‘አስቀያሚ አጨዋወት’ እና ‘ተአምር’ የታየበት የማንቸስተር ሲቲ እና የአርሰናል ጨዋታ ምን አስመለከተን?

ከ 3 ሰአት በፊት ማንቸስተር ሲቲ በሜዳው አርሰናልን አስተናግዶ 2 ለ 2 በተጠናቀቀው ጨዋታ አንድ ቡድን ለመጫወት ወደ ሜዳ ገብቷል ሲል በርናንዶ ሲልቫ መድፈኞቹን ወቅሷል። የለንደኑ ክለብ “አስቀያሚ አጨዋወትን” መርጧል ሲሉም የሲቲ ተጫዋቾች ወቅሰዋል። የአርሰናል አሰልጣኝ ማይክል አርቴታ በበኩሉ ሁለተኛውን አጋማሽ በ10 ተጫዋች ተጫውተው ለድል አፋፍ መድረሳቸውን ‘ተአምር’ ብሎታል። አርሰናል ሦስት ነጥቡን በእጁ አስገብቶታል ተብሎ […]

ግለሰቦችን፣ ቡድኖችን፣ ተቋማትን እና አገራትን ዒላማ የሚያደርገው ሞሳድ ማን ነው?

ከ 5 ሰአት በፊት ባለፈው ሳምንት በሊባኖስ ከተፈጸሙት በሺዎች የሚቆጠሩ ከትንንሽ ነገር ግን ከአደገኛ ፍንዳታዎች ጀርባ በርካቶች የእስራኤል እጅ አለበት ብለው ያምናሉ። ምክንያታቸው ደግሞ እንዲህ ያለውን የረቀቀ እና የተቀነባበረ ጥቃት በዓለም ላይ ከአገሪቱ የስለላ ድርጅት ሞሳድ ውጪ ማንም ይፈጽመዋል ብለው ስለማያስቡ ነው። ፍንዳታዎቹ በዋናነት ኢላማ ያደረጉት በኢራን የሚደገፈው እና እስራኤል መሪዎቹን እንዲሁም አባላቱን እያሳደደች የምትገድልበት […]

በፓኪስታን የኢትዮጵያ አምባሳደርን ጨምሮ ሌሎች ዲፕሎማቶች ላይ የቦምብ ጥቃት ተፈጸመ

ከ 2 ሰአት በፊት በሰሜን ምዕራብ ፓኪስታን በጉብኝት ላይ የነበሩ የኢትዮጵያ አምባሳደርን ጨምሮ ሌሎች ዲፕሎማቶች በነበሩበት በተፈጸመ የቦምብ ጥቃት አንድ የፖሊስ መኮንን መሞቱን የአገሪቱ ባለሥልጣናት አስታወቁ። ሮይተርስ የዜና ወኪል የስዋት ግዛት ፖሊስ ኃላፊን ዋቢ አድርጎ እንደዘገበው የውጭ አገር ዲፕሎማቶቹ በአካባቢው ያለን ቱሪስት ሥፍራ ለመጎብኘት ሲጓዙ ነው መንገድ ዳር በተጠመደ ቦምብ ጥቃቱ የደረሰው። “ዲፕሎማቶቹን እየመራ ሲሄድ […]

ትራምፕ በመጪው ምርጫ ከተሸነፉ ዳግም ለፕሬዝዳንትነት እንደማይወዳደሩ ጠቆሙ

ከ 4 ሰአት በፊት የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዝዳንትና የአሁኑ የካማላ ሐሪስ ተፎካካሪ ዶናልድ ጄ ትራምፕ በመጪው ምርጫ ካላሸነፉ በፈረንጆቹ 2028 እንደማይወዳደሩ ጠቆሙ። የ78 ዓመቱ የዕድሜ ባለጸጋ ትራምፕ ላለፉት ሦስት ተከታታይ የፕሬዝዳንታዊ ምርጫዎች ሪፐብሊካንን ወክለዋል። በቅርቡ ባደረጉት አንድ ቃለምልልስ በቀጣይ ምርጫ በካማላ ሐሪስ ከተሸነፉ ከ4 ዓመት በኋላ ዳግም ይወዳደራሉ ወይ ተብለው ሲጠየቁ፣ “አይመስለኝም። አላደርገውም” ብለዋል። ይሁንና መጪውን […]

የሄዝቦላው ምክትል መሪ “የትኛውንም እርምጃ ለመመከት ዝግጁ” መሆናቸውን አስታወቁ

ከ 4 ሰአት በፊት እስራኤል እና ሄዝቦላህ ድንበር አካባቢ የሚያደርጉትን የተኩስ ልውውጥ አጠናክረው እንደሚቀጥሉ ገልፀዋል። ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ደግሞ ሁለቱ ወገኖች ከለየለት ጦርነት እንዲቆጠቡ እያሳሰበ ይገኛል። የእስራኤል ጦር ኃይል እንዳለው ቅዳሜ ምሽት እና እሑድ ንጋት 150 ሮኬቶች፣ ሚሳዔሎች እና ሌሎች የጦር መሣሪያዎች ወደ እስራኤል ተተኩሰዋል። አንዳንድ ጥቃቶች ከዚህ ቀደም ከሚመቱት ዒላማ ዘልቀው በመውደቃቸው በሺዎች የሚቆጠሩ […]

አሜሪካውያን መሪያቸውን የሚመርጡት እንዴት ነው? – አጭር ማብራሪያ

ከ 5 ሰአት በፊት አሜሪካውያን በቀጣይ ወር ጥምት መጨረሻ ላይ ቀጣይ ፕሬዝደንታቸውን ለመምረጥ ወደ ምርጫ ጣቢያዎች ያቀናሉ። ይህ ምርጫ የአሜሪካ ብቻ ሳይሆን የተቀረውን ዓለም ቀልብ የሚስብ ነው። በዘንድሮው ምርጫ ፕሬዝደንት ብቻ ሳይሆን የአገሪቱ ምክር ቤት (ሕግ መወሰኛው ምክር ቤት) አባላትም ይመረጣሉ። የምክር ቤቱ አባላት ሕግ አውጪዎች በመሆናቸው በአሜሪካውያን ሕይወት ላይ ተፅዕኖ አላቸው። ምርጫው መቼ ይካሄዳል? […]

Egypt urges stability in Somalia as Ethiopia escalates tensions in Puntland  – Asharq Al-Awsat

Arab World Egyptian Foreign Minister during his meeting with the US Special Envoy for the Horn of Africa in Washington (Egyptian Foreign Ministry) 07:19-22 September 2024 AD ـ 19 Rabi’ Al-Awwal 1446 AH Ethiopia has escalated tensions with Somalia by sending a “shipment of ammunition” to the Puntland region in northern Somalia. Mogadishu condemned the […]

Ethiopians struggling with bitter pill of currency reform

ADDIS ABABA: Vendors sell cloths in the historical Merkato district in Addis Ababa, Ethiopia, on Sept 14, 2024. — AFP Country of 120 million suffering high inflation amid drought, war September 21, 2024 06:37 p.m ADDIS ABABA, Ethiopia: In a small fashion store in Ethiopia’s capital, Medanit Woldegebriel’s dresses have almost doubled in price in the […]