UN special advisor warns of escalating genocide threat in Ethiopia, calls for urgent action – Jurist 14:50 

News Henry Wilkins, Public domain, via Wikimedia Commons UN special advisor warns of escalating genocide threat in Ethiopia, calls for urgent action Natasha Kahungi | U. Nairobi School of Law, KE OCTOBER 11, 2023 02:47:48 PM A UN special advisor expressed grave concern Tuesday over the rising threat of genocide and related crimes in Ethiopia. UN Under-Secretary-General […]

UK Coffee Week to raise funds for Project Waterfall’s Berbere project – World Coffee Portal 12:12 

11 October 2023 | UK Taking place from 16-22 October 2023, UK Coffee Week will see more than 450 coffee shops across the country raise money for Ethiopian coffee growing communities in Berbere Photo credit: WaterAid/Frehiwot Gebrewold More than 450 UK coffee shops are set to take part in UK Coffee Week, to raise funds in support […]

Educating through film: domestic violence and faith in Ethiopia  – UK Research and Innovation 11:01 

Romina Istratii UK Research and Innovation Future Leaders Fellow, SOAS University of London 11 October 2023 The blog presents an educational film on domestic violence and faith in Ethiopia in an effort to apply research to the resolution of societal issues.Fostering links between higher education and the creative industries to generate societal benefits through research […]

የመንግሥት አካላትና ተቋማት የኮንትሮባንድ ንግድን እንደሚያባብሱ ተገለጸ

በሳሙኤል ቦጋለ October 11, 2023 የጉምሩክ ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ደበሌ ቃበታ የመንግሥት ሆኑ ሌሎች በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች የሚገኙ ተቋማት ለኮንትሮባንድ ንግድ መቆም መፍትሔ ከመሆን ይልቅ፣ ሕገወጥ ንግድን የሚያባብሱ ሆነው አግኝተናቸዋል ሲሉ የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ኃላፊዎች ገለጹ፡፡ በየአካባቢው ያሉ ተቋማት በኮንትሮባንድ ዙሪያ የሚያከናውኑትን በሚመለከት ሲያስረዱ፣ ድርጊቱን በመቃወም አስተዋጽኦ የሚያደርጉ የመንግሥትና ሌሎች አካላት እንዳሉ ሁሉ፣ ‹‹ከችግሩ ጋር […]

የውጭ አገር የሥራ ሥምሪት የሚፈልጉ ዜጎች ባሉበት ሆነው አገልግሎት የሚያገኙበት አሠራር ሊተገበር ነው

ብሔራዊ የሠራተኞች ፍልሰት አስተዳደር ቴክኒካል ግሩፕ በተቋቋመበት ወቅት ማኅበራዊ የውጭ አገር የሥራ ሥምሪት የሚፈልጉ ዜጎች ባሉበት ሆነው አገልግሎት የሚያገኙበት አሠራር ሊተገበር… ተመስገን ተጋፋው ቀን: October 11, 2023 የውጭ አገር የሥራ ሥምሪት የሚፈልጉ ዜጎች ባሉበት ቦታ ሆነው አገልግሎት እንዲያገኙ የሚያስችል አሠራር በክልል ደረጃ ሊተገበር መሆኑን፣ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ ይህንን የገለጸው ሰኞ መስክረም 28 ቀን […]

በአማራ ክልል የተከሰተው ድርቅ በታኅሳስ ወር የከፋ እንደሚሆን ተነገረ

ማኅበራዊ በአማራ ክልል የተከሰተው ድርቅ በታኅሳስ ወር የከፋ እንደሚሆን ተነገረ ሔለን ተስፋዬ ቀን: October 8, 2023 በአማራ ክልል በዝናብ እጥረት ሳቢያ በስምንት ዞኖች የተከሰተው ድርቅ በመጪው ታኅሳስ ወር ችግሩ የከፋ እንደሚሆን፣ የክልሉ አደጋ መከላከልና የምግብ ዋስትና ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በዝናብ እጥረት ሳቢያ ሰሜን ጎንደር፣ ማዕከላዊ ጎንደር፣ ደቡብ ጎንደር፣ ሰሜን ወሎ፣ ደቡብ ወሎ፣ ዋግኸምራ ብሔረሰብ አስተዳደር፣ የኦሮሞ […]

ጥራትና ምርታማነትን በካይዘን ለማስመር

October 11, 2023 ምን እየሰሩ ነው? ኢትዮጵያ ውስጥ ጥራት ያለው ምርትን ለማሳደግ፣ በዓለም ገበያ ተወዳዳሪ ለመሆን፣ ኢንዱስትሪውን ወደ ተሻለ ደረጃ ማሳደግ መሠረታዊ ጉዳይ መሆኑ በተደጋጋሚ ይነገራል፡፡ በተለይ ተዋናዮቹን ለማብቃትና በቴክኖሎጂ የታገዙ ምርቶችን ለማምረት ዘርፉ በሠለጠነ የሰው ኃይል እንዲመራ ማድረግ የመንግሥት ሥራ ብቻ እንዳልሆነ ብዙዎች ሲናገሩ ይደመጣል፡፡ በዚህ መሠረት እንደ አገር የአምራች ኢንዱስትሪውን ለማነቃት የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር […]

ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር የኢትዮጵያ ንግድ ምክር ቤት የጠራው ጠቅላላ ጉባዔ እንዲተላለፍ አሳሰበ

በዳዊት ታዬ October 11, 2023 የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ጥቅምት 29 ቀን 2016 ዓ.ም. ሊያካሂድ የነበረው ጠቅላላ ጉባዔና ምርጫ በጥቂት የጠቅላላ ጉባዔው አባላት ተሳትፎ ብቻ ማካሄድ የማይቻል በመሆኑ የተጠራው ጠቅላላ ጉባዔ እንዲተላለፍ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አሳሰበ። ሚኒስቴሩ ይህንን ማሳሰቢያ የሰጠው በንግድ ምክር ቤቱ ጠቅላላ ጉባዔ ለመሳተፍ የሚያበቃውን ቅድመ ሁኔታ ያሟሉ የንግድ ምክር […]

አስተዋይነት በጎደለው ዕርምጃ አገር ለጉዳት እንዳትጋለጥ!

October 11, 2023 ርዕሰ አንቀጽ ጥንታውያኑ ኢትዮጵያውያን የአገራቸውን ሉዓላዊነትና የግዛት አንድነት አስከብረው በአፍሪካ ብቸኛዋ የነፃነት ተምሳሌት ያደረጓት፣ ከማንኛውም ልዩነትና ፍላጎት በላይ አገራቸውን በማስቀደማቸው ነው፡፡ በልዩ ልዩ ምክንያቶች የእርስ በርስ መገፋፋትና ትንቅንቅ በማያጣት ኢትዮጵያ፣ በየዘመናቱ የነበሩ ትውልዶች የአገራቸውን ዳር ድንበር ሳያስደፍሩ በጀግንነት የተዋደቁት ለአገር ክብር በነበራቸው ልዩ ፍቅር ነበር፡፡ አውሮፓውያን አፍሪካን እንደ ቅርጫ ዕጣ ተጣጥለው ሲከፋፈሉ […]

መንግሥት በእስራኤልና ጋዛ (ሀማስ) ጦርነት ምክንያት የሚከሰት የነዳጅ ዋጋ ጭማሪን ማስተላለፍ የለበትም ተባለ

በዳዊት ታዬ October 11, 2023 በመካከለኛው ምሥራቅ በእስራኤልና ጋዛ (ሀማስ) መካከል የተቀሰቀሰው አዲስ ጦርነት በዓለም አቀፍ የነዳጅ ገበያ ላይ መፍጠር የጀመረው የዋጋ ጭማሪ ተጠናክሮ የሚቀጥል ከሆነ በኢትዮጵያ በከፍተኛ ሁኔታ እያደገ የመጣው የነዳጅ የችርቻሮ ዋጋ የበለጠ ሰማይ ሊነካ ይችላል የሚል ሥጋት ፈጥሯል። ከጦርነቱ መቀስቀስ በፊትም ቢሆን የዓለም የነዳጅ ዋጋ ጭማሪ እያሳየ ነው። ለዓብነትም ሁለት ወር ባልሞላ […]