የአሜሪካዋ ዲትሮይት ከተማ ምኩራብ ኃላፊ ተገድለው ተጣሉ

ከ 4 ሰአት በፊት በአሜሪካ የዲትሮይት ከተማ ምኩራብ ፕሬዝደንት የሆኑት ሳማንታ ዎል ከቤታቸው አቅራቢያ ከሚገኝ አንድ ፓርክ ውስጥ ተገድለው ተጣሉ። ፖሊስ እንደገለጸው ቅዳሜ ዕለት ከላፋየት ፓርክ አካባቢ በደረሰው ጥሪ መሠረት ወደ ሥፍራው ሲያቀና ግለሰቧ ሕይወታቸው አልፎ ነበር። ፖሊስ እንደሚለው የምኩራቡ ፕሬዝደንት ቤታቸው ተገድለው ነው ፓርክ ውስጥ የተጣሉት። ሥፍራውን በፖሊስ ውሻ ታግዞ ቢያስስም እስካሁን ግድያውን ማን […]

እስራኤል የጋዛን ጦርነት ካላቆመች ቀጠናው ከቁጥጥር ውጭ ሊወጣ እንደሚችል ኢራን አስጠነቀቀች

ከ 4 ሰአት በፊት የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እስራኤልን አስጠነቀቁ። ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አሚር አብዱላሂያን እንዳሉት ኢራን ጋዛን በጦር መሣሪያ መደብደብ የማታቆም ከሆነ መካከለኛው ምሥራቅ ወደ ቀውስ ቀጠናነት ሊሸጋገር ይችላል ብለዋል። አብዱላሒያን በዚህ አስተያየታቸው አሜሪካንን ተጠያቂ አድርገዋል። እስራኤል በጋዛ እየወሰደች ባለችው የአየር ጥቃት በጥቂት ሳምንታት ብቻ 4600 ሰዎች በጋዛ ተገድለዋል። ከሟቾቹ ብዙዎቹ ሴቶችና ሕጻናት ናቸው። […]

ከ25 ዓመት በላይ ባሕር ማዶ ቆይታ በእንግሊዘኛ መጻሕፍትን የጻፈችው ኢትዮጵያዊት ደራሲ

22 ጥቅምት 2023 ትዕግሥት ሳሙኤል በ2011 ዓ.ም በአዲስ አበባ ለንባብ የበቃ ‘A walk to be cherished’ የተሰኘ የግጥም መድብል አላት። አሁን ደግሞ ‘The chronicles of the unseen and other stories’ የተሰኘ የአጫጭር ልብ ወለድ እና የግጥም ስብስቦችን የያዘ መጽሐፍ ለንባብ አብቅታለች። ደራሲ ትዕግሥት ወደ ድርሰቱ ዓለም ከመግባቷ በፊት ለመጀመሪያ ጊዜ ያነበበችው የአያቷን የግጥም እና የቴአትር […]

በፍልስጤማዊያን ጉዳይ የተጠራው የካይሮ የሰላም ጉባኤ ያለ ውጤት ተበተነ

22 ጥቅምት 2023 በግብጽ ዋና ከተማ ካይሮ በፍልስጤም ዙርያ የመከረው ጉባኤ ያለ ውጤት ተበተነ። ጉባኤው ያለ ውጤት የተበተነው የአውሮፓ ልኡካን አረብ አገራት ሐማስን እንዲያወግዙ በመጠየቃቸው ነው። በዚህ ጉባኤ አንድም የእስራኤል ባለሥልጣን አልታደመም። የአውሮፓ ኅብረት እና አረብ አገራት በጉባኤው ተገኝተው ንግግር አድርገዋል። የሰላም ጉባኤው የጋራ የአቋም መግለጫ ለማውጣት ስምምነት ባይደርስም ግብጽ በተናጥል የአረብ አገራትን ይሁንታ ያገኘ […]

የተመድ ኤጀንሲዎች በጋዛ ሰብዓዊ የተኩስ አቁም ስምምነት እንዲደረስ ጥሪ አቀረቡ

22 ጥቅምት 2023 የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) ኤጀንሲዎች በጋዛ ሰርጥ ውስጥ ያለው ሁኔታ እየከፋ መምጣቱን ተከትሎ ሰብዓዊ የተኩስ አቁም ስምምነት እንዲደረስ ጥሪ አቀረቡ። የዓለም ምግብ ፕሮግራም እና የዓለም የጤና ድርጅትን ጨምሮ አምስት የተመድ ኤጀንሲዎች የጋዛን ሁኔታ “አሰቃቂ” ሲሉም በጋራ ባወጡት መግለጫ አስፍረዋል። እስራኤል በሙሉ ከበባ ውስጥ አስገብቻታለሁ ባለቻት ጋዛ ሰርጥ የተጠናከረ ጥቃት እንደሚቀጥል እያስጠነቀቀች ባለችበት […]

Railways Along the Belt and Road | Coffee origin from Africa’s gateway – CGTN 09:41 

World 21:27, 22-Oct-2023 Railways Along the Belt and Road | Coffee origin from Africa’s gateway Shen Shiwei Editor’s note: On the 10th anniversary of the Belt and Road Initiative (BRI), let’s take the railways in BRI partner countries and explore the projects as well as the local sights and sounds. In this article of the “Railways Along […]

Sudan: Anti-war civil forces meetings underway in Addis Ababa – Radio Tamazuj 09:00 

ADDIS ABABA – 22 OCT 2023 Member of the Forces of Freedom and Change, Siddiq Al-Sadiq Al-Mahdi (Courtesy photo) Preparatory meetings for the Civil Front to Stop the War in Sudan are underway in the Ethiopian capital, Addis Ababa, with wide participation from political forces and pro-democracy professionals. The meetings kicked off on Saturday. The meetings […]

IMF highlights Ethiopia’s Economic Outlook and challenges – Capital 07:58 

Byadmin October 22, 2023 By Muluken Yewondwossen During the inaugural World Economic Outlook (WEO) presentation event in Africa at the National Bank of Ethiopia (NBE), the International Monetary Fund (IMF) provided insights into Ethiopia’s economic prospects and challenges. The presentation, led by Tobias Rasmussen, the Resident Representative, Jean-Marc Natal, the Deputy Chief of the WEO […]

Ethiopian businesses secure ease of travel for upcoming Indonesia Expo – Capital 07:58 

Byadmin October 22, 2023 By our staff reporter Omnia Business and Leisure Travel and Wennovate Consult, in Partnership with the Indonesian diplomatic mission in Addis Ababa provide conducive ways for participants to join two major events that will be held in the well-known Islamic financing and halal business global hub. The two companies that have […]

Ethiopia’s Quest for Access to Sea Is Quite Pertinent, Needs to Be Addressed

Uneca (file photo). 22 OCTOBER 2023 Ethiopian News Agency (Addis Ababa) Addis Ababa — Ethiopia’s quest for access to sea and alternative ports through legal agreements is quite pertinent and needs to be addressed given her age old proximity and historical linkage with the sea ports. Scholars from Haromaya, Jimma and Gambela universities said that it […]