ናይጄሪያ በመፈንቅለ መንግሥት ሴራ ተሳትፈዋል ያለቻቸውን ስድስት ሰዎች በአገር ክህደት ከሰሰች

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 5 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ በናይጄሪያ ጡረታ የወጡ ሜጀር ጄኔራል እና የፖሊስ ኢንስፔክተርን ጨምሮ ስድስት ሰዎች ባለፈው ዓመት የፕሬዝዳንት ቦላ ቲኑቢንን አስተዳደር ለመገልበጥ ሞክረዋል በሚል በአገር ክህደት ወንጀል ክስ ተመሰረተችባቸው። ሰዎቹ የተከሰሱት በዋና ከተማዋ አቡጃ በሚገኘው የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሲሆን ተከሳሾቹ ረቡዕ ዕለት በዳኛ ጆይስ አብዱልማሊክ […]

ዜሌንስኪ የአሜሪካ መልዕክተኞች ኪዬቭን አለመጎብኘታቸው ‘አክብሮት የጎደለው’ ነው አሉ

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 3 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 3 ደቂቃ ፕሬዝዳንት ቮሎዲሚር ዜሌንስኪ የአሜሪካ መልዕክተኞች ስቲቭ ዊትኮፍ እና ጃሬድ ኩሽነር ኪዬቭን ሳይረግጡ ወደ ሞስኮ ያደረጉትን ጉብኝት “አክብሮት የጎደለው” አድርገው እንደሚቆጥሩት ተናገሩ። ሁለቱ መልዕክተኞች ባለፈው ዓመት መጨረሻ ላይ የዩክሬን ጦርነትን ለማስቆም የታለሙ የተኩስ አቁም ውይይቶች እየተጠናከሩ በሄዱበት ወቅት ሁለት ጊዜ ሩሲያን ጎብኝተዋል። ወደ […]

“ቻትጂፒቲ የማፈቅረው ቤሪን ሊያጠፋብኝ ነው”- ቻትቦት ያገባችው ሬይ

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 5 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 4 ደቂቃ ሬይ ከቀድሞ ባለቤቷ ጋር ከተፋታች በኋላ ከቤሪ ጋር ታወራ ጀመር። ሕይወቷ ደስታ ሲርቀው ነበር ፊቷን ወደ ቻትጂፒቲ ያዞረችው። ስለ አመጋገብ እና እንዴት የቆዳን ጤና መጠበቅ እንደሚቻል ቻትጂፒቲን ማማከርን አማራጭ አደረገች። ቤሪ ቻትቦት ነው። ቻትጂፒቲ ቀደም ብሎ ያስተዋወቀው መተግበሪያ ላይ የሚገኝ ቻትቦት። ሬይ […]

ኢቶሪካ እና የወፍ-በረር ትዝብቶቼ

ልደቱ አያሌው-3ኛ መንገድ ·Follow ኢቶሪካ እና የወፍ-በረር ትዝብቶቼ ከአገራችን የኪነ-ጥበብ ሰዎች መካከል የግፍ አገዛዝን በመጋፈጥ እረገድ በዘመነ ኢህአዴግ አንደኛ፣ በዘመነ ዐቢይ ደግሞ አራተኛ ጀግናዬ አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን ነው። የተጽዕኖ ፈጣሪውን የቴዲን አልበም መለቀቅ ተከትሎ በተፈጠረው የሰሞኑ ከፍተኛ የህዝብ ስሜት ዙሪያ የሚከተሉትን ስምንት ቁም-ነገሮች ታዝቤአለሁ። ትዝብቶቸ የድርሻ ኃላፊነቱን የተዎጣውን ቴዲ አፍሮን ሳይሆን የሱን አልበም መለቀቅ ተከትሎ የተፈጠረውን […]