳስ ጓደኞቻቸው “ና ቦሌ ደርሰን እንምጣ” አሏቸው። ግርማ ዋቄ “ለምን?” ሳይሉ ተከተሏቸው። ለካንስ ጓደኞቻቸው ለአብራሪነት ሊፈተኑ ነበር። አቶ ግርማ ግን በጭራሽ […]

ሂላሪ ክሊንተን በኤፒስቲን የወሲብ ወንጀል ሰነዶችን በመደበቅ የትራምፕ አስተዳደርን ወቀሱ

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 17 የካቲት 2026, 08:04 EAT የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ ሂላሪ ክሊንተን የወሲብ ወንጀለኛውን ጄፍሪ ኤፒስቲንን ሰነድ በመደበቅ የዶናልድ ትራምፕን አስተዳደር ወነጀሉ። የቀድሞዋ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በበርሊን ለቢቢሲ እንደተናገሩት “ሰነዶችን ይፋ አድርጉ። [ሪፐብሊካኖች] እያዘገሙ ነው” ሲሉ ወቅሰዋል። የዋይት ሐውስ ባለሥልጣናት ሰነዶችን ለሕዝብ ይፋ ማድረጋቸው ለተጎጂዎች ዲሞክራቶች ከበቂ በላይ መሆኑን በማንሳት […]

በቴይለር ስዊፍት ኮንሰርት ላይ ጥቃት ለመፈጸም ያሴረው ኦስትሪያዊ የሽብር ክስ ተመሰረተበት

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 17 የካቲት 2026 የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ አንድ ኦስትሪያዊ በነሐሴ 2024 በቪየና በተካሄደው የቴይለር ስዊፍት ኮንሰርት ላይ ጥቃት ለመሰንዘር በማሴር በሽብርተኝነት እና በሌሎች ወንጀሎች ክስ ተመሰረተበት። አቃቤ ሕግ እንደገለጸው የ21 ዓመቱ ተጠርጣሪ ቤራን ኤ ተብሎ የሚጠራ ሲሆን፣ የሽብርተኛ ድርጅት አባል በመሆን፣ ፈንጂዎችን በመስራት እና በሕገወጥ መንገድ የጦር መሳሪያ ለመግዛት በመሞከር […]

በዘንድሮው የረመዳን ወር ረዥም እና አጭር የፆም ሰዓታት የሚኖራቸው አገራት የትኞቹ ናቸው?

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 17 የካቲት 2026 የንባብ ጊዜ: 4 ደቂቃ በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ ቅዱስ የሆነው የረመዳን ወር ረቡዕ ወይም ሐሙስ (የካቲት 11 ወይም 12/2018 ዓ.ም) ይጀምራል። እምነቱ የጨረቃ ዑደት ላይ የተመሠረተ የቀን አቆጣጠር ስለሚጠቀም የረመዳን ወር የሚጀመርበት ጊዜ በየዓመቱ ይቀያየራል። በየዓመቱ በአስራ አንድ ቀናት ወደ ኋላ እየተገፋ ይሄዳል።ባለፈው ዓመት የረመዳን ወር የጀመረው […]

በመንግስት የፀጥታ ሃይል ከየቤታቸው ተይዘው ከተወሰዱ በኋላ ደብዛቸው የጠፉ የአዲስ አበባ ወጣቶች አድራሻና ደህንነት አሳስቦናል።…

ኢሕአፓ/eprp  ·Follow በመንግስት የፀጥታ ሃይል ከየቤታቸው ተይዘው ከተወሰዱ በኋላ ደብዛቸው የጠፉ የአዲስ አበባ ወጣቶች አድራሻና ደህንነት አሳስቦናል።… See more በመንግስት የፀጥታ ሃይል ከየቤታቸው ተይዘው ከተወሰዱ በኋላ ደብዛቸው የጠፉ የአዲስ አበባ ወጣቶች አድራሻና ደህንነት አሳስቦናል። *​ከኢትዮጵያ ህዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ – ኢሕአፓ የተሰጠ መግለጫ* ​በአሁኑ ወቅት በሀገራችን ኢትዮጵያ ዜጎች በህግ ጥላ ስር የመጠበቅ መብታቸው ተጥሶ፣ ከየቤታቸው በፀጥታ አካላት […]

የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ – ኢሕአፓ በሁሉም የሀገሪቱ ክልሎች የሚገኙትን መዋቅሮቹን እያጠናከረ እንዳለ ይታወቃል።

ኢሕአፓ/eprp  ·Follow የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ – ኢሕአፓ በሁሉም የሀገሪቱ ክልሎች የሚገኙትን መዋቅሮቹን እያጠናከረ እንዳለ ይታወቃል። ትናንት የካቲት 07 ቀን 2018 ዓ.ም የኢሕአፓ ከፍተኛ የስራ አስፈፃሚ አባላት እንዲሁም የክልሉ የአመራር አባላትና ደጋፊዎች በተገኙበት ወቅታዊ ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ሰፊ ውይይት ተካሂዷል። ​በውይይቱ ወቅት የሚከተሉት ዋና ዋና ነጥቦች ተነስተዋል። ​ የመልካም አስተዳደር እጦት፦ በክልሉ እየተንሰራፋ የመጣው […]

Two Cup of Tej and Fifty Lashes! – Borkena

February 15, 2026 By Samuel Estefanous (estefanoussamuel@yahoo.com) This I will admit hands down- my fascination with the Emperor Tewodros II never subsides. I have been incurably hooked ever since I was a kid and given a tattered copy of a play in verse sentimentally narrating his mad adventures (by Girmachew T., I guess, I am […]