ግብር ከፍለው ደረሰኝ የጠየቁ አርሶ አደሮች በመንግሥት አመራሮችና የጸጥታ አካላት ድብደባ ተፈጸመባቸው
July 28, 2023 (አዲስ ማለዳ) በኦሮሚያ ክልል ጅማ ዞን፣ ጌራ ወረዳ ቦርጮ ዴካ ቀበሌ ግብር ከፍለው ደረሰኝ የጠየቁ አርሶ አደሮች በወረዳው የመንግሥት ሥራ አመራሮች እና የጸጥታ አካላት ድብደባ እንደተፈጸመባቸው አዲሰ ማለዳ በቦታው ከነበሩ የዓይን እማኞች ሰምታለች። በቁጥር አራት የሚሆኑ አርሶ አደሮች በሕጋዊ መንገድ ግብር ከከፈሉ በኋላ ደረሰኝ እንዲሰጣቸው መጠየቃቸው እና ደረሰኝ ሲከለከሉ ጉዳዩ ወደሚመለከታቸው አካላት ሄደው […]
የሶስት ወር አጭር የአማራ ክልል ጦርነት ዘገባ – ግርማካሳ
July 28, 2023 – Abebe Bersamo አብይ አህመድ፣ ብርሃኑ ጁላና የኦሮሙማ ጓዶቻቸው ፣ አንደኛ የነማይክ ሃመርን ድግፍና ከውጭ ገንዘብ ለማግኘት፣ ከህወሃት ጋር በመናበብና በመቀናጀት ፣ ህወሃቶች እነ ወልቃይትን ለመቆጣጠር እንዲያመቻቸው፣ ከወዲሁ ፋኖዎችን ትጥቅ ለማስፈታት፣ ሁለተኛ ፣ “በመሃል አገር ታላቋን ኦሮሚያ እንዳንመሰረት ችግር የሚሆንብን አማራው ስለሆነ፣ አማራውን መሰበር አለብን፡፡ አማራውን ትጥቁን ብቻ ሳይሆን ሱሪዉን እናስፈታለን” በሚል፣ በጥጋብና በጀብደኝነት […]
ኬንያ ሩስያ ከአፍሪካ መሪዎች ጋር የምታካሂደው ጉባኤ በአፍሪካ ኅብረት ብቻ እንዲወከል ጠየቀች
July 28, 2023 (አዲስ ማለዳ) የኬንያው ፕሬዘዳንት ዊሊያም ሩቶ ከትናንት ጀምሮ ለኹለት ቀናት በሩስያዋ ሴንት ፒተርስበርግ በሚካሄደው የሩስያ አፍሪካ መሪዎች ስብሰባ እንደማይሳተፉ ተገልጿል። ፕሬዘዳንቱ በስብሰባው ላይ የማይገኙትም ሩስያ ከአፍሪካ መሪዎች ጋር የምታደርገው ጉባኤ በአፍሪካ ኅብረት መወከል አለበት የሚል አቋም ይዘው መሆኑ ዘኢስት አፍሪካ ዘግቧል። የፕሬዘዳንቱ ቃል አቀባይ ሁሴን መሀመድ ዊሊያም ሩቶ በሩስያ አፍሪካ ጉባኤ ላይ እንደማይሳተፉ […]
ግጭቶች ባሉባቸው አካባቢዎች የሰብዓዊ ድጋፍ ሠራተኞች ሕይወት ሥጋት ውስጥ መውደቁ ተገለጸ
July 28, 2023 – EthiopianReporter.com ዜና ግጭቶች ባሉባቸው አካባቢዎች የሰብዓዊ ድጋፍ ሠራተኞች ሕይወት ሥጋት ውስጥ መውደቁ ተገለጸ ግጭቶች ባሉባቸው አካባቢዎች የሰብዓዊ ድጋፍ ሠራተኞች ሕይወት ሥጋት ውስጥ መውደቁ ተገለጸ ሔለን ተስፋዬ ቀን: July 26, 2023 ግጭቶች ባሉባቸው አካባቢዎች የሰብዓዊ ድጋፍ ሠራተኞች ሕይወት ሥጋት ውስጥ መውደቁን፣ የኢትዮጵያ ሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅት ምክር ቤት አስታወቀ፡፡ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በኢትዮጵያ በአንዳንድ አካባቢዎች […]
የሐሰተኛ ሰነዶች መበራከት በሰነድ ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት ላይ እክል መፍጠሩ ተነገረ
በኤልያስ ተገኝ July 26, 2023 የሐሰተኛ ሰነድ ተገልጋዮች ቁጥር ከጊዜ ወደ ጊዜ እያሻቀበ መሆኑንና በተጠናቀቀው የበጀት ዓመትም ከፍተኛ ተግዳሮት እንደሆነበት፣ የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት በሐሰተኛ ሰነድ የመገልገል ወንጀል የተጠረጠሩ 121 ጉዳዮች ላይ የወንጀል ክስ አዘጋጅቶ ለፖሊስ ማቅረቡን፣ ከዚህም በ23 ጉዳዮች ላይ ዓቃቤ ሕግ ክስ መመሥረቱን፣ 12 ያህሉ ደግሞ በፍርድ ቤት ውሳኔ […]
Ethiopia: Ethio Telecom Will Expand 5g and Other Networks, Says CEO
27 JULY 2023 Ethiopian News Agency (Addis Ababa) Addis Ababa, — Ethio telecom announced that it will undertake 5G network expansion and also strengthen other telecom network expansions as well as service quality assurance activities to meet the growing demand of data users by the end of the Ethiopian fiscal year. Accordingly, the total mobile service […]
United Nations (UN) Women Ethiopia together with House of People’s Representatives of Ethiopia conducted experience sharing mission to the South African Parliament
Source: UN Women – Africa The Delegation met with members of the Parliamentary Budget Office to learn about their responsibilities NAIROBI, Kenya, July 28, 2023 The Experience sharing mission by members of the House of Peoples Representatives (HoPR) of Ethiopia, supported by UN Women Ethiopia was held from 3-7 June 2023. The Ethiopian delegation, led by […]
የዩናይትድ ኪንግደም የመከላከያ ሚኒስቴር በስህተት ምስጢራዊ ኢሜይሎችን ለማሊ ላከ
ከ 4 ሰአት በፊት የዩናይትድ ኪንግደም መከላከያ ሚኒስቴር ወታደራዊ ምስጢሮችን ይዘዋል የተባሉ ኤሌክትሮኒክ መልዕክቶችን (ኢሜይሎች) ወደ ምዕራብ አፍሪካዊቷ አገር በስህተት መላኩ ተገለጸ። ይህንንም ተከትሎ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ ምስጢራዊ ኢሜሎችን እንዴት በስህተት ወደ ማሊ ሊላኩ እንደቻሉ ለማጣራት ምርመራ ጀምሯል። ኢሜሎች መላክ የነበረበራቸው .mil የሚል ልዩ መለያ (ዶሜይን ኔም) ወደ ሚጠቀመው የአሜሪካ የጦር ሠራዊት መሆን ነበረበት። ነገር […]
በዓለም ላይ በሐምሌ ወር የተመዘገበው የሙቀት መጠን በታሪክ ከፍተኛው መሆኑ ተነገረ
ከ 5 ሰአት በፊት የተለያዩ የዓለም ክፍሎችን በከፍተኛ ሙቀት እያቃጠለ ያለው ያለንበት ወር ሐምሌ በዓለም ታሪክ በከፍተኛ ሁኔታ ሞቃት ተብሎ የሚመዘገብ እንደሆነ ሳይንቲስቶች ገለጹ። የሐምሌ ወር ሊጠናቀቅ ቀናት እየቀሩት አስካሁን የተመዘገበው የሙቀት መጠን ከአራት ዓመታት በፊት በ2019 (እአአ) ከፍተኛ ተብሎ የተመዘገበውን የሙቀት መጠን ይበልጠዋል ተብሏል። የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ እንዳሉት ምድራችን “ወደ […]
‘ዩፎ’ እና ባዕድ ፍጡራን የተከፋፈለውን የአሜሪካ ምክር ቤት አንድ አድርገውታል
ከ 5 ሰአት በፊት የምር እውነታው ካለ ማወቅ እፈልጋለሁ ብሏል የዩናይትድ ስቴትስ ኮንግረስ። የሕዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት ረቡዕ ዕለት ስለ ‘ዩፎ’ [ምንነታቸው ያልታወቁ በራሪ አካላት] ለማውራት ስብሰባ ጠርቶ ነበር። ምስጢራዊ ስለሆኑ በራሪ አካላት የመንግሥት ከፍተኛው ምክር ቤት እንዲህ መምከሩ አዲስ ዜና ነው። ሪብፐሊካኑ ቲም በርሼት “አረንጓዴ የለበሱ ትናንሽ ሰዎች አሊያም በራሪ አካላት አምጡልን አላልንም። እኛው […]