ዩናይትድ ስቴትስ ሦስት የአፍሪካ አገራትን ከአጎዋ ማዕቀፍ ልትሰርዝ ነው
ከ 4 ሰአት በፊት የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንት ጆ ባይደን ኡጋንዳ፣ ጋቦን፣ ኒጀር እና ማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክን ከአጎዋ ስምምነት ሊሰርዙ እንዳቀዱ ይፋ አደረጉ። ፕሬዝደንቱ እንደገለጡት አገራቱ አንድ “ጅምላ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ፈፅመዋል” አሊያም ዴሞክራሲያዊ ዕድገታቸው የዘገመ ነው። አፍሪካ ግሮውዝ ኤንድ ኦፖርቹኒቲ አክት የተሰኘ መጠሪያ ያለው አጎዋ፤ በአውሮፓውያኑ 2000 ነው የተቋቋመው። በዚህ ማዕቀፍ መሠረት ፈቃድ የተሰጣቸው ከሰሃራ በታች […]
ኮንጎ፣ የኮሪያ ዘማቾች እና የኢትዮጵያ አብዮታዊ ሰራዊት ሁሌም በክብር ሊዘከሩ፣ ሊታወሱ ይገባቸዋል!!
27/10/2023 የኮንጎ፣ የኮሪያ ዘማቾች እና የኢትዮጵያ አብዮታዊ ሰራዊት ሁሌም በክብር ሊዘከሩ፣ ሊታወሱ ይገባቸዋል!! በተረፈ ወርቁ (ዲ/ን) ‹‹…አገርህን ጠላት እንዳይደፍራት ወታደር ሆነህ ጠብቃት፣ እንደ አባቶችህ ጀግና ሆነህ አሳያት፣ በጀግንነት ታሪክ ሥራላት። ታሪክ ያለው ከወታደርነት ነው፣ ጀግንነት ያለው ከወታደርነት ነው። ጀብዱ ያለው ከወታደርነት ነው፣ ታላቅ ስም ያለው ከወታደርነት ነው…፡፡›› የሚል የአባቶቻችን የጀግንነት የአደራ ቃል ውርስ አለን እኛ ኢትዮጵያውያን፡፡ […]
በዐምሐራ የህልውና ትግል ውስጥ የባለ ድርሻዎች ሚና
23/10/2023 በዐምሐራ የህልውና ትግል ውስጥ የባለ ድርሻዎች ሚና ከይኄይስ እውነቱ መዳረሻው በመላው ኢትዮጵያውያን በጉጉት የሚጠበቀው የዐምሐራ የህልውና ትግል ተአምራት በሚያሰኙ ድሎች ታጅቦ እየገሰገሰ ይገኛል፡፡ እውነት፣ ፍትሕና ሰብአዊነትን ይዘው የተነሡ ጀግኖቻችንን እና ደጀን ሕዝባችንን ለረዳ ሰማያዊ አምላክ ምስጋናችንን በየዕለቱ እናቀርባለን፡፡ መጨረሻውንም እንዲያሳምርልን የዐቅማችንን ከማድረግ በተጨማሪ እንደየ እምነታችን በጸሎታችን እንተጋለን፡፡ ያለ መከራ ጸጋ አይገኝምና የድል ዜናው እንደሚያስደስተን […]
ስለ ጀግናው ተዋጊ ሞላ መላኩ ጽኑ የፋኖ ሕይወትና አይበገሬነት ( ከግርማ ብርሃኑ – ፕሮፌሰር)
23/10/2023 ይህ የጀግናው ሞላ መላኩ አጭር ታሪክ ነው። የቆራጥ ተዋጊነቱ መዘከሪያና የታማኝ ፋኖነቱ ምስክርነት የሚነገርበት፣ አይበገሬነቱ በወርቅ ቀለም ተከትቦ ለታሪክ የሚቀመጥበትና ለትውልድ የሚተላለፍ መወድስ ነው። የዚህ ፋኖ ወጣት ጀግንነትና እስከ መስዋእትነት ቅጽበቷ ያሳየው የጀብድ ጥግ ሲወሳ፡ ይሶርፋል፤ ከራስ ጠጉር እስከ እግር ጥፍር ይነዝራል። በዚህም ልክ ጀግንነት አለ ወይ፡ በዚህስ ደረጃ አለመፍራት ይቻላል ወይ ብሎ ያስጠይቃል። […]
Ethiopia’s rights body calls for resolution of conflict – The East African 15h
TUESDAY OCTOBER 31 2023 Military vehicle damaged by rebels in Dessie town of Amhara city, Ethiopia on December 16, 2021. PHOTO | AFP By XINHUA The state-backed Ethiopia Human Rights Commission (EHRC) on Monday called for a peaceful resolution of the ongoing conflict in northern Ethiopia’s Amhara region. The EHRC said in a […]
University Leaders Share U.S. Exchange Experiences with Minister of Education and U.S. Ambassador – Borkena 15:39
October 31, 2023 US Embassy Addis Ababa Addis Ababa – As Ethiopia strives to improve the quality of the nation’s higher education system, 25 public university presidents and vice presidents visited three U.S. public universities October 14-25 to observe how U.S. universities were tackling similar challenges on their own campuses. Their study tour followed an August […]
Can Traditional Leaders Help Bring Justice to Ethiopia? ADF Magazine 16:20
DAILY NEWS By ADF On Oct 31, 2023 ADF STAFF Sahle-Work Zewde may hold a largely ceremonial role as Ethiopia’s president, but she succinctly captured the plight of Africa’s second-most-populous country when she recently addressed parliament. “We have not succeeded in creating a national narrative that would bring us together,” she said in the opening session on October […]
The Amhara Region in Ethiopia has become a killing site for innocent citizens – Borkena 15:39
October 31, 2023 ADDIS ABABA – (BORKENA) – Three churches were damaged, and more than 10 priests were killed cold-bloodedly in an attack perpetrated by armed forces in Dera Woreda of the Amhara Region, sources said. Mahibere-Kidusan of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church disclosed yesterday that three Orthodox Christian churches were burnt down, and over […]
The Ethiopian food-based dietary guidelines: Gamechanger for food system transformation? New project note from SHiFT – CGIAR 10:58
Despite making significant progress over the last two decades, Ethiopia still experiences high rates of malnutrition among children and women. In 2022, 39 percent of children under the age of five were affected by stunting, one of the highest rates of stunting worldwide. Among women of reproductive age, 19 percent were underweight, and two out […]
“የአዲስ አበባ ህዝብ እግር ኳስ እንዳይመለከት ተፈርዶበታል”- አቶ ተካ አስፋው
October 31, 2023 “የአዲስ አበባ ህዝብ እግርኳስ እንዳይመለከት ተፈርዶበታል”- አቶ ተካ አስፋው የቀድሞ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንት እና ኢትዮጵያ በአፍሪካ ዋንጫ ከ31 ዓመታት ቆይታ ስትሳተፍ የፌዴሬሽኑ ም/ ፕሬዝዳንት የነበሩት አቶ ተካ አስፋው በትላቱ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን 15ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ የክብር አባል በመሆን ተገኝተው የሰጡት አስተያየት ብዙዎች ሐሳብ እየሰጡበት ይገኛል። […]
