61 ኮርሶችን A+ ያመጣው ተማሪ
ከ 1 ሰአት በፊት ዳግም የ2015 ዓ.ም የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ሜዳሊያ ተሸላሚ ነው። የተሸለመውን ሜዳሊያ ለእናቱ ሸልሟል። ከእነ ዳግም ቤተሰብ ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋም ያልሄደችው እናቱ ብቻ ናት። “እናቴ እኔን ለማስተማር እሷ 12ኛ ክፍል አቋረጠች” ይላል ዳግም። “ትምህርት ካልገባሁ እያልኩ አስቸገርኳት፣ ያኔ እሷ በግል ትማር የነበረውን ትምህርት አቋርጣ እኔን አስገባችኝ። በመሆኑም ዛሬ እኔ ያገኘሁት ሜዳሊያ የእርሷም […]
ዘለንስኪ እህል ከመላክ ስምምነቱ ሩሲያ መውጣቷን ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ማስረዳታቸውን ገለጹ
ከ 2 ሰአት በፊት የዩክሬኑ ፕሬዚዳንት ቮሎድሚር ዘለንስኪ ኢትዮጵያን ተጠቃሚ ካደረገው የጥቁር ባህር እህል የመላክ ስምምነት ሩሲያ በተናጠል መውጣቷን ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ማስረዳታቸውን አስታወቁ። በሁለቱ አገራት መሪዎች መካከል ለመጀመሪያ ጊዜ ተደረገ በተባለው የሐምሌ 13 የስልክ ልውውጥም ፕሬዚዳንት ዘለንስኪ ሩስያ ደህንነቱ በተጠበቀ መልኩ እህል እንዲተላለፍ ከተደረሰው ስምምነት ራሷን አግላለች ሲሉ መናገራቸውን ባወጡት መግለጫ አስፍረዋል። ሩሲያና […]
ቻይና እና ሩሲያ በጋራ የጦር ልምምድ ትብብራቸው እያጠናከሩ እንዳሉ ተንታኞች ጠቆሙ
July 21, 2023 – VOA Amharic የዩክሬን ጦርነት እየተፋፋመ ባለበት በአሁኑ ወቅት፣ ቻይና እና ሩሲያ፣ በጃፓን ባሕር ላይ የጋራ ወታደራዊ ልምምድ እያደረጉ እንደኾነ ተነገረ፡፡ ተንታኞች፣ የጦር ልምምዱ፥ ሁለቱ አገሮች ወታደራዊ ትብብራቸውን እያጠናከሩ መኾናቸውን እንደሚያሳይ አመልክተዋል፡፡ አያይዘውም፣ የጦር ልምምዱ፥ በአካባቢው እያደገ የመጣውን የዩናይትድ ስቴትስንና የአጋሮቿን ትብብር ለመገዳደር የሚያደርጉት ጥረት አካል … … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ […]
በኬንያ የተቃዋሚ መሪዎች ጥሪ እና ምላሹ
July 21, 2023 – VOA Amharic በኬንያ በዋና ከተማዋ በናይሮቢ በፖሊስ እና ድንጋይ በወረወሩ ሰልፈኞች መካከል የተወሰኑ ግጭቶች ቢታዩም፣ አዣንስ ፍራንስ ፕሬስ እንደዘገበው ጸረ መንግሥት እንቅስቃሴው እንዲጠናከር ተቃዋሚዎች ያስተላለፉትን ጥሪ ኬንያውያን በአመዛኙ ችላ ብለውታል፡፡ ዛሬ ፖሊሶች ናይሮቢ ውስጥ የተቃዋሚዎች ጠንካራ ይዞታ በሆነውና ኪቤራ በሚባለው የድሆች ሰፈር ተቃዋሚዎች ላይ አስለቃሽ ጋዝና ጥይት ሲተኩሱ የኤ… … ሙሉውን ለማየት ወይም […]
አባወራዎች የሚሰለጥኑበት ትምህርት ቤት በይርጋለም
July 21, 2023 – DW Amharic ነባር አባወራዎችና አዲስ ተጋቢዎች “ ሥልጠናው የቤት ውስጥ ሥራን አድካሚነት እንድንረዳ ፣ ሚስቶቻችንንም እንድናግዝ አስችሎናል “ እያሉ ነው ፡፡በይርጋዓለም ከተማ የአዋዳ ቀበሌ ነዋሪ የሆነው አብይ ሰለሞን በባሎች ትምህርት ቤት ሥልጠና እየወሰዱ ከሚገኙት መካከል አንዱ ነው ፡፡ አብይ ሥልጠናው ባለቤቱን በቤት ማገዝ እንዳስቻለው ይናገራል፡፡… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ፑቲን በቫግነሩ መሪ ላይ የበቀል እርምጃ ሊያስቡ እንደሚችሉ የሲአይኤ ኃላፊ ተናገሩ
ከ 3 ሰአት በፊት የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን የቫግነሩ መሪን ጊዜ እየጠበቁላቸው እንደሆነ የሲአይኤ ዳይሬክተር ተናገሩ። ቅጥረኛ ተዋጊው ቫግነርን እየመሩ ያለው የቭገኒ ፕሪጎዢን ባለፈው ወር በሩሲያ ላይ ወታደራዊ አመጽ አውጀው ከ24 ሰዓታት በኋላ መክሸፉ ይታወሳል። ፕሪጎዢን አቅደውት የከሸፈው ይህ አመጽ ፑቲን በገነቡት አይነኬ የአስተዳደር ስርዓት ላይ ያሉ ጉልህ ድክመቶችን ያጋለጠ ነው ሲሉም የሲአይኤ ኃላፊ ዊሊያም […]
በማላዊ ነውረኛ ቪዲዮዎችን መቅረጹን ቢቢሲ ያጋለጠው ቻይናዊ ጥፋተኛ ተባለ
July 21, 2023 – BBC Amharic ከ 4 ሰአት በፊት ቢቢሲ በምርመራ ጋዜጠኝነት ማላዊ ውስጥ ሲፈጽም የነበረውን ድርጊት ያጋለጠበት ቻይናዊ በአገሪቱ ፍርድ ቤት ጥፋተኛ ተብሏል። ይህንን ግለሰብ የማላዊ ፍርድ ቤት በሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውር፣ ሕጻናትን አታልሎ ያልተገባ ነገር በማስፈጸምና በሌሎች ብዙ ክሶች ነው ጥፋተኛ ያለው። ሉ ኬ ወይም በሌላኛው ስሙ ሱሱ በመባል የሚጠራው ቻይናዊው፣ ቢቢሲ የሰራውን የምርመራ […]
የብራዚሉ አውሮፕላን አምራች ኩባንያ በራሪ ታክሲ ማምረቻ ፋብሪካ ሊገነባ ነው
July 21, 2023 – BBC Amharic ከ 4 ሰአት በፊት እምብራየር የተባለው የብራዚሉ አውሮፕላን አምራች ኩባንያ ሳዎ ፓውሎ አቅራቢ በራሪ ታክሲዎች የሚያመርት ፋብሪካ ሊገነባ ነው። ኩባንያው እንደሚለው በኤሌክትሪክ የሚሠሩት በራሪ ታክሲዎች በፈረንጆቹ 2026 ሰማይ ላይ ይወጣሉ። እኒህ በራሪ ታክሲዎች የሚመረቱት ኢቭ በተሰኘው የእምብራየር አጋር ድርጅት ነው። ልክ እንደ አነስተኛ እንደሄሊኮፕተር ሆነው የሚሠሩት የሰማይ ታክሲዎች ስድስት ሰው የማሳፈር […]
የበርሊን ፖሊስ፤ መንገድ ዳር ስትንጎማለል ታይታለች የተባለችውን ሴት አንበሳ ፍለጋ ላይ ነው
July 21, 2023 – BBC Amharic ከ 4 ሰአት በፊት የጀርመን ፖሊስ መኮንኖች ከበርሊን አፋፍ ጠፍታለች ያሏትን ሴት አንበሳ ፍለጋ ላይ ናቸው። የፖሊስ አፈ ቀላጤ እንደገለጡት ነዋሪዎች ረቡዕ ዕኩለ ለሊት ገደማ ስልክ ሲደውሉ አልፎም በቪድዮ የተደገፈ መረጃ ሲልኩ ነበር ከዚህ በኋላ ነው በአካባቢው ታይታለች የተባለችውን ሴት አንበሳ ፍለጋ ፖሊስ የወጣው። በትንሹ 30 የፖሊስ መኪናዎች የተመደቡ ሲሆን የእንስሳት […]
የቫግነር መሪ የቭገኒ ፕሪጎዥን በአፍሪካ ያላቸውን ተግባር እንደሚቀጥሉ ገለጹ
July 21, 2023 – BBC Amharic ከ 5 ሰአት በፊት የሩሲያው ቅጥረኛ ወታደሮች መሪ የቭገኒ ፕሪጎዥን ባለፈው ወር በሩሲያ ጦር ላይ ያካሄዱት አመጽ ከከሸፈ በኋላ ወደ ቤላሩስ ተሻግረዋል። ይህንን ተከትሎ የቫግነር ቡድን ዕጣ ፈንታ ምን ሊሆን ይችላል የሚለውጉዳይ አጠያያቂ ሆኖ ቆይቷል። “አፍሪካ ውስጥ ለምናከናውነው ፕሮግራም ምንም የቀነስነው ነገር አልነበረም፣ ሊኖርም አይችልም” ብለዋል ፕሪጎዥን በቅርቡ ለአፍሪክ ሚዲያ ቴቪ […]