Ethiopia Mobilized over USD 18bln in Six Months, Says PM – The Reporter

News Ethiopia Mobilized over USD 18bln in Six Months, Says PM By Ashenafi Endale February 3, 2026 – Import bill stands at USD 11.3bln The Prime Minister tells Parliament that Ethiopia registered record forex revenues over the past six months, putting the figure at over USD 18 billion. According to the PM, export of goods […]

Uganda: Museveni Taps Former Ethiopian Airlines CEO to Replace Sacked Bamuturaki

2 February 2026 Nile Post (Kampala) By Victor Tayebwa President Museveni has dismissed Uganda Airlines Chief Executive Jenifer Bamuturaki and is considering appointing a former Ethiopian Airlines chief executive to lead the national carrier, according to sources familiar with the decision. The Nile Post understands Mr Museveni, who last month ordered investigations into mismanagement of […]

አይኤስ በኢትዮጵያ በተመዘገቡት አውሮፕላኖች ላይ ጉዳት ያደረሰበት ጥቃት ምን ነበር?

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 6 ሰአት በፊት በምዕራብ አፍሪካዊቷ ኒጀር ዋና ከተማ አየር ማረፊያ ላይ በተፈጸመ ጥቃት “በኢትዮጵያ አቪዬሽን ባለሥልጣን የተመዘገቡ” ሁለት አውሮፕላኖች “መጠነኛ ጉዳት” እንደደረሰባቸው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ገለጸ። ጉዳት የደረሰባቸው ሁለት ቦይንግ 737 አውሮፕላኖች ‘አስካይ’ የተባለው አየር መንገድ “በኢትዮጵያ አየር መንገድ አማካኝነት” የተከራያቸው እንደሆኑም አስታውቋል። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሰኞ ጥር 25/2018 […]

ቀጥታ,ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ “ከኤርትራ መንግሥት ጋር ፀብ የተጀመረው በትግራይ ጦርነት ወቅት ነው” አሉ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በኢትዮጵያ እና በኤርትራ መካከል ችግር የተከሰተው የኢትዮጵያ መንግሥት የቀይ ባሕር ጉዳይን ስላነሳ ሳይሆን ቀደም ብሎ በትግራይ ውስጥ ጦርነት በተፋፋመበት ጊዜ መሆኑን ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የኤርትራ ኃይሎች በጦርነቱ ወቅት ወደ ትግራይ በመግባት ሰዎችን መግደላቸውን፣ ንብረት ማውደማቸውን እና መዝረፋቸውን በመግለጽ ከስሰዋል። ጭምቅ ሃሳብ የቀጥታ ሽፋን

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በትግራይ ጦርነት የኤርትራ ወታደሮችን የተለያዩ ጥፋቶች በመፈጸም ከሰሱ

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 5 ሰአት በፊት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት ወቅት ትግራይ ውስጥ በኤርትራ ወታደሮች የተለያዩ ጥፋቶች መፈጸማቸውን እና በአገራቱ መካከል አሁን ለተባባሰው ችግር መነሻ መሆኑን ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጥር 26/2018 ዓ.ም. ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች ምላሽ በሰጡበት ወቅት በሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት ወቅት በኤትርትራ ወታደሮች ተፈጸሙ […]

የታዋቂ ሰዎችን ስም መነጋገሪያ ያደረገው የወሲብ ወንጀለኛው ጄፍሪ ኤፕስቲን ማን ነው?

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 3 የካቲት 2026 “እኔ ወሲባዊ ጥቃት አድራሽ ወንጀለኛ ሳልሆን ጥፋተኛ ነኝ” ሲል ጄፍሪ ኤፕስቲን ከኒው ዮርክ ፖስት ጋር በአውሮፓውያኑ 2011 ባደረገው ቃለ ምልልስ ተናግሮ ነበር። ኤፕስቲን በሰጠው ቃል ምልልስ ላይ ‘sexual predator’ እና ‘offender’ የሚሉት ቃላትን ልዩነት በመግለጽ ‘የወሲብ ወንጀለኛ’ እንዳልሆነ ገልጿል። “ሰው የገለደ እና ዳቦ የሰረቀ ሰው ልዩነት አለው” […]

ቻይና በደህንነት ስጋት ምክንያት ስውር የኤሌክትሪክ መኪና በር እጀታዎችን አገደች

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 9 ሰአት በፊት ቻይና በኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ላይ ስውር የበር እጀታዎች እንዳይኖሩ አገደች። ይህ እርምጃ የቢሊየነሩ ኤሎን መስክ ኩባንያ በሆነው ቴስላ ለገበያ ቀርበው ተወዳጅነት ያተረፉት አወዛጋቢ ዲዛይኖችን መጠቀምን ያቆመች የመጀመሪያዋ አገር አድርጓታል። ይህ ውሳኔ የተሰማው በዓለም ዙሪያ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ከደህንነት ተቆጣጣሪዎች ምርመራ እየተደረገባቸው ባለበት ወቅት ነው። ቻይና ውስጥ ሁለት የዢያኦሚ […]

ሕንድ ከሩሲያ ነዳጅ ላለመግዛት፤ በምትኩም የተጣለባት የቅጣት ታሪፍ እንዲነሳ ከአሜሪካ ጋር ተስማማች

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 3 የካቲት 2026 ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ አሜሪካ ከሕንድ በሚገቡ ምርቶች ላይ ጥላ የነበረውን የ25 በመቶ ታሪፍ ወደ 18% ዝቅ እንድታደርግ የሚያስችል የንግድ ስምምነት ከሕንዱ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ጋር መስማማታቸውን አስታወቁ። ትራምፕ፤ ትሩዝ ሶሻል በተባለው የማኅበራዊ ሚዲያ ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ሕንድ የንግድ መሰናክሎችን ወደ ዜሮ እንደምትቀንስ እና ከሩሲያ ነዳጅ መግዛት […]

ቢል እና ሒላሪ ክሊንተን በወሲብ ወንጀለኛ ኤፕስቲን ጉዳይ ለመመስከር ተስማሙ

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 3 የካቲት 2026 የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ቢል ክሊንተን እና ባለቤታቸው ሒላሪ ክሊንተን በወሲብ ወንጀለኛው ሟች ጄፍሪ ኢፕስቴን ጉዳይ ኮንግረስ ፊት ቀርበው የምስክርነት ቃላቸውን ለመስጠት ተስማሙ። ባልና ሚስቱ ቃላቸውን ለመስጠት የተስማሙት ለወራት በምክር ቤቱ የቁጥጥር ኮሚቴ ፊት ለመቅረብ ፈቃደኛ ባለመሆናቸው በወንጀል እንዲጠየቁ ለማድረግ ድምጽ ከመስጠቱ ጥቂት ቀናት ቀደም ብሎ ነው። ቢል […]