ቀጥታ,የሶማሊያው መሪ ጎረቤት አገራት እስራኤል ለሶማሊላንድ የሰጠችውን ዕውቅና ይደግፋሉ ሲሉ ከሰሱ
የሶማሊያው ፕሬዝዳንት ሐሰን ሼክ ሞሐሙድ ስማቸውን ያልጠቀሷቸው ጎረቤት አገራት እስራኤል ለሶማሊላንድ የሰጠችውን የአገርነት ዕውቅና ይደግፋሉ ሲሉ ከሰሱ። ጭምቅ ሃሳብ የቀጥታ ሽፋን
ትራምፕ ከአየር ንብረት ለውጥ ደንብ ጀርባ ያለውን የአሜሪካ ሳይንሳዊ እርምጃ ሰረዙ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 13 የካቲት 2026 የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ አሜሪካ በቀድሞው ፕሬዚዳንት ኦባማ የሥልጣን ዘመን የዓለምን የሙቀት መጠን ለመቀነስ የወሰደቻቸውን ሳይንሳዊ እርምጃዎች በሙሉ ቀለበሱ። ይህ በቀድሞው ፕሬዚዳንት ኦባማ የሥልጣን ዘመን የወጣው እና “ኢንዳንጀርመንት ፋይንዲንግ” እየተባለ የሚታወቀው ሳይንሳዊ ግኝት በርካታ የግሪን ሃውስ ጋዝ ልቀቶች የሕዝብ ጤናን አደጋ ላይ መጣላቸውን […]
የቀድሞው የኖርዌይ ጠቅላይ ሚኒስትር ከኤፕስቲን ጋር በተያያዘ ክስ ቀረበባቸው
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 6 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ የቀድሞው የኖርዌይ ጠቅላይ ሚኒስትር ቶርቢዮርን ጃግላንድ ከአሜሪካዊው የወሲብ ጥቃት ወንጀለኛ ጄፍሪ ኤፕስቲን ጋር በተያያዘ “ሙስና” ፈፅመዋል በሚል ክስ እንደቀረበባቸው ፖሊስ አስታወቀ። የአውሮፓ ምክር ቤት የጃግላንድ ያለመከሰስ መብት እንዲነሳ ካደረገ በኋላ ነው ክሱ የቀረበባቸው። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ምንም ዓይነት ወንጀል እንዳልፈፀሙ እና ለትብብር ዝግጁ […]
ኬንያ ከሶማሊያ ጋር ያላትን ድንበር ከ15 ዓመት በኋላ ዳግም ልትከፍት ነው
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 5 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ ኬንያ ከአስራ አምስት ዓመታት በፊት በሶማሊያ የሚንቀሳቀሰው አልሸባብ የሰነዘረባትን ጥቃት ተከትሎ የዘጋችውን የሁለቱን አገራት ድንበር ዳግመኛ ልትከፍት መሆኑን ገለፀች። ኬንያ ከሶማሊያ ጋር ያላት ድንበር በእስላማዊ ታጣቂ ቡድን አልሻባብ በተሰነዘረበት ጥቃት ምክንያት ዘግታ የቆየች ሲሆን ከ15 ዓመታት በኋላ በሚያዝያ ወር ዳግመኛ እንደምትከፍት ፕሬዝዳንት […]
ከሰሞኑ በደብረ ታቦር ከተማ የተከሰተው ምንድን ነው?
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 7 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 4 ደቂቃ በአማራ ክልል የደቡብ ጎንደር ዞን መቀመጫ በሆነችው ደብረ ታቦር ከተማ በፋኖ ታጣቂዎች እና በመንግሥት ኃይሎች መካከል በተካሄደ ግጭት የሕይወት እና የንብረት ጉዳት መድረሱን ነዋሪዎች ተናገሩ። በከተማዋ ከፍተኛ ውድመት ያደረሰው ግጭት የተከሰተው በዞኑ በሚገኙ ሌሎች አካባቢዎች ጭምር ውጥረት ከነገሰ ከአንድ ወር ገደማ በኋላ […]
Statement to International Media covering the AU Summit in Addis Ababa – EPRP
EMS Eletawi የምህረት አዋጅ Thu 12 Feb 2026
EMS (Ethiopian Media Services)
EMS ዜና Thu 12 Feb 2026
EMS (Ethiopian Media Services)
EMS Advert Meti with ambassador Tibor Naggy Feb 2026
EMS (Ethiopian Media Services)
EMS | የወሎ ተጋድሎ Feb 2026
EMS (Ethiopian Media Services)
