የቀድሞው የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሄንሪ ኪሲንጀር በ100 ዓመታቸው አረፉ

ከ 3 ሰአት በፊት በቀዝቃዛው ጦርነት ወቅት በአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ ውስጥ ትልቅ ሚና የተጫወቱት የቀድሞው የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሄንሪ ኪሲንጀር በ100 ዓመታቸው ከዚህ አለም በሞት ተለዩ። በኒክሰን እና በፎርድ የፕሬዝዳንትነት ዘመን የአሜሪካ ከፍተኛ ዲፕሎማት እና የብሄራዊ ደህንነት አማካሪ ሆነው አገልግለዋል። እአአ በ1970ዎቹ አጋማሽ ከስልጣን ቢለቁም ለብዙ አሥርት ዓመታት መሪዎች ለምክር ሲጎበኟቸው ቆይተዋል። በጀርመን […]

እስራኤል በዌስት ባንክ ባደረሰችው ጥቃት ሁለት ፍልስጤማውያን ልጆች ተገደሉ

ከ 4 ሰአት በፊት እስራኤል በኃይል በያዘቻት ዌስት ባንክ የእስራኤል ወታደሮች በፈጸሙት ጥቃት ሁለት ህጻናትን ጨምሮ አራት ፍልስጤማውያን መገደላቸውን የፍልስጤም ባለስልጣናት ተናገሩ። የደህንነት ካሜራ ቪዲዮዎች የስምንት ዓመቱ አደም አል-ጉል እና የ14 ዓመቱ ባዝል አቡ አል-ዋፋ በጄኒን ከተማ በተመሳሳይ ሁኔታ በጥይት ሲመቱ አሳይተዋል። የእስራኤል ጦር ተጠርጣሪዎች ፈንጂዎችን ወታደሮች ላይ በመወርወራቸው የተኩስ ምላሽ መስጠታቸውን አስታውቋል። ጦሩ በጥቃቱ […]

The BRICS Expansion: Why?: BRIC by BRIC – Milken Institute Review 14:01 

The BRICS Expansion: Why? by robert looney Per-Anders Pettersson/Getty Images bob looney teaches economics at the Naval Postgraduate School in California.Published November 29, 2023   Jim O’Neill, the former Goldman Sachs exec who coined the “BRIC” acronym for the economies of Brazil, Russia, India and China, felt that in an ever-changing world, creating associations among groups of economies […]

Deadly climate-induced flooding displaces nearly 1.6 million people across the Horn of Africa – ReliefWeb (Press Release) 15:52 

Deadly climate-induced flooding displaces nearly 1.6 million people across the Horn of Africa Format News and Press Release    Source Action Against Hunger     Posted 29 Nov 2023    As world leaders gather at COP28, the UN climate conference, nearly 1.6 million people throughout the Horn of Africa have been displaced by severe climate-induced floods. After […]

Africa’s new online foreign exchange system will enable cross-border payments in local currencies  – Times LIVE 

SOUTH AFRICA 29 November 2023 – 08:03 BY CHRISTOPHER ADAM The Pan-African Payment and Settlement System is scheduled to go live in 2024 under Kenya’s leadership.Image: 123RF/johan10 The high cost of making cross-border payments on the African continent has driven governments to seek options to settle trade and other transactions in local currencies. This has given birth […]

Visually impaired religious teacher stoned to death in Gonder, Amhara Region  – Borkena 

November 29, 2023 Fisseha Alemnew, visually impaired religious teacher, was stoned to death this week (Photo : Social Media) By Staff Reporter ADDIS ABABA – (BORKENA) – A religious teacher, Fisseha Alemnew, a senior educator, of Abiye Egzi Kidane-Mihret Church in Gondar of Amhara Region, was stoned to death by unidentified individuals.  Tewahedo Media Centre quoted […]

‹‹የኦጋዴን የተፈጥሮ ጋዝ ፕሮጀክት ብዙ ሰው የሚመላለስበትና የሚተራመስበት ሆኗል›› የማዕድን ሚኒስቴር

በዮሐንስ አንበርብር November 29, 2023 የማዕድን ሚኒስትሩ ሀብታሙ ተገኝ (ኢንጂነር)  የማዕድን ፈቃድ አየር በአየር ሽያጭ መንሰራፋቱና የማዕድን ፖሊስ መቋቋሙ ተገልጿል የኦጋዴን የተፈጥሮ ጋዝ ፕሮጀክት ላይ በዙ ሰዎች ይመላለሳሉ፣ ይተራመሳሉ እንጂ የተፈጥሮ ሀብቱን ማምረት አልተቻለም ሲሉ የማዕድን ሚኒስትሩ ተናገሩ።የሩብ ዓመት የሥራ አፈጻጸማቸውን ሰኞ ኅዳር 17 ቀን 2016 ዓ.ም. ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢንዱስትሪና ማዕድን ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ያቀረቡት የማዕድን ሚኒስትሩ ሀብታሙ ተገኝ (ኢንጂነር)፣ በሶማሌ […]

የቢጂአይ ኢትዮጵያ የፋብሪካ ሠራተኞች የሥራ ማቆም አድማ አደረጉ

በሰላማዊት መንገሻ November 29, 2023 የሥራ ማቆም አድማው ሜክሲኮ አደባባይ በሚገኘው የቢጂአይ ኢትዮጵያ ዋና መሥሪያ ቤት በተደረገበት ወቅት በቢጂአይ ኢትዮጵያ ፋብሪካ ውስጥ የሚሠሩ ሠራተኞች፣ ማክሰኞ ኅዳር 18 ቀን 2016 ዓ.ም. ከማለዳ ጀምሮ እስከ አመሻሽ ድረስ የሥራ ማቆም አድማ በማድረግ ተቃውሞ አሰሙ፡፡ ሠራተኞቹ የሥራ አድማ በማድረግ የተቃወሙት ሜክሲኮ አደባባይ ተግባረ ዕድ ኮሌጅ አጠገብ የሚገኘው የቢጂአይ ፋብሪካ […]

ለፕላንና ልማት ሚኒስቴር የተላከው የአቪዬሽን ፖሊሲ ምላሽ እየተጠበቀ ነው

በበጋዜጣዉ ሪፓርተር November 29, 2023 በናርዶስ ዮሴፍ የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን ላለፉት ሰባት ዓመታት በረቂቅ ደረጃ ከባለድርሻ አካላት ውይይት ሲያደርግበት የቆየውን የኢትዮጵያ አቪዬሽን ፖሊሲ፣ በ2015 ዓ.ም. መጨረሻ ወደ ፕላንና ልማት ሚኒስቴር ልኮ ምላሽ እየተጠባበቀ መሆኑ ተሰምቷል፡፡ ፖሊሲው በአጠቃላይ ትኩረት ካደረገባቸው ጉዳዮች መካከል የአቪዬሽን ከባቢያዊ ኩነቶች፣ ለኢንዱስትሪው ጥንቃቄ የሚያሻቸው ጉዳዩችና የደኅንነት ጉዳዮች ተጠቃሽ መሆናቸው ተነግሯል። የአውሮፕላን […]

የፈረንሣዩ ኦሬንጅ ከኢትዮ ቴሌኮም የ45 በመቶ ድርሻ ግዥ የጨረታ ሒደት ራሱን አገለለ

በሰላማዊት መንገሻ November 29, 2023 ግዙፉ የፈረንሣይ የቴሌኮም ድርጅት ኦሬንጅ ሊሳተፍበት ከነበረው የኢትዮ ቴሌኮም 45 በመቶ ድርሻ ግዥ የጨረታ ሒደት ራሱን ማግለሉን አስታወቀ፡፡ ኦሬንጅ በኢትዮጵያ ያለው የገበያ ሁኔታ ከድርጅቱ የቢዝነስ ሥልት ጋር ባለመጣጣሙ ምክንያት፣ የኢትዮ ቴሌኮም ድርሻን የመግዛት ሒደት ማቋረጡን ማስታወቁ ተሰምቷል፡፡ኩባንያው ‹‹ለሞባይል ወርልድ ላይቭ›› ሚዲያ በሰጠው መግለጫ፣ ከኢትዮ ቴሌኮም 45 በመቶ ድርሻ ለማግኘት የያዘውን […]