የአማራ ወጣቶች ማህበር በሸዋሮቢት ለመላው የከተማችንና ለሸዋ ህዝብ የተላለፈ አስቸኳይ የትግል ጥሪ

July 19, 2023 የአማራ ወጣቶች ማህበር በሸዋሮቢት ለመላው የከተማችንና ለሸዋ ህዝብ የተላለፈ አስቸኳይ የትግል ጥሪ እንደሚታወቀው የአብይ አህመድ አስተዳደር በአማራ ህዝብ ላይ እጅግ አስከፊ በአለም ላይ ታይቶ ተሰምቶ የማይታወቅ ግፍ እና ወረራ እየፈፀመ ይገኛል።በሸዋሮቢት ከተማችንን ሰሞኑን በህዝቡ ላይ ከፍተኛ ስቃይ እና እንግልት ሲፈጥር ከርሟል። ብዙ ግዜ ሸዋሮቢትን ከኦሮሞ ወረራእና ቃጠሎ የታደገ ጀግኖች ልጆቻችንን ፋኖዎችላይ በከባድ […]

ለልዩ ኃይል ፖሊስ አባላት የተላከን ዱቄት ሸጠው ለግላቸው ጥቅም ያዋሉ የጎንደር ከተማ የሥራ ሃላፊዎች

July 19, 2023 – Konjit Sitotaw ለአማራ ብሔራዊ ክልልላዊ መንግሥት ፖሊስ ኮሚሽን የልዩ ኃይል ፓሊስ አባላት የተላከን ዱቄት ሸጠው ለግላቸው ጥቅማቸው ያዋሉ የጎንደር ከተማ የሥራ ሃላፊዎች በጽኑ እሰራት መቀጣታቸው ተገለጸ፡፡ የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን የልዩ ሀይል ፓሊስ መምርያ የሚኒሊክ ክፍለጦር የሎጀስቲክ ኃላፊ የሆነው 1ኛ/ተከሳሽ ኮማንደር ኡስማን መሐመድ፤ ለልዩ ኃይል ፓሊስ አባላት አገልግሎት የሚውል 199 ኩንታል  “የፊኖ ዱቄት” ከፓሊስ […]

ዩክሬን እህል የምትልክበት መተላለፊያ ጊዜ ገደብ ማብቃቱ ስጋት ፈጥሯል

ጁላይ 18, 2023 አጋሩ አስተያየቶችን ይዩ  Print ዩክሬን የእህል ምርቷን ለዓለም ገበያ የምታቀርብበትን መተላለፊያ መንገድ የሚፈቅደው ስምምነት ተግባራዊነት ማብቃቱን፤ ሩሲያ ማስታወቋ ስጋትን ፈጥሯል። የዓለም አቀፉ የነፍስ አድን ኮሚቴ የምስራቅ አፍሪካ ዳይሬክተር ሻሽዋት ሳራፍ፣ በአለም አቀፍ የምግብ ገበያዎች ላይ “አለመረጋጋት እና የግብይት ቀውስ” ይፈጥራል ሲሉ አስጠንቅቀዋል። አክለውም “የዋጋ ንረት ሊጨምር እና በአየር ንብረት ለውጥ ሳቢያ የሰብል […]

በኬንያ የዓለም መጨረሻ ነው በሚል በረሃብ የሞቱ ሰዎች ቁጥር ከ400 በላይ ሆነ

18 ሀምሌ 2023 በኬንያ የዓለም መጨረሻን በጾም እየተጠባበቁ በረሃብ የረገፉ ሰዎች ቁጥር ከ400 በላይ መድረሱን ፖሊስ አስታወቀ። በረሃብ መንግሥተ ሰማያትን እንወርሳለን በሚልም በሻካሆላ ጫካ ውስጥ ሲጠባበቁ ነበሩ የተባሉትን አስከሬኖች በቁፋሮ ነው የተገኘው። በያዝነው ሳምንት ሰኞ ላይ ፖሊስ ሌላ ተጨማሪ 12 አስከሬኖችን ካገኘ በኋላም የሟቾች ቁጥር ከ400 በላይ መድረሱ የተገለጸው። በኬንያ ደቡባዊት ምስራቅ በሚገኘው ሻካሆላ ጫካ […]

ሩሲያ እህል ከዩክሬን እንዳይጫን ማገዷን እንድታጤነው ጀርመን በድጋሚ ጠየቀች

July 19, 2023 – VOA Amharic  ሩሲያ፣ እህል ከዩክሬን የሚወጣበትን ስምምነት እንዳቋረጠች ማስታወቋን ተከትሎ፣ ጀርመን ጉዳዩን እንድታጤነው ሩሲያን ዳግመኛ ጠይቃለች፡፡ የጦር ወቅት ስምምነቱ፥ የረኀብ ስጋት ወዳጠላባቸውና የምግብ ዋጋ ውድነት ተጨማሪ ሰዎችን ወደ ድህነት ወደገፋባቸው፣ የአፍሪካ፣ የመካከለኛው ምሥራቅ እና የእስያ ሀገራት፣ እህል ከዩክሬን እንዲገባላቸው አስችሎ ነበር። የራሷን እህል እና ማዳበሪያ፣ ለዓለም ገበ… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ […]

“የወገኖቻችንን አስከሬኖች እየተሻገርን ነው ሳዑዲ የገባነው” ኢትዮጵያውያን ስደተኞች

19 ሀምሌ 2023 ቢቢሲ በሳዑዲ አረቢያ በስደት የሚኖረውን ያህያን ሲያነጋግረው በእግሩ ላይ ከደረሰበት ጉዳት ገና እያገገመ ነበር። ከኢትዮጵያ ወደ ሳዑዲ አረቢያ ለስደት ከወጣ አምስት ወራቶች ያስቆጠረው ያህያ፣ እግሩን በጥይት የተመታው የሳዑዲን ድንበር ለማቋረጥ ሲሞክር እንደሆነ ይናገራል። ያህያ ሳዑዲ ከመድረሱ አስቀድሞ ወደ የመን ነው የተሰደደው። በየመን ደላሎች ይዘው ካቆዩት በኋላ ድንበር ተሻግሮ ወደ ሳዑዲ የሚገባበት ቀን […]

የሽብር ወንጀል ተከሳሾች የዋስትና ጥያቄ ውድቅ ሲሆን፣ የመገናኛ ብዙኃን ዘገባቸውን እንዲያነሱ ታዘዙ

ከ 9 ሰአት በፊት በእነዶክተር ወንድወሰን አሰፋ መዝገብ ጉዳያቸውን እየተከታተሉ ያሉ ተከሳሾች ያቀረቡት የዋስትና ጥያቄ ውድቅ ሲሆን፣ ተከሳሾቹን በተመለከተ በመገናኛ ብዙኃን የቀረቡ ዘገባዎች እንዲነሱ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ ሰጠ። የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ሦስተኛ የፀረ ሽብር እና ሕገ መንግሥታዊ ችሎት ዛሬ ረቡዕ ሐምሌ 12/2015 ዓ.ም. በዋለው ችሎት፣ ከዚህ ቀደም በዋስትና ጥያቄው ዙሪያ የተከሳሽ ጠበቆች […]

በመጀመሪያው የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና ከፍተኛ ነጥብ ካስመዘገቡ ተማሪዎች አንዷ

19 ሀምሌ 2023, 15:20 EAT በአገር አቀፍ ደረጃ ለመጀመሪያ ጊዜ በኢትዮጵያ በተሰጠው የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገበችው ተማሪ ውጤቱ ያስመዘገብኩት በጥረቴ እና በፈጣሪ እርዳታ ነው አለች። የመጀመሪያውን የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመውጫ ፈተናን ከወሰዱ 150 ሺህ ተማሪዎች መካከል የማለፊያ ነጥብ ያስመዘገቡት 40.65 በመቶ ብቻ መሆናቸውን የትምህርት ሚኒስቴር ማስታወቁ ይታወሳል። ከእነዚህም ውስጥ የሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ ነቀምት […]

ፑቲን በ’ብሪክስ’ ጉባዔ ላይ እንደማይሳተፉ ደቡብ አፍሪካ አስታወቀች

19 ሀምሌ 2023, 15:47 EAT የሩስያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ነሐሴ ወር ላይ ጆሃንስበርግ በሚካሄደው የ”ብሪክስ” አገራት የመሪዎች ጉባኤ እንደማይገኙ የደቡብ አፍሪካ መንግሥት አስታወቀ። ዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት (አይ.ሲ.ሲ) በሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላዲሚር ፑቲን ላይ የእስር ማዘዣ ማውጣቱ ይታወሳል። አይሲሲ ይህንን ማዘዣ ያወጣው ህፃናትን ከዩክሬን ማፈናቀልን ጨምሮ በጦር ወንጀሎች ተጠያቂ በመሆናቸው እንደሆነም በጊዜው ገልጿል። ደቡብ አፍሪካ […]

የሲንጋፖር ፓስፖርት የዓለማችን ‘ጠንካራው’ ሲባል፣ የኢትዮጵያ ደግሞ ደረጃው ተሻሻለ

19 ሀምሌ 2023, 11:45 EAT ከዓለም አገራት ፓስፖርቶች ሁሉ በበለጠ የደቡብ ምሥራቅ እስያ አገሯ ሲንጋፖር ፓስፖርት ‘ጠንካራው’ ሲባል፣ የኢትዮጵያ ከነበረበት ደረጃ መሻሻል አሳየ። ከዓለም አቀፉ የአየር ትራንስፖርት ማኅበር የተገኘ መረጃ የሲንጋፖር ፓስፖርትን የያዙ ሰዎች ከ227 መዳረሻዎች 192 ወደሚሆኑት ያለ ቪቫ ለመጓዝ በማስቻል ነው ከሁሉ ልቆ የተገኘው። በዓለም ካሉ ደካማ ፓስፖርቶች መካከል የሚመደበው የኢትዮጵያ ፓስፖርት ደግሞ […]