በእንግሊዝ ጎዳና የሚኖሩ ስደተኞች ቁጥር እየጨመረ መምጣቱ ተነገረ

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 6 ሰአት በፊት በእንግሊዝ ባለፉት አራት ዓመታት ጎዳና የሚኖሩ ስደተኞች ቁጥር አራት እጥፍ መጨመሩን ቢቢሲ ያገኘው መረጃ አሳየ። የእንግሊዝ መንግሥት መረጃ እንደሚያሳየው በአውሮፓውያኑ 2021/22 የነበረው ቁጥር 3560 ሲሆን በ2024/25 ወደ 19310 አድጓል። የእርዳታ ድርጅቶች መኖሪያ ቤት የሌላቸው ስደተኞች ቁጥር የጨመረው በመንግሥት የፖሊሲ ለውጥ ምክንያት ነው ይላሉ። የእንግሊዝ መንግሥት አዲሱ […]

ዩኬ ቪዛ ለመከልከል የዛተችባቸው የአፍሪካ አገራት ስደተኞችን መልሰው ለመቀበል ተስማሙ

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 4 ሰአት በፊት ዩናይትድ ኪንግደም (ዩኬ) የቪዛ ክልከላ ለመጣል የዛተችባቸው ሦስት የአፍሪካ አገራት ስደተኞችን መልሰው ለመቀበል ተስማሙ። የዩኬ የአገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትር ሻባና መሐሙድ በአገራት ላይ የቪዛ ቅጣት እንደሚጥሉ ካስታወቁ ከአንድ ወር በኋላ ናሚቢያ እና አንጎላ ስደተኞችን እንደሚቀበሉ አስታውቀዋል። ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎም ስደተኞችን መልሶ በመቀበል ከዩናይትድ ኪንግደም ጋር እንደምትተባበር […]

በእነዶክተር ወንድወሰን መዝገብ 15 ተከሳሾች በማስረጃ እንዲከላከሉ ተበየነባቸው

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 7 ሰአት በፊት በእነዶክተር ወንድወሰን አሰፋ መዝገብ ጉዳያቸው እየታየ ያሉ 15 ተከሳሾች የቀረበባቸውን የሽብር ክስ በማስረጃ እንዲከላከሉ ተወሰነ። ተከሳሾቹ ሐምሌ 15/2015 ዓ. ም. በአማራ ክልል በነበረው ሁከት ተጠርጥረው በቁጥጥር ሥር የዋሉ ናቸው። በዶ/ር ወንድወሰን አሰፋ ስም በሚጠራው መዝገብ 51 ተከሳሾች የነበሩ ሲሆን፤ አራቱን ጋዜጠኞች መስከረም አበራ፣ ጎበዜ ሲሳይ፣ ዳዊት […]

የማኅፀን በር ካንሰርን ከወር አበባ በሚወሰድ ናሙና መመርመር የሚያስችል አዲስ ዘዴ ተገኘ

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 7 ሰአት በፊት የማኅፀን በር ካንሰርን ከወር አበባ ላይ በሚወሰድ የደም ናሙና መመርመር በሽታውን ለመለየት ትክክለኛው እና ቀላሉ መንገድ መሆኑን ተመራማሪዎች አስታወቁ። በዩናይትድ ኪንግደም (ዩኬ) የማኅፀን በር ካንሰርን ለመለየት የሕክምና ባለሙያዎች ከማኅፀን በር ላይ ህዋስን በመውሰድ ምርመራ ያደረጋሉ። በአዲሱ የምርመራ መንገድ ላይ የተደረገ ጥናት እንደሚያሳየው ናሙናውን በቤት ውስጥ በንጽህና […]

በኢትዮጵያ የፕላስቲክ ከረጢቶችን የሚከለክለው አዋጅ ምን ይላል? የትኞቹ ጎረቤት አገራት ተግባራዊ አደረጉ?

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 6 ሰአት በፊት በኢትዮጵያ ለአንድ ጊዜ አገልግሎት የሚውሉ የፕላስቲክ ከረጢቶችን መጠቀም የሚያግደው ሕግ ከጥር 23/2018 ዓ.ም. ጀምሮ ተግባራዊ መሆን ጀምሯል። አዋጁ ተግባራዊ መሆን የጀመረው ባለፈው ሐምሌ ወር በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከፀደቀ ከስድስት ወራት በኋላ ነው። በአዋጁ የማስፈፀም ሥልጣን የተሰጠው የአገሪቷ የአካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን ሕጉን ጥሰው የሚገኙ አካላት ቅጣት […]

የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ በአማራ ክልል ዋና ከተማ ባህርዳር ጥር 23 ቀን 2018 ዓ.ም የክልሉን ቅርንጫፍ ማስተባበርያ ጽ/ቤት የሚመሩ አመራሮችን መምረጡ ይታወሳል።

ኢሕአፓ/eprp  የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ በአማራ ክልል ዋና ከተማ ባህርዳር ጥር 23 ቀን 2018 ዓ.ም የክልሉን ቅርንጫፍ ማስተባበርያ ጽ/ቤት የሚመሩ አመራሮችን መምረጡ ይታወሳል። በትናንትናው ዕለትም አመራሮቹ ከዚህ ቀደም በባህርዳር ከተማ የነበረውን ጽ/ቤት ቀበሌ 16 ኪዳነምሕረት ቤተክርስትያን ፊት ለፊት ወደሚገኘው ዋንዛዬ ሪልስቴት ህንጻ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 202 በማዘዋወር በይፋ በመመረቅ ከፍተዋል። በጽ/ቤቱ ምርቃት የፓርቲው የቀድሞ […]

The Quiet Militarization of Somalia and What It Means for the Horn – Borkena

February 5, 2026 By Mohamud A. Ahmed – Cagaweyne For much of the past three decades, Somalia has been treated by the world as a humanitarian emergency with a flag. Diplomacy focused on survival, not strategy. Security policy revolved around containment, not capability. But something quieter, more consequential now appears to be unfolding in Mogadishu […]

To PM Abiy Ahmed ( By Gedu Andargachew) – BORKENA

February 5, 2026 February 5, 2026 To: His Excellency Prime Minister Abiy Ahmed  From: Gedu Andargachew  Subject: Regarding Statements Made in Parliament Referencing My Name Your Excellency,  On February 3, 2026, during the address you delivered before Parliament, you spoke about the causes of the disagreement between Ethiopia and Eritrea and, in doing so, cited my […]

የአሜሪካው አምባሳደር ስለ ሰሞኑ ግጭት ምን አሉ? – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር

February 5, 2026 የአሜሪካው አምባሳደር ኧርቪን ማሲንጋ ባለፈው ሳምንት በሰሜን ኢትዮጵያ የተከሰቱ ሁነቶች፤ ለሰላም እና መረጋጋት “ዘላቂ ቁርጠኝነት እንደሚያስፈልግ” “አስታዋሽ” መሆናቸውን ገለጹ። አምባሳደሩ “ወደ ዘላቂ ሰላም የሚመራው የተሻለ መንገድ” “ምክንያታዊ እና የሰከኑ ውይይቶች” እንደሆነም አስታውቀዋል።  ማሲንጋ ይህንን ያሉት፤ በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ የማህበራዊ ትስስር ገጾች ዛሬ ሐሙስ ጥር 28፤ 2018 በተሰራጨ መልዕክታቸው ነው። የአምባሳደሩ መልዕክት በመከላከያ […]