Mega Dams and the Narmada River – E-International Relations 06:34
ማወቅ ወይስ አለማወቅ – ድፍረት ወይስ ፍርኃት?
አስተያየት By አንባቢ November 26, 2023 በአሰፋ አደፍርስ ወገኖቼ ፈርተንም ደፍረንም የትም አንደርስምና ለአገራችን ሰላምና ክብር እንወያይ፣ ዝምታ ፈፅሞ አይጠቅመንምና፡፡ ዝምታን ሰብረን ስለአገራችን ጉዳይ እንወያይ፣ አትወያዩ የሚለን ካለ ያበደ መሆን አለበትና መድኃኒት ይፈለግለት። ስለአገር ጉዳይ በብርቱ መነጋገር ያስፈልገናል፡፡ ወገኖቼ ነባር ታሪካችን፣ የአንድነት ዓርማችን፣ የኅብረት ኃይላችንና የመተማመን መርሐችን ሲጠፋ፣ ወገን ከወገን ሲጣላና ሲፋለጥ ዝምታው ምንድነው? የፍርኃት […]
ከድህነት ወለል በታች ከሆኑት አፍሪካዊያን ውስጥ 36 በመቶው በኢትዮጵያ ናይጄሪያና ኮንጎ እንደሚገኙ ተጠቆመ
በዮሐንስ አንበርብር November 26, 2023 ‹‹ለሺሕ ዓመት በድህነት ውስጥ የነበረች አገርን በአሥር ዓመት ልንቀይር አንችልም›› ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ከድህነት ወለል በታች ከሚኖሩት 391 ሚሊዮን አፋሪካዊያን ውስጥ 36 በመቶ የሚሆኑት በኢትዮጵያ፣ ናይጄሪያና ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ እንደሚገኙ የዓለም ባንክ በቅርቡ ይፋ ካደረገው ሪፖርት ለመረዳት ተችሏል። የዓለም ባንክ Africa’s Pulse – An Analysis of Issues Shaping Africa’s Economic Future በሚል ርዕስ ሰሞኑን ያወጣው ሪፖርት ከሰሃራ በታች የሚገኙ የአፍሪካ አገሮች […]
ዕውን ይህ ‹የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን› ነው
PreviousNext – Advertisement – PreviousNext ተሟገትዕውን ይህ ‹የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን› ነው? በገነት ዓለሙበወዲያኛው ሳምንት ዓርብ ኅዳር 7 ቀን 2016 ዓ.ም. ምሽት (ሁለት ሰዓት ላይ) በተላለፈው ዜና ውስጥ አንድ የ‹‹እስራኤል ጋዛ ጦርነት››ን የሚመለከት/የሚጠቅስ ወሬ ወይም ‹ዘገባ› ሰማሁ፡፡ ጦርነቱ መስከረም 26 ቀን (ኦክቶበር ሰባት) 2016 ዓ.ም. ከተጀመረ በኋላ፣ በተለይ በዚህ ጉዳይ ላይ ይህንን ጣቢያ ቻናል ወይም ኢቲቪን የምከታተለው (የማልስተው/ቢያመልጠኝ የማልፈልገው) የዜና፣ የመረጃ […]
መንግሥት ከምርት እጥረት ባሻገር ለዋጋ ንረት ምክንያት የሆኑ ጉዳዮችን ይፈትሽ!
NOVEMBER 26, 2023 ናታን ዳዊት ስለአገራችን የዋጋ ንረት መንስዔ ናቸው ተብለው የሚጠቀሱ ብዙ ምክንያቶችን ሰምተናል፡፡ ሰፋ ያሉ የባለሙያዎች ትንታኔ በተለያዩ መንገዶች ሲሰጡበትም ነበር፡፡ የመንግሥት አካላትም የዋጋ ንረቱ መነሻ ምን እንደሆነ የሚነግሩንን ስናዳምጥ ቆይተናል፡፡ ችግሩን አይቼ መፍትሔ ያልኩትን ዕርምጃ እየወሰድኩ ነው ብሏል፡፡ ነገር ግን ለውጥ አልመጣም፡፡ በአጠቃላይ ለወቅታዊው የዋጋ ንረት አንዱና መሠረታዊው ምክንያት ከዓለም አቀፋዊ ሁኔታ […]
የመጀመሪያው ፀረ ድሮን ቴክኖሎጂ ሥርዓት በቦሌ ኤርፖርት ሥራ ላይ ዋለ
በበጋዜጣዉ ሪፓርተር November 26, 2023 በቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት የፀረ ድሮን ቴክኖሎጂ ሥርዓቱ ይፋ ሲደረግ በናርዶስ ዮሴፍ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ከሰሃራ በታች ባሉ አገሮች ብቸኛ የሆነውን የመጀመሪያ ፀረ ድሮን ቴክኖሎጂ ሥርዓት፣ ከዓርብ ኅዳር 14 2016 ዓ.ም. ጀምሮ በቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት በሥራ ላይ አዋለ። በፈረንሣይ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ አገልግሎት ኩባንያ ሲኤስ ግሩፕ ተገጥሞ አገልግሎት ላይ […]
የኢትዮጵያ ባንኮች የኢኮኖሚ መዋቅር ለውጦችን ማስተናገድ የሚያስችል አቅም እንዲፈጥሩ ተጠየቀ
በዳዊት ታዬ November 26, 2023 የኅብረት ባንክ የ25ኛ ዓመት የብር ኢዮቤልዩ ክብረ በዓል በሸራተን ሆቴል በተከበረበት ወቅት፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ አቶ ማሞ ምሕረቱ፣ የባንኩ የቀድሞና የአሁን የቦርድ አባላት፣ እንዲሁም የባንኩ ዋና ሥራ አስፈጻሚ በበዓሉ ሥነ ሥርዓት ላይ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ አወቃቀርና አደረጃጀት እየተቀየረና የዓለም ኢኮኖሚ ግንኙነት እየተወሳሰበ ስለሚሄድ፣ የኢትዮጵያ ባንኮችም ይህንን ተፈጥሯዊ ክስተት ማስተናገድ የሚችሉበትን […]
በኤክሳይስ ታክስ አተገባበር መፍትሔ ላላገኙ ተሽከርካሪዎች እንደገና ጨረታ መውጣቱ ቅሬታ አስነሳ
በሳሙኤል ቦጋለ November 26, 2023 በጉምሩክ ኮሚሽን ለጨረታ የሚቀርቡት ተሽከርካሪዎች በ2012 ዓ.ም. የወጣው የኤክሳይስ ታክስ ተግባራዊ በሚደረግበት ወቅት ውዝግብ አስነስተው ከነበሩት 297 ተሽከርካሪዎች ውስጥ አብዛኞቹ በጉምሩክ ኮሚሽን እንደገና ለጨረታ በመቅረባቸው፣ በተሽከርካሪዎቹ ባለቤቶች ላይ ቅሬታ ፈጠረ፡፡ የጉምሩክ ኮሚሽን የአዲስ አበባ ቃሊቲና አዳማ ጉምሩክ ቅርንጫፎች ባወጧቸው ማስታወቂያዎች መሠረት የቃሊቲ ቅርንጫፍ 46 ተሽከርካሪዎችን ለኅዳር 20 ቀን 2016 ዓ.ም.፣ […]
ለገበያ የሚቀርበው ማንጎ በተባይ የተጠቃ መሆኑን ተመራማሪዎች አስታወቁ
በሰላማዊት መንገሻ November 26, 2023 በአሁኑ ወቅት በመላው ኢትዮጵያ ለገበያ እየቀረበ ያለው ማንጎ በተባይ የተጠቃ መሆኑን ተመራማሪዎች አስታወቁ፡፡ ከህንድ በመጣ ችግኝ ለመጀመሪያ ጊዜ በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ወለጋ ዞን የተከሰተው የነጭ ማንጎ ተባይ (ዋይት ማንጎ ስኬል) በመላ አገሪቱ መሠራጨቱን፣ የተመረቱ ማንጎዎች ጥቁር ነጠብጣብ ወይም ቡራቡሬ መልክ እንዳላቸው፣ በውስጣቸው ያለው የጁስ መጠን አነስተኛ የሆነ ትንንሽ ማንጎዎች ገበያው […]
አፈጉባኤው በህገ-መንግስቱ ላይ የቀረበው የጥናት ውጤት አካታችነት ይጎድለዋል ብለዋል
November 26, 2023 – Addis Admas Saturday, 25 November 2023 19:39 Written by Administrator በቅርቡ አፍሮ ባሮሜትር በተባለው ታዋቂ የምርምር ተቋም ይፋ የተደረገውን የሕገ- መንግስቱ ማሻሻያ አስፈላጊነት፤ “ጊዜውን ያልጠበቀና ግልፅነት የጎደለው ነው” ሲሉ የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር አጣጣሉት።ተቋሙ የጥናቱ ውጤቱን ባለፈው ህዳር 6 ቀን 2016 ዓ.ም በኢንተር ሌግዥሪ ሆቴል ይፋ ማድረጉ ይታወሳል።ሕገ መንግስቱ የፖለቲካና የሕግ […]
