የሊቨርፑሉ ተጫዋች ሉዊስ ዲያዝ አጋቾች አባቱን እንዲለቁት ተማፀነ
ከ 5 ሰአት በፊት ኮሎምቢያዊው የሊቨርፑል ተጫዋች ሉዊስ ዲያዝ አጋቾች አባቱን እንዲለቀቱና “ከስቃይ እንዲገላግሉት” ተማፅኗል። ግራ ዘመሙ ሽምቅ ተዋጊ ብሔራዊ ነፃነት ግንባር [ኢኤልኤን] ከቀናት በፊት የሉዊስን እናትና አባት ባራንካስ በተባለ ሥፍራ አፍነው መውሰዳቸው ይታወሳል። ነገር ግን እናቱ ቢገኙም አባቱ አሁንም አድራሻቸው አይታወቅም። እሑድ ከሉተን ሊቨርፑል ከሉተን ታውን በነበረው ጨዋታ ጎል ያስቆጠረው ሉዊስ ዲያዝ “ነፃነት ለአባቴ” […]
Tamirat Tola Sets Course Record at NYC Marathon Runners’ World 11:50
Tamirat Tola Wins the 2023 New York City Marathon in a Course Record The Ethiopian ran 2:04:58 to break the old mark by 8 seconds. BY SCOTT DOUGLAS PUBLISHED: NOV 5, 2023 Derek Call With an uphill surge in the 20th mile, Tamirat Tola of Ethiopia broke his final competitor and ran solo to win the 2023 […]
Kenya’s Economy benefits greatly from Maa culture – Ole … The Star, Kenya 10:50
He argued that beside economic benefits, cultural diversity is a powerful enabler of national integration. By VICTOR AMADALA Business Writer Business 05 November 2023 – 18:41 In Summary •The Kajiado Governor, who is the current spokesperson of the Maa nation, was invited as a special guest and keynote speaker – at the four-day African Union meeting. […]
Foreign currency depositors to be compensated in birr Negotiations ongoing to establish a repo agreement – Capital 06:38
Byadmin November 5, 2023 By Muluken Yewondwossen The recently set up fund, the Ethiopian Deposit Insurance Fund (EDIF), which ensures the safety, soundness, and stability of the Ethiopian financial system, announces that it will reimburse foreign currency depositors through birr. The fund which became operational in April 7, 2023, pointed out that in the event […]
More than 65% of Ethiopians in the blind with regards to cyber security – Capital 06:38
Byadmin November 5, 2023 By Eyasu Zekarias A report from the Information Network Security Administration (INSA) through the “National Cyber Security Awareness Survey” shows that awareness of Ethiopians with regards to technology and cyber security is very low. According to the scientific process, 6156 users were surveyed and the results which were announced on October […]
ቀጥታ ስርጭት ፡ “ሰብል እያቃጠለ ያለው የብርሁኑ ጁላ ጦር እና የዐብይ አገዛዝ መፍረክረክ” የኢትዮ 360 መረጃዎች
November 5, 2023
ብፁዕ አቡነ ናትናኤል ወደ ሚኒሶታ ሀገረ ስብከት ተዘዋወሩ
November 5, 2023 ብፁዕ አቡነ ናትናኤል የምዕራብ አርሲ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ወደ ሚኒሶታ ሀገረ ስብከት ተዘዋወሩ ! ብፁዕ አቡነ ናትናኤል የምዕራብ አርሲ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በሰሜን አሜሪካ ወደሚገኘው የሚኒሶታ እና አካባቢው ሀገረ ስብከት ተዘዋውረው እንዲያገለግሉ ቅዱስ ሲኖዶስ ወስኗል። ተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከል ከቅዱስ ሲኖዶስ ጽ/ቤት ጥቅምት 21 ቀን 2016 ዓ.ም በብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ ተፈርሞ […]
ከምናባዊ መረጃዎች ይልቅ ለሚታዩ እውነታዎች ትኩረት ይሰጥ!
November 5, 2023 – EthiopianReporter.com ኢትዮጵያ ውስጥ በተለያዩ መስኮች የተለያዩ ምናባዊ መረጃዎች ሲወጡ ብዙ ጊዜ የተዓማኒነት ጥያቄ ይነሳባቸዋል፡፡ የተዓማኒነት ጥያቄ የሚነሳባቸው በርካታ ምናባዊ መረጃዎችም አሳማኝ ምላሽ አያገኙም፡፡ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትም ሆነ ለሌሎች አካላት የሚቀርቡ ብዙዎቹ ሪፖርቶች ላይ የተዓማኒነት ጥያቄዎች ይነሳሉ፡፡ ሪፖርት አቅራቢ የካቢኔ አባል የሆኑ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቶችም ሆኑ የእነሱ ተጠሪ የሆኑ ተቋማት፣ በተደጋጋሚ በፓርላማ ቋሚ […]
ኢኮኖሚው የተመሰቃቀለው ከጎረቤት አገሮች እኩል መካከለኛ ገቢ ተርታ ለመሠለፍ በተደረገ ሩጫና የሐሰት መረጃ ምክንያት ነው
እኔ የምለዉ ኢኮኖሚው የተመሰቃቀለው ከጎረቤት አገሮች እኩል መካከለኛ ገቢ ተርታ ለመሠለፍ በተደረገ ሩጫና የሐሰት… አንባቢ ቀን: November 5, 2023 በጌታቸው አስፋው በወረቀት ላይ የሚቀርቡ ሪፖርቶች መረጃና ምድር ላይ ያለው ሀቅ እንደ ሰማይና ምድር የተራራቁ ናቸው በማለት የሰጠሁትን ጥቆማና አስተያየት መንግሥት አልሰማ ብሎ አንገቱ በዕዳ ታነቀ፣ አበዳሪ አገሮችና ድርጅቶች እግር ሥር ወደቀ፡፡ ከሰው ኃይል ጋር ተጣምሮ […]
ከብሔር ፖለቲካ እስረኝነት ለመገላገል መዘጋጀት እንደምን??
ተሟገት ከብሔር ፖለቲካ እስረኝነት ለመገላገል መዘጋጀት እንደምን?? አንባቢ ቀን: November 5, 2023 (ክፍል ሁለት) በበቀለ ሹሜ በዕውቀትና በምክንያት የተኮተኮተ ህሊና በበረከተበት ኅብረተሰብ ውስጥ፣ በዕውቀትና በምክንያት በሚመራ ፖለቲካ ዴሞክራሲንና ፍትሕን ተባብሮ የማማጣቱና የመገንባቱ ዕምቅ አቅም ይኖራል፡፡ ማለትም ነባሩን መንግሥታዊ ሥርዓት በትግል አስጨንቆ በውድም በግድ ወደ ዴሞክራሲ ለመራመድ ዕድሉ ከፍ ያለ ነው፡፡ ይህ እኛ ዘንድ የለም፡፡ ‹‹መማር›› […]