ጠበቃ ሳይሆን ነኝ በማለት በርካታ ጉዳዮችን በከፍተኛው ፍርድ ቤት የረታው ኬንያዊ ተያዘ
ከ 5 ሰአት በፊት በኬንያ ዋና ከተማ ናይሮቢ ውስጥ በአገሪቱ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ጠበቃ ነኝ በማለት በርካታ ክሶችን ተከራክሮ የረታው ግለሰብ በባለሥልጣናት በቁጥጥር ስር ዋለ። ግለሰቡን በተመለከተ የሚወጡ ሪፖርቶች እንደሚያመለክቱት “ጠበቃው” ከመታሰሩ በፊት ከከፍተኛው ፍርድ ቤት ጀምሮ አስከ ይግባኝ ሰሚ ችሎት ድረስ 26 ጉዳዮችን ይዞ በመከራከር ለመርታት ችሏል። ግለሰቡ ሊያዝ የቻለው ለኬንያ የሕግ ባለሙያዎች ማኅበር […]
በሞት ጥላ ስር ሆነው እስራኤልን እንቅልፍ የነሷት የሐማስ መሪዎች እነማን ናቸው?
ከ 7 ሰአት በፊት ሐማስ “የአል-አቅሳ ጎርፍ” ብሎ በሰየመው ዘመቻ ድንገተኛውን እና ታይቶ የማይታወቀውን የተቀናጀ ጥቃት ቅዳሜ መስከረም 26/2016 ዓ.ም. በእስራኤል ላይ ከፈጸመ ለኋላ በርካቶች የቡድኑ መሪዎች እነማን ናቸው? የሚል ጥያቄን እያነሱ ነው። ጋዛን የሚያስተዳድረው የሐማስ አብዛኞቹ መሪዎች በመገናኛ ብዙኃን ሲቀርቡ ፊታቸውን በጭንብል ሸፍነው ሲሆን፣ ኑሯቸውንም ከእስራኤል ሊፈጸምብን ይችላል ከሚሉት ግድያ ለማምለጥ ተደብቀው ነው የሚመሩት። […]
አይ.ኤም.ኤፍ እና ኢትዮጵያ በገንዘብ ድጋፍ ጥያቄ ላይ ከስምምነት ለመድረስ በመጪዎቹ ሳምንታት ሊወያዩ ነው -ኢትዮጵያ ኢንሳይደር
October 12, 2023 ኢትዮጵያ ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት በጠየቀችው የገንዘብ ድጋፍ ላይ ከስምምነት ለመድረስ በሚያስፈልጉ ማሻሻያዎች ላይ በመጪዎቹ ሳምንታት ውይይት እንደሚደረግ አይ.ኤም.ኤፍ ገለጸ። የዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት ልዑክ ወደ አዲስ አበባ በመጓዝ፤ የኢትዮጵያ መንግስት በጠየቀው ድጋፍ ላይ ውይይት ማድረጉን ተቋሙ ዛሬ ሐሙስ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል። የተቋሙ ልዑክ በአዲስ አበባ ቆይታ ያደረገው ከመስከረም 14 እስከ 22፤ […]
Ethiopia: Victims ‘left in limbo’ as rights probe mandate ends – UN Geneva (Press Release) 14:33
13 October 2023 The UN-mandated Commission of Human Rights Experts on Ethiopia on Friday released a harrowing report on the “staggering” level of human rights violations and mass killings that have plagued the east African nation since the Tigray conflict erupted in 2020. The independent rights investigators’ final report comes as their mandate ended on […]
IMF to review Kenya’s debt reduction, Ethiopia’s reform program in progress – Investing.com 12:58
Economy Published Oct 13, 2023 12:48PM ET © Shutterstock EUR/USD -015% GBP/USD-0.24% EUR/GBP+0.07% EUR/JPY-0.33% USD/TRY+0.3% -005% The International Monetary Fund (IMF) is set to review Kenya’s ongoing debt reduction program next month, as the country seeks to secure funds for a $2 billion eurobond repayment due in June 2024. The review will examine how Kenyan […]
Ethiopian Airlines will fly passengers to 19 European airports this winter – Simple Flying
BYJAMES PEARSON It is a record number, helped by two additional destinations joining its network this year. SUMMARY Ethiopian Airlines is Africa’s largest airline in various ways. Its European network from its fast-growing Addis Ababa hub includes Copenhagen, which started in May this year, and London Gatwick, which returns in November. It will be one of many carriers […]
Ethiopia seeks debt relief from other creditors after China, IMF official says – Reuters
By Rachel Savage October 13, 20239:30 AM EDT MARRAKECH, Morocco, Oct 13 (Reuters) – After getting debt relief from China, Ethiopia is requesting similar treatment from other creditors, the International Monetary Fund’s deputy director for Africa said on Friday. In early 2021, Africa’s second-most populous country requested a debt rework under the Group of 20’s Common […]
ቀጥታ፡ የእስራኤልን ማስጠንቀቂያ ተከትሎ ነዋሪዎች ከሰሜናዊ ጋዛ እየሸሹ ነው
Related Video and Audio VIDEO 1 MINUTE 33 SECONDSVIDEO 1 MINUTE 33 SECONDS1:33 Play video በእስራኤል እና በሐማስ መካከል የተፈጠረው ግጭት የመጀመሪያዎቹ ክስተቶች from BBCበእስራኤል እና በሐማስ መካከል የተፈጠረው ግጭት የመጀመሪያዎቹ ክስተቶች Play video በእስራኤል እና በሐማስ መካከል የተፈጠረው ግጭት የመጀመሪያዎቹ ክስተቶች from BBC VIDEO 1 MINUTE 23 SECONDSVIDEO 1 MINUTE 23 SECONDS1:23 Play video […]
በባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ ስር ያለው የጥበበ ግዮን ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል አገልግሎት ማቆሙ ተነገረ
13 ጥቅምት 2023, 14:00 EAT በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የሕክምና እና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ስር የሚገኘው የጥበበ ግዮን ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በክልሉ ባለው ግጭት ምክንያት ሥራ ማቋረጡን ምንጮች ለቢቢሲ ገለጹ። ቢቢሲ ከሆስፒታሉ ሠራተኞች እና ከዩኒቨርስቲው ኃላፊ ለማረጋገጥ እንደቻለው ሆስፒታሉ በአሁኑ ጊዜ የተለመደ መደበኛ ሥራውን እያከናወነ አይደለም። ስማቸው እንዲጠቀስ ያልፈለጉ በሆስፒታሉ የሚሠሩ አንድ የጤና ባለሙያ ሆስፒታሉ ከረቡዕ መስከረም […]
እስራኤል በጋዛ ዒላማ አድርጌያቸዋለሁ ያለቻቸው የሐማስ ዋሻዎች
13 ጥቅምት 2023, 12:22 EAT ሐማስ ያልተጠበቀ የተባለውን ጥቃት መሰንዘሩንተከትሎ እስራኤል በጋዛ ሰርጥ የሚገኙ ዋሻዎችን ዒላማ ማድረጓን አስታውቃለች። የእስራኤል መከላከያ ኃይል ቃል አቀባይ “በጋዛ ሰርጥ ሰላማዊ ነዋሪዎች በአንደኛው ክፍል ሲኖሩ ሐማስ ደግሞ በሌላኛው ክፍል [በመሬት ስር ባለው] ውስጥ ይገኛል። እኛም ሐማስ ወደገነባው ሁለተኛው የመሬት ስር ለመድረስ እየሞከርን ነው” ብለዋል። “እነዚህ ለጋዛ ነዋሪዎች የተሠሩ አይደሉም። ለሃማስ […]
