ቦሮ ዴሞክራሲዊ ፓርቲ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሽናሻ ብሔረሰብ ጥያቄ ለ15 ዓመታት ታፍኗል አለ

ዜና ቦሮ ዴሞክራሲዊ ፓርቲ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሽናሻ ብሔረሰብ ጥያቄ ለ15 ዓመታት ታፍኗል… ሲሳይ ሳህሉ ቀን: September 18, 2024 የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግሥት ለቦሮ-ሽናሻ ሕዝብ የዘመን መለወጫ ማክበሪያ ቦታ እንዲሰጥ ለ15 ዓመታት የቀረበውን ጥያቄ አፍኖ መያዙን፣ የቦሮ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ አስታወቀ፡፡ በክልሉ የሚንቀሳቀሰው ፓርቲው ማክሰኞ መስከረም 7 ቀን 2017 ዓ.ም. በወቅታዊ ጉዳዮች በሰጠው መግለጫ፣ በአባላቱና በደጋፊዎቹ […]

በወልዲያ ከተማ በተከሰተው የኮሌራ ወረርሽኝ የአንድ ሰው ሕይወት ሲያልፍ 85 ሰዎች መታመማቸው ተነገረ

የኮሌራ ወረርሽኝ የተከሰተበት የወልዲያ ከተማ ከፊል ገጽታ ማኅበራዊ በወልዲያ ከተማ በተከሰተው የኮሌራ ወረርሽኝ የአንድ ሰው ሕይወት ሲያልፍ 85 ሰዎች መታመማቸው… አበበ ፍቅር ቀን: September 18, 2024 በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን በወልዲያ ከተማ በተከሰተው የኮሌራ ወረርሽኝ፣ እስከ ማክሰኞ መስከረም 7 ቀን 2017 ዓ.ም. ድረስ የአንድ ሰው ሕይወት ሲያልፍ፣ በወረርሽኙ የተጠቁ ሰዎች ቁጥር 85 መድረሱ ተገለጸ፡፡ […]

በአማራ ክልል ለሚፈጸሙ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ትኩረት በመንፈጉ ተወቀሰ

ዜና በአማራ ክልል ለሚፈጸሙ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ትኩረት በመንፈጉ ተወቀሰ ዮናስ አማረ ቀን: September 18, 2024 የአማራ ማኅበር በአሜሪካ (Amhara Association of America) የተባለው ለአማራ ተወላጆች ሰብዓዊ መብቶች መከበር የሚሠራው ድርጅት ማክሰኞ መስከረም 7 ቀን 2017 ባወጣው ሪፖርት፣ ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ በአማራ ላይ ይፈጸማል ያለውን ብሔር ተኮር ጥቃትና የሰብዓዊ መብቶች ጥሰት ዓይቶ […]

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግዙፉን የኤርባስ አውሮፕላን በጥቅምት ወር ሊረከብ ነው

በናርዶስ ዮሴፍ September 18, 2024 የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቅርቡ የሚረከበው ኤርባስ 350-1000 ግዙፍ አውሮፕላን የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአፍሪካ አኅጉር የመጀመሪያውንና ከ350 እስከ 410 መንገደኞች ማሳፈር የሚያስችለውን ግዙፍ ኤርባስ አውሮፕላን በጥቅምት ወር እንደሚረከብ ታወቀ። የሪፖርተር ምንጮች እንደገለጹት፣ አየር መንገዱ ከአውሮፓው አውሮፕላን አምራች ድርጅት ኤርባስ ያዘዘውን ኤ350-1000 በመባል የሚታወቀውን ግዙፍ አውሮፕላን በጥቅምት ወር ርክክብ ይፈጽማል። የኢትዮጵያ አየር […]

ጋዜጠኛ በቃሉ አላምረው እና በላይ ማናዬ ከሀገር ተሰደዱ -ኢትዮጵያ ኢንሳይደር

September 18, 2024 በሙሉጌታ በላይ ከሶስት ወራት በፊት ከእስር የተፈቱት ጋዜጠኛ በቃሉ አላምረው እና በላይ ማናዬ፤ ሀገራቸውን ለቅቀው ለመሰደድ መገደዳቸውን ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ተናገሩ። ሁለቱ ጋዜጠኞቹ የተሰደዱት፤ በመንግስት የጸጥታ አባላት በተሰጣቸው “ለህይወታቸው የሚያሰጋ” “ማስጠንቀቂያ” እና ከእስር ከተፈቱ በኋላ በሚደረግባቸው “ክትትል” ምክንያት እንደሆነ ገልጸዋል። ጋዜጠኛ በላይ እና በቃሉ 11 ቀናት የፈጀ “አስቸጋሪ ጉዞ” በማድረግ ከሀገር የወጡት፤ ባለፈው […]

ሕወሓት አቶ ጌታቸው ረዳን ጨምሮ በ16 አመራሮቹ ላይ የመጨረሻ ውሳኔ አሳለፈ

የሕወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴን ውይይት ሊቀመንበሩ ደብረ ጽዮን ገብረ ሚካኤል (ዶ/ር) እና ምክትላቸው አቶ አማኑኤል አሰፋ ሲመሩ ዜና ሕወሓት አቶ ጌታቸው ረዳን ጨምሮ በ16 አመራሮቹ ላይ የመጨረሻ ውሳኔ አሳለፈ ዮሐንስ አንበርብር ቀን: September 18, 2024 የሕወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ ሲያካሂድ የነበረውን ስብሰባ ሰኞ መስከረም 6 ቀን 2017 ዓ.ም. አጠናቆ ባወጣው መግለጫ፣ ራሳቸውን ከ14ኛ የሕወሓት ጉባዔ ያገለሉትን አቶ […]

ኢጋድ ኢትዮጵያና ሶማሊያን ለማደራደር ጥረት መጀመሩ ተሰማ

የኢጋድ ዋና ጸሐፊ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) ከሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሐሰን ሼክ መሐመድ ጋር ዜና ኢጋድ ኢትዮጵያና ሶማሊያን ለማደራደር ጥረት መጀመሩ ተሰማ ዮሐንስ አንበርብር ቀን: September 18, 2024 የምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት ድርጅት (ኢጋድ)፣ በኢትዮጵያና በሶማሊያ መካከል የተፈጠረውን ፖለቲካዊ ውጥረት በድርድር ለመፍታት ጥረት መጀመሩ ተሰማ። በኢጋድ ዋና ጸሐፊ የሆኑት ኢትዮጵያዊው ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) የተመራ ልዑክ በሶማሊያ […]

African Urban Powerhouses: The Rise of Addis Ababa and Beyond  – The Rio Times 16:58

By Rocco Caldero September 17, 2024 Addis Ababa leads a new wave of African urban growth, set to become a major economic hub by 2035. The Economic Intelligence Unit’s report, “African Cities 2035,” highlights this transformation. Brazzaville, Dar es Salaam, and Luanda will join Addis Ababa as emerging urban centers in the coming decades. Traditional African megacities […]