እያንዳንዱ የሐማስ አባል በሞት ጥላ ሥር መሆኑን ኔታንያሁ ተናገሩ
ከ 3 ሰአት በፊት የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔታንያሁ እያንዳንዱ የሐማስ አባል በሞት ጥላ ሥር መሆኑን ተናገሩ። ኔታንያሁ ይህን ያሉት በአገሪቷ ከተቋቋመው የአስቸኳይ ጊዜ መንግሥት የመጀመሪያ ስብሰባ በኋላ ነው። ከእርሳቸው በተጨማሪም የተቃዋሚ ፓርቲ መሪው ቤኒ ጋንትዝ አሁን የጦርነት ጊዜ ነው ብለዋል። ሆኖም የአሜሪካ ፕሬዚደንት ጆ ባይደን ከኔታንያሁ ጋር መነጋገራቸውን ገልጸው፣ እስራኤል ዘመቻዋን በጦርነት ሕግ መሠረት […]
ቀጥታ ታጋቾች እስኪለቀቁ ጋዛ መብራት፣ ውሃ እና ነዳጅ አታገኝም- እስራኤል
Related Video and Audio VIDEO 1 MINUTE 33 SECONDSVIDEO 1 MINUTE 33 SECONDS1:33 Play video በእስራኤል እና በሐማስ መካከል የተፈጠረው ግጭት የመጀመሪያዎቹ ክስተቶች from BBCበእስራኤል እና በሐማስ መካከል የተፈጠረው ግጭት የመጀመሪያዎቹ ክስተቶች Play video በእስራኤል እና በሐማስ መካከል የተፈጠረው ግጭት የመጀመሪያዎቹ ክስተቶች from BBC VIDEO 1 MINUTE 23 SECONDSVIDEO 1 MINUTE 23 SECONDS1:23 Play video […]
ሐማስ ጥቃት ከመፈጸሙ ከቀናት በፊት ግብፅ እስራኤልን አስጠንቅቃ ነበር – አሜሪካ
ከ 4 ሰአት በፊት ሐማስ በእስራኤል ላይ ጥቃት ከመክፈቱ ሦስት ቀናት ቀደም ብሎ ግብፅ እስራኤልን አስጠንቅቃ እንደነበር የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ኮሚቴ ሊቀመንበር ተናገሩ። በአሜሪካ የተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ጉዳይ ኮሚቴ ሰብሳቢ የሆኑት ሚካኤል ማክ ኮውል ይህን ያሉት ለጋዜጠኞች ስለማስጠንቀቂያው በተናገሩበት ወቅት ነው። ሆኖም የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ “ፍፁም ሐሰት” ሲሉ የሊቀመንበሩን አስተያየት ውድቅ አድርገውታል። […]
ሐማስ የእስራኤልን መከላከያ ለማለፍ የተጠቀመው የ2ኛው የዓለም ጦርነት መሣሪያ
ከ 5 ሰአት በፊት የእስራኤል እና የሐማስ ግጭት ከተጀመረ ቀናት ተቆጥረዋል። ቅዳሜ ዕለት ሐማስ የፈፀመውን ጥቃት ተከትሎ የተጀመረው ግጭት ዓለምን እያነጋገረ ነው። አገራትንም ጎራ ለይተው እንዲቆሙ አድርጓቸዋል። አሁንም ግን ሐማስ በአየር፣ በባሕር እና በምድር የእራኤልን ድንበር ጥሶ እንዴት ሊገባ እንደቻለ እንቆቅልሽ እንደሆነ ነው። ሐማስ በእስራኤል ላይ ጥቃት ሲከፍት የቡድኑ ታጣቂዎች ፓራሹት በመጠቀም ጥብቅ ጥበቃ የሚደረግለትን […]
በእስራኤል-ሐማስ ዙሪያ ሐሰተኛ መረጃዎች ላይ እርምጃ እንዲወስድ የአውሮፓ ህብረት ሜታን ጠየቀ
ከ 4 ሰአት በፊት ሐማስ በእስራኤል ላይ የፈጸመውን ጥቃት ተከትሎ “ሐሰተኛ መረጃዎች” በሜታ ማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ በመስፋፋቱ የአውሮፓ ሕብረት ማርክ ዙከርበርግን አስጠነቀቀ። የፌስቡክ እና ኢንስታግራም ባለቤት የሆነው ሜታ ምላሽ ለመስጠት እና የአውሮፓን ሕግ ለማክበር 24 ሰዓታት ተሰጥቶታል። የማሕበራዊ ሚዲያ ኩባንያዎች በግጭቱ ዙሪያ በበርካታ ሐሰተኛ ፎቶዎች እና ቪዲዮዎች ተጥለቅልቀዋል። የአውሮፓ ሕብረት ማክሰኞ ዕለት ተመሳሳይ ማስጠንቀቂያ ለኤክስ […]
Duel of diplomacy: Inside the rift between Nobel Prize winner Abiy Ahmed & WHO head Tedros Adhanom – The Economic Times
By Simon Marks, BloombergLast Updated: Oct 11, 2023, 02:18 PM IST Synopsis Ethiopia’s Prime Minister Abiy Ahmed and World Health Organization (WHO) Director-General Tedros Adhanom Ghebreyesus, who were once allies, are now on opposite sides of a campaign to discredit Tedros. Previously undisclosed Ethiopian government documents reveal allegations of embezzlement and sexual misconduct against Tedros, who denies […]
Ethiopian defector says other high-level officials abandon the country if they get the chance – Borkena
October 11, 2023 By Staff Reporter ADDIS ABABA – (BORKENA) – The Ethiopian defector, a member of the ruling Prosperity Party (PP) said that other officials at the highest position “will defect if they get the chance to go out of the country”. Asemahegn Asres, who used tobe the young Party Guard of the ruling PP, […]
Ethiopia: “Today or tomorrow, they should be brought before justice”: Rape, sexual slavery, extrajudicial executions, and pillage by Eritrean Defense Forces – Amnesty International (Press Release) 19:45
September 4, 2023 Index Number: AFR 25/7152/2023 When Ethiopia’s federal government and the Tigray People’s Liberation Front (TPLF) signed the Cessation of Hostilities Agreement (CoHA) on 2 November 2022, there was hope it would end the crimes under international law and other human rights abuses that had characterized the conflict in northern Ethiopia. Yet, Amnesty International has […]
English surgeon makes waves, literally, to help Ethiopians in need – Crux 16:39
By Charles Collins Oct 11, 2023 |Managing Editor LEICESTER, United Kingdom – Scotland’s leading Catholic charity got an unusual fundraiser from an orthopedic surgeon in northern England, who literally made some waves to help Ethiopians in need. Consultant Orthopedic Surgeon Matthew Cartwright-Terry is a supporter of SCIAF, the Scottish Catholic International Aid Fund, and recently raised […]
African leaders must find home-grown solutions to continent’s problems: Obasanjo – Peoples Gazette 15:01
The former president insisted that “no problem in Africa is too great for us to solve.” NEWS AGENCY OF NIGERIA • OCTOBER 11, 2023 Former president, Olusegun Obasanjo Former President Olusegun Obasanjo, on Wednesday, said that African leaders must find home-grown solutions to the myriads of problems confronting the continent. Mr Obasanjo stated this while […]
