በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን ዘጠኝ ሰዎች በታጣቂዎች መገደላቸውን የተጎጂ ቤተሰቦች ተናገሩ

29 ህዳር 2024, 16:26 EAT በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን ሽርካ ወረዳ ሐሙስ ዕለት ታጣቂዎች ዘጠኝ ሰዎችን ከቤታቸው በመውሰድ መግደላቸውን የተጎጂ ቤተሰቦች እና ነዋሪዎች ለቢቢሲ ተናገሩ። ግድያው የተፈጸመው ሐሙስ ኅዳር 19/ 2017 ዓ.ም. ከሌሊቱ 6፡00 አካባቢ መሆኑን ቤተሰቦች ገልጸው፤ ታጣቂዎቹ ዘጠኝ ወንዶችን ከቤታቸው ከወሰዱ በኋላ ወንዝ አካባቢ እንደገደሏቸው ገልጸዋል። ቤተሰቦች እንሚሉት ግድያው የተፈጸመው በአካባቢው በተደጋጋሚ ተመሳሳይ […]

የመምሕራን ጉዳይ እጅግ አሳሳቢ ነው። …… ሊባረር የታቀደለት የመንግስት ሰራተኛውም !

November 29, 2024 – ምንሊክ ሳልሳዊ  የመምሕራን ጉዳይ እጅግ አሳሳቢ ነው። …… ሊባረር የታቀደለት የመንግስት ሰራተኛውም ! …. የስራ ማቆም አድማ ማንን ገደለ ? ….. ደሞዛቸውን ማጣታቸው ብቻ ሳይሆን ለእስር መዳረጋቸውም በእውቀት አባቶች ላይ የሚፈፀመውን ግፍ በግልጽ ያሳያል። ይህን ግፍ የሚቃወም ወይንም የሚያስቆም የመምህራን ማሕበር አለመኖሩም ያስቆጫል። ………… አለ የሚባለው መምሕራን ማሕበርም የመንግስት አፋሽ አጎንባሽ ሆኖ ዝምታን […]

የተለያዩ-የድሮን ጥቃት በአማራ ክልል ያደረሰዉ ጉዳት

November 29, 2024 – DW Amharic  የኢትዮጵያ መንግሥት ሠራዊትና በአማራ ክልል የሸመቁት የፋኖ ታጣቂዎች ዉጊያ ከገጠሙ ወዲሕ የመንግሥት ጦር በሰዉ አልባ አዉሮፕላኖች (ድሮን) ባደረሰዉ ተደጋጋሚ ጥቃት በትንሹ 450 ያክል ሰዎች መገደላቸዉ ተዘገበ። የኢትዮጵያ ፒስ ኦብዘርቫቶሪ የተሰኘዉ ተቋም እንደሚለዉ ከሚያዝያ 2015 እስከ ሕዳር 2017 ባለው ጊዜ ዉስጥ በአማራ ክልል 54 የድሮን እና የአየር ጥቃቶች መፈጸማቸውን መዝግቧል። ይሁንና “ራቅ […]