አንዲት ሴት በተመሳሳይ ወቅት እንዴት ከሁለት ወንዶች ልታረግዝ ትችላለች?
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 28 ሚያዚያ 2026 የንባብ ጊዜ: 4 ደቂቃ እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጣር በ2018 አንዲት እናት የመንታ ልጆቿን አባት ለማወቅ በዩኒቨርስቲ ኦፍ ኮሎምቢያ ወደሚገኘው የዲኤንኤ ምርመራ ማዕከል አመራች። ማዕከሉ የተለመደውን ናሙና ወስዶ ከመረመረ በኋላ ባገኘው ውጤት ስለተገረመ በድጋሚ ምርመራ አደረገ። ውጤቱ ስላለስገረማቸው እርግጠኛ መሆን ፈልገው ነበር። መንትዮቹ ከአንድ እናት ቢወለዱም አባታቸው ግን የተለያየ […]
110 ኪሎ ግራም ካናቢስ በሻንጣቸው ውስጥ የተገኘ የሲሪላንካ መነኮሳት በቁጥጥር ስር ዋሉ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 28 ሚያዚያ 2026 የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ በሲሪላንካ በሻንጣቸው ውስጥ 110 ኪሎ ግራም ካናቢስ ደብቀው ወደ አገር ውስጥ ለማስገባት ሲሞክሩ የተገኙ 22 መነኮሳት በአውሮፕላን ማረፊያ ውስጥ በቁጥጥር ስር ዋሉ። የጉሙሩክ ባለሥልጣናት ቅዳሜ ዕለት መነኮሳቱ በዋና ከተማዋ ኮሎምቦ በሚገኘው አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ እያንዳንዳቸው 5 ኪሎ ግራም የሚመዝን ‘ኩሽ’ የተባለ አደንዛዥ ዕጽ […]
ሰሜን ኮሪያ በ13 ዓመት ውስጥ 358 ሰዎችን በሞት መቅጣቷን አንድ ሪፖርት አመለከተ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 28 ሚያዚያ 2026, 07:58 EAT የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ በሰሜን ኮሪያ ከኮቪድ ወረርሽኝ በኋላ የሞት ቅጣት የሚፈጸምባቸው ሰዎች ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ መጨመሩን መቀመጫውን ሴኡል ያደረገ አንድ መንግሥታዊ ያልሆነ ድርጅት አስታወቀ። እንደ አውሮፓውያኑ ከጥር 2020 እስከ 2024 መጨረሻ ድረስ ቢያንስ 153 ሰዎቸ የሞት ቅጣት የተፈጸመባቸው ሲሆን፣ ይህም ከወረርሽኙ በፊት ከነበሩት አምስት […]
በእራት ግብዣ ላይ ተኩስ የከፈተው ተጠርጣሪ ትራምፕ ላይ የመግደል ሙከራ በማድረግ ክስ ተመሰረተበት
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 28 ሚያዚያ 2026 የንባብ ጊዜ: 3 ደቂቃ ቅዳሜ ምሽት በዋይት ሐውስ ዘጋቢዎች የእራት ግብዣ ላይ ተኩስ የከፈተው የካሊፎርኒያ ነዋሪ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት የሆኑት ዶናልድ ትራምፕ ላይ የግድያ ሙከራ በማድረግ ወንጀል ክስ ተመሰረተበት። የ31 ዓመቱ ኮል ቶማስ አለን ሰኞ ዕለት በዋሽንግተን ዲሲ ፍርድ ቤት በቀረበበት ወቅት በሁለት የጦር መሣሪያ ወንጀሎች ክስ ተመስርቶበታል። […]
ከባድ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች የሚሰራበት እና ጥብቅ ቁጥጥር የሚደረግበት የቻይና “የወፍራሞች እስር ቤት”
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 28 ሚያዚያ 2026 የንባብ ጊዜ: 5 ደቂቃ ቻይናውያን በትልቅ የስፖርት አዳራሽ ውስጥ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ሲያደርጉ፣ ለምግብ ሲሰለፉ እና አልጋዎች በረድፍ በተደረደቡባቸው ‘ዶርሞች’ ውስጥ ሲተኙ የሚሳዩ ምስሎች ማኅበራዊ ሚዲያ ላይ እየተለቀቁ ነው። እነዚህ የአካል ብቃት መጠበቂያዎች የቅንጦት ስፓ ያለባቸው ስፍራዎች ሳይሆኑ በቻይና ውስጥ የሚገኝ ወታደራዊ መሰል የክብደት መቀነሻ ካምፖች ናቸው። […]
Ethiopia, South Sudan to fast track implementing agreements – Borkena
April 26, 2026 Borkena Toronto – South Sudan President Salva Kiir Mayardit was in Addis for a working visit this week. He and his delegation were officially received at the Jubilee Palace (Emperor Haile Selassie’s Palace). According to information from the South Sudan Office of President, Ethiopian PM Abiy Ahmed initiated the visit. On Friday, he […]
The search for legitimacy: Ethiopia’s upcoming election – Borkena
April 27, 2026 “The legitimacy of Ethiopia’s election will not be determined solely by whether it is held, but by whether it reflects the genuine will of its people“ By George L. 1. Introduction and Background Ethiopia stands at a critical political crossroads as it approaches its upcoming national election. Elections, in principle, are intended […]
በሳይበር ደህንነት ኃላፊዎች እና ሰራተኞች ላይ እስከ 10 ዓመት የሚደርስ የጽኑ እስራት ቅጣትን የያዘ አዋጅ ለፓርላማ ሊቀርብ ነው – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር
April 27, 2026 የቁልፍ መሰረተ ልማት አገልግሎት “እንዲቋረጥ”፣ “እንዲስተጓጎል”፣ “ተዓማኒነቱን እንዲያጣ” ወይም “ሚስጥራዊነቱ እንዲጋለጥ” የሚያደርግ ወንጀል “ሆን ብሎ” እንዲፈጸም ያደረገ የሳይበር ደህንነት ኃላፊ ወይም ሰራተኛ፤ ከሰባት ዓመት እስከ አስር ዓመት በሚደርስ ጽኑ እስራት እንዲቀጣ የሚያደርግ የአዋጅ ረቂቅ ለፓርላማ ሊቀርብ ነው። ይኸው አዋጅ በቁልፍ መሰረተ ልማቶች ላይ የሚያጋጥሙ የሳይበር ደህንነት ክስተቶችን ለብሔራዊ ድንገተኛ የኮምፒውተር አደጋ ምላሽ […]
EMS Eletawi ቴዲና የፖሊስ ድራማ Mon 27 Apr 2026
EMS (Ethiopian Media Services)
EMS ዜና Mon 27 Apr 2026
EMS (Ethiopian Media Services)
