Red Sea Rapprochements, Shifting US Priorities, and Ethiopia’s Outlook – The Reporter 05:26
Governance CornerGeopolitics Red Sea Rapprochements, Shifting US Priorities, and Ethiopia’s Outlook By Ashenafi Endale May 2, 2026 Reports of its intentions to normalize relations with Eritrea and growing calls for the US to follow in Israel’s footsteps in recognizing Somaliland appear to be part of a strategic realignment in the region in light of the […]
Dangote Refinery Begins Direct Jet Fuel Supply to Ethiopian AirlinesSunday Ehigiator -ThisDay Live 08:39
Nigeria The Dangote Petroleum Refinery has commenced direct aviation fuel deliveries to Ethiopian Airlines, marking a significant step in Nigeria’s entry into the international jet fuel supply chain. The development, disclosed by BusinessInsider, indicates that the refinery is now exporting aviation fuel directly to one of Africa’s largest carriers, Ethiopian Airlines, as global energy markets […]
ቀጥታ,ፕሬዝዳንት ትራምፕ በአዲሱ የኢራን እቅድ ደስተኛ አለመሆናቸውን ተናገሩ
የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ኢራን ጦርነቱን ለመቋጨት ያቀረበችው አዲስ የሰላም እቅድ እንዳላስደሰታቸው ገለጹ። የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በበኩላቸው አሜሪካ አካሄዷን የምትቀይር ከሆነ ኢራን ለዲፕሎማሲ ዝግጁ መሆኗን ተናግረዋል። ጭምቅ ሃሳብ የቀጥታ ሽፋን
ያለባቸው የጤና ችግር ሕክምና እንዲያጠኑ ያደረጋቸው ኢትዮጵያውያን ወጣቶች
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 2 ግንቦት 2026, 07:49 EAT የንባብ ጊዜ: 7 ደቂቃ በረከት በቀለ፣ ኪምቢፊዳ በሚል ስም ማኅበራዊ ሚዲያ ላይ ይታወቃል። ከዘጠኝ ወር በፊት ወደ ቲክቶክ ብቅ ከማለቱ አስቀድሞ “በስፓይና ቢፊዳ (spina befida) የተያዝኩ ብቸኛው ሰው እኔ ብቻ እንደሆንኩ ይሰማኝ ነበር” ይላል። እንደ እኔ ዓይነት በሽታ ያለበት ሌላ ሰው ያለ አይመስለኝም ነበር የሚለው […]
ዩናይትድ ኪንግደም በኢትዮጵያ ዳግም የሚጀመር ግጭት ለቀጣናው ጭምር አውዳሚ እንደሚሆን አስጠነቀቀች
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 1 ግንቦት 2026 የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ በአዲስ አበባ የሚገኘው የብሪታኒያ ኤምባሲ በድጋሚ የሚጀመር ግጭት ለትግራይ ክልል፣ ለኢትዮጵያ እና ለቀጣናው “አውዳሚ ይሆናል” ሲል አስጠነቀቀ። የአውሮፓ ሕብረት በበኩሉ ትግራይ ክልል ውስጥ ያለው ሁኔታ “በከፍተኛ ስጋት እየተከታተለው” መሆኑን ገልጾ፤ የፕሪቶሪያ ስምምነትን “አደጋ ላይ የሚጥሉ እርምጃዎች” እንዳይወሰዱ አሳስቧል። በአዲስ አበባ የሚገኘው የብሪታኒያ ኤምባሲ […]
ኢትዮጵያዊን ጨምሮ የአራት የአፍሪካ አገራት ዜጎች ከአሜሪካ ተባርረው ካሜሩን ገቡ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 2 ግንቦት 2026, 07:49 EAT የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ ኢትዮጵያዊ ስደተኛን ጨምሮ ከአሜሪካ የተባረሩ የአራት አገራት ዜጎች በዚህ ሳምንት ወደ ካሜሮን መድረሳቸውን ጠበቆቻቸው እንደተናገሩ የዜና ወኪሉ ኤኤፍፒ ዘገበ። ዘጠኙ ስደተኞች ወደ ማዕከላዊ አፍሪካዊቷ አገር የተላኩት ካሜሮን እና አሜሪካ በገቡት ስምምነት መሠረት መሆኑ ተገልጿል። ኤኤፍፒ ያወጣው ዘገባ እንደሚያመለክተው የኢትዮጵያ፣ ጋና፣ አንጎላ […]
አሜሪካ 5,000 ወታደሮቿን ከጀርመን ልታስወጣ ነው
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 2 ግንቦት 2026, 08:48 EAT የንባብ ጊዜ: 3 ደቂቃ የጀርመን መራሄ መንግሥት በኢራን ጦርነት ምክንያት ዶናልድ ትራምፕን ከተቹ ከቀናት በኋላ የአሜሪካ መከላከያ መስሪያ ቤት 5,000 ወታደሮችን ከጀርመን ለማስወጣት ማቀዱን አስታወቀ። መስሪያ ቤቱ እዚህ ውሳኔ ላይ የደረሰው የጀርመኑ መራሄ መንግሥት ፍሬድሪክ መርዝ፤ አሜሪካ በኢራን ተደራዳሪዎች “ተዋርዳለች” በማለት የዋሽንግተንን አካሄድ ከተቹ ከቀናት […]
አሜሪካ በአውሮፓ ተሽከርካዎች ላይ የምትጥለውን ታሪፍ ወደ 25% ልታሳድግ ነው
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 2 ግንቦት 2026, 09:57 EAT የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከአውሮፓ ኅብረት አባል አገራት ወደ አሜሪካ የሚገቡ መኪናዎች እና ከባድ ተሽከርካሪዎችን ላይ 25 በመቶ ታሪፍ እንደሚጥሉ አስታወቁ። ፕሬዝዳንቱ፤ የአውሮፓ ኅብረት “ለተስማማንበት የንግድ ስምምነት ሙሉ በሙሉ እየተገዛች አይደለም” ሲሉ በትሩዝ ሶሻል ማኅበራዊ ሚዲያ ገጻቸው ክስ አቅርበዋል። ስላቀረቡት ክስ ግን […]
የአሜሪካ ፍርድ ቤት የጽንስ ማቋረጫ ክኒን በፖስታ ቤት እንዳይላክ የሚከለክል ውሳኔ አስተላለፈ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 2 ግንቦት 2026, 10:41 EAT የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ የአሜሪካ ፍርድ ቤት ጽንስ ለማቋረጥ የሚያገለግለው ማይፌፕሪስቶን የተባለ መድሃኒት በፖስታ ቤት እንዳይላክ የሚከለክል ውሳኔ አስተላለፈ። አርብ ዕለት የይግባኝ ሰሚ ችሎት ጽንስ ማቋረጥ የሚፈልጉ ሰዎች በፖስታ ቤት ወይም በቴሌሜዲስን በኩል መቀበል ሳይሆን በአካል መገኘት አለባቸው የሚል ጊዜያዊ ውሳኔ አስተላልፏል። የፍርድ ቤቱ ውሳኔ […]
EMS Eletawi የአብይ ድንፋታና የቴዲ ዝምታ Fri 01 May 2026
EMS (Ethiopian Media Services)
