ቀጥታ,ከአሜሪካ ጋር የሚደረገው ደርድር ሲቃረብ የኢራን አብዮታዊ ዘብ የባሕር ላይ ወታደራዊ ልምምድ ማድረግ ጀመረ
የኢራን አብዮታዊ ዘብ በአገሪቱ ላይ ሊቃጣ የሚችል ወደታራዊ ጥቃትን ለመከላከል ያለውን ዝግጁነት ለመፈተሽ ቁልፍ በሆነው የሆርሙዝ ሰርጥ ልምምድ ማድረግ መጀመሩን አስታወቀ። ጭምቅ ሃሳብ የቀጥታ ሽፋን
በአፍሪካ ቀንድ ሚናዋ እየጎላ የመጣው የቱርክ የሽምግልና ጥረት እና የገጠሟት እንቅፋቶች
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 16 የካቲት 2026 የንባብ ጊዜ: 6 ደቂቃ ከኢትዮጵያ ጋር የጠበቀ ግንኙነት ያላት ቱርክ ባለፉት ዓመታት በአውሮፓ፣ በአፍሪካ፣ በመካከለኛው ምሥራቅ እና በደቡብ ምሥራቅ እስያ ውስጥ በተለያዩ መስኮች ቀላል የማይባል ተሰሚነት አላት። በዓለም ዙሪያ በንግድ፣ በኢንቨስትመንት እና በወታደራዊ መስኮች ያላት ተጽእኖ እየሰፋ የመጣው ቱርክ ግጭቶችን ለማስቆም እና ሰላም እንዲወርድ በሚደረጉ ጥረቶች ውስጥ […]
የዩክሬን የቀድሞ የኢነርጂ ሚኒስትር ከአገር ለመውጣት ሲሞክሩ በቁጥጥር ስር ዋሉ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 16 የካቲት 2026 የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ የዩክሬን የቀድሞ የኢነርጂ ሚኒስትር አገሪቱን ለቅቀው ለመውጣት ሲሞክሩ በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን ባለሥልጣናት ተናገሩ። ባለፈው ዓመት በሙስና ቅሌት ስማቸው ከተጠቀሱት ባለሥልጣናት መካከል አንዱ የሆኑት እና በኋላ ላይ ከኃላፊነታቸው የተነሱት ጀርመን ጋሉሽቼንኮ፣ ዩክሬንን ለቅቀው ሲወጡ ባቡር ላይ መያዛቸው ተገልጿል። በኅዳር ወር 100 ሚሊዮን ዶላር የዝርፊያ […]
በጋና አንድ ሩሲያዊ ከሴቶች ጋር የነበረውን ወሲባዊ ግንኙነት በድብቅ በመቅረፅ ተወነጀለ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 16 የካቲት 2026, 08:53 EAT የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ ጋና ወሲባዊ ግንኙነቱን በድብቅ በመቅረፅ እና ምስሉን ያለ ሴቶቹ ፈቃድ በድረ ገፅ አጋርቷል የተባለው ሩሲያዊ ተላልፎ እንዲሰጣት ልትጠይቅ ነው። የአፍሪካ እና የሩሲያ መገናኛ ብዙኃን የግለሰቡን ማንነት የለዩ ሲሆን የድረ ገፅ ጦማሪ የሆነው በ30ዎቹ እድሜ ክልል ውስጥ የሚገኘው ግለሰብ ወደ ጋና ተጉዞ […]
ኢራን የኒውክሌር ስምምነት ላይ ለመድረስ ሲባል ከአቋሟ ፈቀቅ ብላ ለመነጋገር ዝግጁ መሆኗን ገለጸች
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 15 የካቲት 2026 የንባብ ጊዜ: 3 ደቂቃ ኢራን፤ አሜሪካ የጣለችባትን ማዕቀቦች ለማንሳት ፈቃደኛ ከሆነች፤ ከአቋሟ ፈቀቅ ብላ የኒውክሌር ስምምነት ላይ የመድረስ ሐሳብን ለማጤን ዝግጁ መሆኗን አንድ የኢራን ሚኒስትር ለቢቢሲ ተናገሩ። የአሜሪካ ባለሥልጣናት፤ ቴህራን እና ዋሽንግተን የሚያደርጉት ድርድር ለመጓተቱ ተጠያቂዋ ኢራን እንጂ አሜሪካ እንዳልሆነች በተደጋጋሚ በአጽንኦት ተናግረዋል። የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር […]
“ተወዳጇ እና ደስተኛዋ ልጄ እንዴት በራሷ ላይ ወሰነች?” – በቲክ ቶክ እና በእኩዮቿ ጫና ራሷን ያጠፋቸው ኢትዮጵያዊት ታዳጊ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 12 የካቲት 2026 የንባብ ጊዜ: 6 ደቂቃ *ማስጠንቀቂያ፡ ይህ ታሪክ ራስን ማጥፋትን ጨምሮ አንዳንዶችን ሊረብሹ የሚችሉ ዝርዝር ጉዳዮችን ይዟል። ፊዮሬላ ነብዩ የ13 ዓመት ታዳጊ ነበረች። ጥር 4 ለምታከብረው ልደቷ ዝግጅቱ ተጠናቋል። አሜሪካ እንዲከበር ነበር የታቀደው። ልደቷን ከወንድሟ እና ከእህቶቿ ጋር ለማክበር ወደ ዩናይትድ ስቴትስ ለመጓዝ በዝግጅት ላይ ነበረች። የበረራ ትኬት […]
ኖስትራዳመስ፡ የፈረንሳያዊው ኮከብ ቆጣሪ ትንቢቶች ለምን አሁንም ድረስ ተቀባይነት አገኙ?
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 15 የካቲት 2026 የንባብ ጊዜ: 4 ደቂቃ በ16ኛው ክፍለ ዘመን የኖረው ኮከብ ቆጣሪ ሙሉ ስሙ ሚሼል ዴ ኖትረዳም ቢሆንም ዓለም የሚያውቀው ግን ኖስትርዳመስ በሚል ነው። በወረርሽኝ የተጠቁ ሰዎችን የሚያክም የሕክምና ባለሙያ፣ መድኃኒት ቀማሚ እንዲሁም ኮከብ ቆጣሪ ነበር። በአራት መስመር ስንኞቹ ስለሚመጣው እጅግ አስከፊ የአየር ንብረት መዛባት፣ ስለ የመጨረሻው የዓለም ጦርነት፣ […]
ኦባማዎችን ዝንጀሮ አድርጎ የሚያሳየውን የትራምፕ ቪድዮ በተመለከተ ባራክ ኦባማ ምላሽ ሰጡ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 15 የካቲት 2026 የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ፤ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በማኅበራዊ ሚዲያ ገጻቸው ለጥፈውት የነበረውን ዘረኛ ቪድዮ በተመለከተ ቀጥተኛ ያልሆነ ምላሽ ሰጡ። ኦባማ በፖድካስት ላይ በሰጡት ቃለ ምልልስ “የመንግሥት ባለሥልጣናት ቀድሞ የነበራቸው ክብር እና ሃፍረት አሁን ጠፍቷል” ብለዋል። ትራምፕ፤ የቀድሞ ፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ እና ቀዳማዊት […]
የዩናይትድ ኪንግደም ጠቅላይ ሚኒስትር አውሮፓ ለፍልሚያ ዝግጁ መሆን አለባት አሉ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 15 የካቲት 2026 የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ የዩናይትድ ኪንግደም ጠቅላይ ሚኒስትር ኪር ስታርመር፤ አውሮፓ ሕዝቦቿን፣ እሴቶቿን እና የአኗኗር ዘይቤዋን ለማስጠበቅ ስትል ለፍልሚያ ዝግጁ መሆን አለባት ሲሉ ለዓለም መሪዎች ተናገሩ። ቅዳሜ ዕለት በሙኒክ የደኅንነት ኮንፈረንስ ላይ ንግግር ያደረጉት ስታርመር፤ በዩናይትድ ኪንግደም እና በአውሮፓ ኅብረት መካከል ጥልቅ ግንኙነት እና ትብብር እንዲኖር ጥሪ […]
ሩሲያ ዝነኛውን የፑቲን ተቃዋሚ አሌክሲ ናቫልኒ በእንቁራሪት መርዝ እንደገደለችው ተገለጸ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 15 የካቲት 2026 የንባብ ጊዜ: 3 ደቂቃ እስር ቤት ውስጥ ሞቶ የተገኘው የፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ዋነኛ ተቃዋሚ አሌክሲ ናቫልኒ በእንቁራሪት መርዝ መገደሉን ዩናይትድ ኪንግደም እና የአውሮፓ አጋሮቿ አስታወቁ። ‘ዳርት ፍሮግ’ ከተባለ የእንቁራሪት ዝርያ በሚገኝ መርዝ አሌክሲ መገደሉ ይፋ የተደረገው ተቃዋሚው ከሞተ ከሁለት ዓመት በኋላ ነው። በሳይቤሪያ እስር ቤት ሳለ መሞቱን […]
