አሜሪካ እና ሩሲያ የካናዳ ተገንጣዮችን ጥያቄ እያቀጣጠሉ ነው ተባለ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 7 ግንቦት 2026, 08:02 EAT የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ የካናዳዋ ግዛት አልበርታ ያነሳችውን የመገንጠል ጥያቄ አሜሪካ እና ሩሲያ እያቀጣጠሉ መሆኑን አዲስ የወጣ ሪፖርት ጠቆመ። ሪፖርቱን ይፋ ያደረጉት አጥኚዎች እንዳሉት፤ የአሜሪካ እና ሩሲያ ጣልቃ ገብነት የካናዳን “ዴሞክራሲያዊ ልዕልና” አደጋ ውስጥ ይጥላል። በምዕራባዊቷ የካናዳ ግዛት አልበርታ በቅርቡ ሕዝበ ውሳኔ እንዲካሄድ ሐሳብ ቀርቧል። […]
የፈረንሳይ ፖሊስ ኖቤል መሰል ሽልማት ፈጥሮ ራሱን የሸለመው ምሁር ላይ ምርመራ ከፈተ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 8 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ ከኖቤል ጋር የሚመሳሰል ሽልማት ፈጥሮ ራሱን የሸለመው ፈረንሳዊ ምሁር ላይ ምርመራ ተከፈተ። ፍሎረንት ሞንታክሌር የተባለው ምሁር የፈጠረው ሐሰተኛ ሽልማት በፊሎሎጂ (የቋንቋ፣ ሥነ ጽሑፍ እና ታሪካዊ አመጣጡ ጥናት) ዘርፍ የሚሰጥ እንደሆነ ገልጾ ነበር። በአውሮፓውያኑ 2016 ላይ በፓሪስ በተካሄደ የሽልማት ሥነ ሥርዓት ላይ ምሁሩ […]
የአይኤስ ተዋጊዎችን አግብተው ነበር የተባሉ ሴቶች ከሶሪያ ወደ አውስትራሊያ ተመለሱ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 6 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ ከእስላማዊ መንግሥት (አይኤስ) ጋር ግንኙነት ያላቸው 13 ሴቶች እና ሕጻናት በሶሪያ የእስር ማዕከል ውስጥ ዓመታትን ካሳለፉ በኋላ ወደ አውስትራሊያ ቤታቸው ተመለሱ። ከአውሮፓውያኑ 2019 ጀምሮ አል ሮጅ በተባለው የእስር ካምፕ ውስጥ የነበሩት ሴቶች ጉዳይ አውስትራሊያ ውስጥ ከፍተኛ ፖለቲካዊ ክርክር ያስነሳ ነው። የአገሪቱ መንግሥት […]
የዴሞክራቲክ ኮንጎ ፕሬዝዳንት የሥልጣን ዘመናቸውን እንደሚያራዝሙ እና ምርጫ እንደሚዘገይ ጠቆሙ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 4 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ የዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ፕሬዝዳንት ፌሊክ ቴሼኬዲ፤ በአውሮፓውያኑ 2028 የሥልጣን ዘመናቸውን ሲጠናቀቅ ለሦስተኛ ጊዜ ለመሪነት መወዳደር እንደሚያስቡ ተናገሩ። ይሁን እንጂ የፕሬዝዳንትነት ሥልጣኑን የማራዘም ጉዳይ ሊሆን የሚችለው ዜጎችን በሕዝበ ውሳኔ በማማከር ብቻ እንደሚሆን ገልጸዋል። በኮንጎ ሕግ መሠረት አንድ ፕሬዝዳንት መወዳደር የሚችለው ሁለት ጊዜ ብቻ […]
Gobeze Sisay of The Voice of Amhara was arrested in May 2023 in Djibouti
Gobeze Sisay The Voice of Amhara | Addis Ababa, Ethiopia | May 6, 2023 Photo Credit: Courtesy of Gobeze Sisay Job:Editor, Internet Reporter, Publisher / Owner Medium:Internet Beats Covered:Human Rights, Politics, War Gender:Male Local or Foreign:Local Freelance:No Charge:Anti-state Sentence:Not sentenced Reported Health Problems:No Gobeze Sisay of The Voice of Amhara was arrested in May 2023 in Djibouti […]
የአዲስ አበባ ሚዲያ ካውንስልን በማስመልከት የወጣ መግለጫ!!!
የህልውና አደጋን በጋራ ትግል የመቀልበስ አዲሱ ምዕራፍ ከአፋብን የተሰጠ የእንኳን ደስ አላችሁ መግለጫ…
የህልውና አደጋን በጋራ ትግል የመቀልበስ አዲሱ ምዕራፍ ከአፋብን የተሰጠ የእንኳን ደስ አላችሁ መግለጫ…
ከዘንድሮ መጠባበቂያ በጀት 205 ቢሊዮን ብር ገደማ የገንዘብ እጥረት ላጋጠማቸው አስፈጻሚ መስሪያ ቤቶች ተሰጠ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር
May 6, 2026 የፌደራል መንግስት ለዘንድሮው በጀት ዓመት ለመጠባበቂያነት ከያዘው 269 ቢሊዮን ብር ውስጥ 76 በመቶውን ያዋለው፤ የበጀት እጥረት ላጋጠማቸው የአስፈጻሚ መስሪያ ቤቶች ፕሮግራሞች እና ተቋማቱ በበጀት ዝግጅት ጊዜያት ላላካተቷቸው ስራዎች መሆኑን የገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ ባለፉት ዘጠኝ ወራት ለፌደራል መንግስት መስሪያ ቤቶች የከፈለው የገንዘብ መጠን 847.9 ቢሊዮን ብር እንደሆነም ጨምሮ ገልጿል። ይህ የተገለጸው ለህዝብ ተወካዮች […]
EMS Eletawi ያንዣበበው የጦርነት ስጋትና የኃይል አሰላለፍ Wed 06 May 2026
EMS (Ethiopian Media Services)
EMS የሕዝብ አስተያየት Wed 06 May 2026
EMS (Ethiopian Media Services)
