ቻይና ድምጿን አጥፍታ የሰው ሠራሽ አስተውሎት ውድድሩን እየመራች ነው?

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 31 ጥር 2026 በየወሩ በመቶ ሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ተጠቃሚዎች ፒንተረስት የተባለውን ድረ-ገፅ እና መተግበሪያ ይጠቀማሉ። ፒንተረስት በሰው ሰራሽ አስተውሎት (አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ/ኤአይ) በሚሠሩ ምሥሎች የተሞላ ሆኗል። ምንም እንኳ ፒንተረስት የአሜሪካ ኩባንያ ይሁን እንጂ ድርጅቲ ከቻይና ኤአይ ሞዴሎችን በመጠቀም የተጠቃሚዎችን ፍላጎት ለሟሟላት እየሞከረ ነው። “ፒንተረስትን በኤአይ የሚታገዝ የመገበያያ እርዳታ ሰጭ አድርገነዋል” ይላሉ የኩባንያው […]

የተመድ አባላት መዋጮ እየከፈሉ ባለመሆኑ ተቋሙ የፋይናንስ ቀውስ ሊገጥመው እንደሚችል ተገለጸ

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 31 ጥር 2026, 09:47 EAT የተባበሩት መንግሥታት አባል አገራት የሚጠበቅባቸውን መዋጮ እየከፈሉ ባለመሆኑ ተቋሙ “በአጭር ጊዜ ውስጥ የፋይናንስ ቀውስ” ሊገጥመው እንደሚችል ዋና ጸሐፊው አንቶኒዮ ጉቴሬዝ አስጠነቀቁ። ተመድ የፊታችን ሐምሌ ላይ ያለው ገንዘብ ሊያልቅ እንደሚችል እና ይህም ሥራዎቹን እንደሚያሰናክል ተናግረዋል። ተቋሙ የፋይናንስ ቀውስ ውስጥ እንዳይወድቅ 193ቱ አባል አገራት መዋጮ በመክፈል ኃላፊነታቸውን […]

ዜና: የትግራይ የፖለቲካ ፓርቲዎች በክልሉ የጦርነት ስጋት በማየሉ፣ ዓለም አቀፍ አደራዳሪዎች በአስቸኳይ ጣልቃ እንዲገቡ አሳሰቡ

 በመታየት ላይ ያለ መጨረሻ የተሻሻለው: January 30, 2026 አዲስ አበባ፣ ጥር 22/ 2018 ዓ.ም፡– በትግራይ ክልል የሚንቀሳቀሱ ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች በተናጥል በፃፉት ደብዳቤ በክልሉ ዳግም ጦርነት ሊቀሰቀስ ይችላል የሚል ከፍተኛ ስጋት እንዳላቸው በመግለጽ፣ ዓለም አቀፍ አሸማጋዮችና የፕሪቶሪያ ሰላም ስምምነት ዋስትና ሰጪዎች በአስቸኳይ ጣልቃ እንዲገቡ ጥሪ አቀረቡ። ሰልሳይ ወያነ ትግራይ እና የትግራይ ነጻነት ፓርቲ  ለተባበሩት መንግሥታት […]

News: Tigray opposition parties urge international mediators to intervene as tensions raise fears of renewed war

January 30, 2026 (Photo: Reuters) Addis Abeba — Several Tigray-based opposition political parties have issued separate open letters warning of an imminent risk of renewed conflict in the region and calling on international mediators and guarantors of the Cessation of Hostilities Agreement (CoHA) to take urgent preventive action. Salsay Weyane Tigray (SaWeT) and the Tigray […]

Africa: Barbadian PM Hails GERD As Model for Ending Africa’s Energy Poverty

30 January 2026 Ethiopian News Agency (Addis Ababa) Addis Ababa — Barbadian Prime Minister Mia Amor Mottley has hailed Ethiopian Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD) as a powerful symbol of African self-determination, declaring it a living proof that the continent can defeat energy poverty even when locked out of international financing. Speaking in a widely watched […]

”በአማራ መቃብር ላይ ካልሆነ አታስቡት” ራሳችንን ለመከላከል ተዘጋጅተናል›› ”አሸተ ደምለው”

የወልቃይት ጠገዴ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ አሸተ ደምለው ሰሞንኛውን ውጥረት በተመለከተ አስተያየታቸውን አጋርተውናል፡፡ ዋና አስተዳዳሪው ‹‹ለዳግም ወረራ ታጣቂ ኃይሉን ተከዜን ለማሻገር የተጠና የፖለቲካ ስልት፤ የማደናገሪያ ፕሮፖጋንዳዎችን በመልቀቅ ላይ ነው›› ሲሉ ለአንዳፍታ ሚዲያ ተናግረዋል፡፡ ‹‹የሕውሓት ኃይል ፍላጎቱ ወልቃይት ጠገዴን መልሶ በመቆጣጠር ዛሬም እንደ ትናንቱ ከሰው በታች ሊያደርገን፤ ሊያዋርደን፤ ብቻ አይደለም፡፡ እንደሕዝብ ጨርሶ ሊያጠፋን ነው ፍላጎቱ የሚሉት […]

Chairperson of the African Union Commission calls for maximum restraint in Tigray region, Ethiopia

Press releases January 30, 2026 The Chairperson of the African Union Commission, H.E. Mahmoud Ali Youssouf, is closely monitoring the unfolding situation in parts of Tigray Region of the Federal Democratic Republic of Ethiopia, and expresses deep concern over recent developments. The Chairperson re-emphasizes the paramount and continued importance of the preservation of the hard-won […]

Meeks Statement on the Resumption of Hostilities in Northern Tigray

Press Release January 29, 2026 Washington, DC — Representative Gregory W. Meeks, Ranking Member of the House Foreign Affairs Committee, today issued a statement on renewed armed clashes in Ethiopia’s Tigray Region.  “The recent fighting in Tigray risks embroiling Ethiopia back into a civil war that endangers millions of lives, worsening an already dire humanitarian crisis and destabilizing the broader region. No party stands to benefit from a return to violence.   “I call on the parties […]

እንደ መንደርደሪያ፤ Messing (1958) — Group Therapy and Social Status in the Zar Cult of Ethiopia (American Anthropologist).

*** አዝማሪዎች እና ባለ ዛሮች/የዛር መናፍስት ፈረሶች በጃፓናዊው አንትሮፖሎጂስት/ፕሮፌሰር ዓይን!! ( ዲያቆን ተረፈ ወርቁ ) እንደ መንደርደሪያ፤ Messing (1958) — Group Therapy and Social Status in the Zar Cult of Ethiopia (American Anthropologist). ኢቲሹ ከዋሴ (ፕሮፌሰር) ይባላል። ኢትዮጵያውያን ወዳጆቹ “ጃፓናዊው ጎንደሬ” ብለው ይጠሩታል። በወጣትነት ዘመኑ ወደ ኢትዮጵያ በመምጣት ጎንደር ላይ ለዓመታት ከትሞ በአዝማሪዎች፤ በላሊበሎች እና […]

Genocide, Ethnic Cleansing, and the Criminalization of Civilian Life in Ethiopia – Borkena

January 29, 2026 By Caleb Ta (Dr.)Independent Researcher in African Political Affairs; Human Rights Advocate Abstract This article analyzes emerging evidence that violence against the Amhara people in Ethiopia extends beyond mass killing to include ethnic cleansing, forced displacement, and the systematic criminalization of civilian life. Drawing on reports from international human-rights organizations, genocide-prevention institutes, […]