የኢኳቶሪያል ጊኒ ምክትል ፕሬዝዳንት ቢሮ ውስጥ በሚደረግ ወሲባዊ ግንኙነት ዙሪያ ማስጠንቀቂያ ሰጡ

ከ 6 ሰአት በፊት በሥራ ቦታቸው ወሲባዊ ግንኙነት ሲፈጽሙ የሚያዙ የመንግሥት ሠራተኞች “ከባድ እርምጃ” እንደሚጠብቃቸው የኢኳቶሪያል ጊኒ ምክትል ፕሬዝዳንት አስጠነቀቁ። ይህ የምክትል ፕሬዝዳንቱ ማስጠንቀቂያ የተሰጠው በመቶዎች የሚቆጠሩ የወሲብ ቪዲዮዎች በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ ከተሰራጩ በኋላ ነው። ቪዲዮዎቹ ከፍተኛ የመንግሥት ባለስልጣን የሆነውን ባልታዛር ኢባንግ ኢንጎንጋ የከፍተኛ ባለሥልጣናት ሚስቶችን ጨምሮ ከተለያዩ ሴቶች ጋር በቢሮው ውስጥ ወሲብ ሲፈጽም የሚያሳዩ […]

Secretary Blinken Call with Ethiopian Prime Minister Abiy

Source: U.S. Embassy in Ethiopia  The Secretary and Prime Minister discussed concerns about rising tensions in the Horn of Africa ADDIS ABABA, Ethiopia, November 5, 2024 Secretary of State Antony J. Blinken spoke to Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed today. The Secretary and Prime Minister discussed the 2022 signing of the Cessation of Hostilities Agreement (COHA) […]

Ethiopia eyes big bond offer to settle debt of state-owned firms  – BNN Bloomberg 

By Fasika Tadesse November 05, 2024 at 8:51AM EST (Bloomberg) — Ethiopia plans to issue 900 billion birr ($7.4 billion) of bonds to settle debts owed by several government-owned enterprises that have hobbled the East African nation’s biggest lender. It will raise the funds via 10-year government bonds, according to a proclamation sent to parliament on […]

Ethiopia: Parliament Approves $738.2 Million Loan to South Sudan for Cross-Border Highway

5 November 2024 Addis Standard (Addis Ababa) Addis Abeba — Ethiopia’s House of People’s Representatives has approved a $738.2 million loan to South Sudan for the construction of a major cross-border highway aimed at connecting the two countries. The decision, made during the House’s fourth regular session, formalizes a 2023 loan agreement focused on a 220-kilometer […]

የደመወዝ ጭማሪው ይዘገያል ! ለምን?

By wazemaradio  Nov 5, 2024 ዋዜማ- መንግሥት ከጥቅምት ወር ጀምሮ ተግባራዊ ይደረጋል ያለው የመንግሥት ሠራተኞች የደሞዝ ጭማሪ፣ በዚህ ወር ተግባራዊ አለመሆኑን ዋዜማ ተረድታለች። በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሚገኙ መንግሥት ሠራተኞች በተወሰኑ ወረዳዎች ከሲቪል ሰርቪስ ቢሮ ጋር ውይይት ማድረጋቸውን እና ላልተወሰነ ጊዜ ተራዝሟል መባላቸውን ዋዜማ ሰምታለች። ቢሮው፣ ለከተማ አስተዳደሩ የመንግሥት ሰራተኞች ጭማሪው የሚከፈልበት ጊዜ የተራዘመው የሰራተኞችን […]