Pretoria Peace Agreement: Broken promises, betrayed Tigray – The Elephant 

POLITICS Pretoria Peace Agreement: Broken Promises, Betrayed Tigray In the face of the Ethiopian government’s failure to comply with the provisions of the Pretoria Peace Agreement, the TPLF must urgently seek to have the accord amended and demand its enforcement. November 10, 2023 By Esayas Hailemariam A year ago, on 2 November 2022, the government […]

Ethiopian PM commends Saudi Arabia’s Vision 2030 for advancing economic collaboration with African nations – Saudi Gazette 10:24 

November 10, 2023 Prime Minister Abiy Ahmed Ali of Ethiopia delivered a significant address at the Saudi-African Summit in Riyadh. Follow Saudigazette on  Saudi Gazette report RIYADH — Prime Minister Abiy Ahmed Ali of Ethiopia delivered a significant address at the Saudi-African Summit in Riyadh, highlighting the historic importance of Saudi-African relations and the potential for collaborative endeavors […]

Synodality in Africa: A journey of listening and discernment – Vatican News 04:39 

CHURCH Synodality in Africa: A journey of listening and discernment Sister Marie Solange Randrianirina highlights the synodal process on the African continent, which sought to strengthen the commitment of all the baptized in the Church, in the run-up to the XVI Ordinary General Assembly of the Synod held in October. By Sr. Marie Solange Randrianirina […]

Africa CDC and China CDC Commit to Deepen their Cooperation – Africa CDC (Press Release) 22:25 

Addis Ababa, Ethiopia, 10 November 2023 – The Africa Centres for Disease Control and Prevention (Africa CDC) and the China Centres for Disease Control and Prevention (China CDC) leadership have committed to enhance their collaboration in advancing public health in Africa.  The commitment was made during a visit by Dr. Shen Hongbing, the Director General of […]

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የቅዱስ ላሊበላ አብያተ ክርስቲያናት በጦርነት ምክንያት  የአደጋ ስጋት ላይ መሆናቸውን አሳወቀች።

November 10, 2023 ” ቅዱሱን ቅርስ መጠበቅና የአባቶቻችንን አደራ እንዳንበላ በአካባቢው የጦርነት ድምጽ እንዳይሰማ መደረግ አለበት ” – ብፁዕነታቸው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የቅዱስ ላሊበላ አብያተ ክርስቲያናት በጦርነት ምክንያት  የአደጋ ስጋት ላይ መሆናቸውን አሳወቀች። ቤተክርስቲያኗ ፤ በሰሜን ወሎ ሀገረ ስብከት የሚገኙት የቅዱስ ላላበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት በ900 ዓመታት ውስጥ ብዙ መከራን ተሻግረው የጣሊያን ወረራን አልፈዋል እንዲሁም […]

ከወልድያ ከተማ በቅርብ ርቀት ባሉ ገጠራማ መንደሮች ላይ ውጊያ ሲካሄድ አርፍዷል!

November 10, 2023  ከወልድያ ከተማ በቅርብ ርቀት ባሉ ገጠራማ መንደሮች ላይ ውጊያ ሲካሄድ አርፍዷል!በጉባላፍቶ ወረዳ ሰዋ ሜዳ፣ ዋንዛየ፣ አማየ ሚጫ እና ጋላ ጊዮርጊስ ዙሪያ የከባድ መሣሪያ ድብደባ ተፈፅሞባቸዋል። በተጨማሪም ከቃሊም ትይዩ ባሉ ጃርሳ መዳህኒአለም እና ቀይ አምባ በተባሉ ቀበሌዎችም የመድፍ ድብደባ ሲፈፀም ማርፈዱን ነው የአማራ ድምፅ የቀይ አምባ ቀበሌ ነዋሪዎችን በማነጋገር ለማረጋገጥ የቻለው። ጦጣ ማደሪያ ዙሪያ ጥቁር ውሃ […]

እስራኤል በሰሜናዊ ጋዛ በየቀኑ የአራት ሰዓታት የተኩስ አቁም ለማድረግ መስማማቷን አሜሪካ አስታውቃለች፡፡

November 10, 2023 – Addis Admas  የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን የተኩስ አቁሙ ትክክለኛ እና በቀጣናው የሚፈለገውን መሻሻል ለማምጣት ሚናው ከፍተኛ ነው ሲሉ አወድሰዋል፡፡የተሰኩስ አቁሙ በዋናነት በሥፍራው የሚገኙ ንጹሃን ዜጎችን ከአካባቢው እንዲሸሱ ለማድረግ ያለመ መሆኑ ነው የተገለጸው፡፡ከዚህ ባለፈም በቦታው ችግር ውስጥ ለሚገኙ ዜጎች አስፈላጊውን የሰብዓዊ እርዳታ ለማድረሰ እንደሚያስችል ተመላክቷል፡፡የእስራኤል ጦር ከዚህ በፊት… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ […]

ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ከዩኔስኮ-አይቢኢ የቦርድ ፕሬዝዳንት ስቬን ኦስትቬት ጋር ተወያዩ።

November 10, 2023 – Addis Admas  የኢፌዲሪ የትምህርት ሚኒስትር እና የዩኔስኮ ብሄራዊ ኮሚሽን ፕሬዝዳንት ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ከዩኔስኮ አጠቃላይ ኮንፈረንስ ጎን ለጎን ከአለም አቀፍ የትምህርት ቢሮ (UNESCO-IBE) ቦርድ ፕሬዝዳንት ስቪን ኦስትቬት ጋር በፈረንሳይ በሚገኘው የዩኔስኮ ዋና መስሪያቤት የጎንዮሽ ውይይት አካሂደዋል።በውይይታቸውም ሚኒስትሩ የኢትዮጵያን የትምህርት ሥርዓት ለማሻሻል እና ለማዘመን ያከናወናቸውንና በመ… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የተለያዩ ሀገራት ወታደራዊ አታሼዎች ታላቁን የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ጎበኙ።

November 10, 2023 – Addis Admas  የተለያዩ ሀገራት ወታደራዊ አታሼዎች ታላቁን የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ጎበኙ። መቀመጫቸውን በአዲስ አበባ ከተማ ላደረጉ የተለያዩ ሀገራት ወታደራዊ አታሼዎች በጉባ ጉብኝታቸው፤ በታላቁ ህዳሴ ግድብ ፕሮጀክት ስራ አስኪያጅ ኢንጂነር ክፍሌ ሆሮ ማብራሪያ ተሰጥቷቸዋል። ውሃው ተርባይኑን መትቶ ወደ ተፈጥሮአዊ ፍሰቱ የሚመለስና በአባይ ወንዝ ተፋሰስ ሀገራት የሚያመጣው ችግር እንደሌለ መመልከታቸውንም ወታደራዊ… … ሙሉውን ለማየት ወይም […]