ከአማራ ፋኖ አንድነት በሸዋ የተሠጠ መግለጫ
October 5, 2023 ከአማራ ፋኖ አንድነት በሸዋ የተሠጠ መግለጫ አማራን በመግደል በማፈናቀል እና የተለያዩ አሰቃቂ ግፎችን በመፈፀም የአማራን ህዝብ ከሦስት አስርት አመታት በላይ የመከራ ዶፍ በማውረደ አንገት አስደፍቶ መግዛት አይቻልም፡፡ሽንፈትንና ውርደትን የተከናነበው ፋሽስታዊ የአብይ አህመድ ቡድን ለረጂም አመታት የአማራን ህዝብ በጥላትነት በመፈረጅ በአስተሳሰቡ፣ በኢኮኖሚ እና በስነ ልቦናው የበታች አድርጎ መግዛት በስርአተ ትምህረት ጭምር በመታገዝ የተለያየ […]
ለኢትዮጵያ የተቋቋመው የተመድ መርማሪ ኮሚሽን የጊዜ ቆይታ ሳይራዘም መቅረቱ ወቀሳ ቀረበበት
5 ጥቅምት 2023, 11:15 EAT በኢትዮጵያ የእርስ በርስ ጦርነት የተፈጸሙ የመብት ጥሰቶችን እንዲያጣራ በተባበሩት መንግሥታት የሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት የተቋቋመው መርማሪ ኮሚሽን የጊዜ ቆይታ እንዲራዘም ረቂቅ የውሳኔ ሃሳብ አለመቅረቡን ተከትሎ የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች ወቀሳ አቀረቡ። የፕሪቶሪያን ስምምነት ተከትሎ የጦር ወንጀሎች መፈጸም ስለመቀጠላቸው እና በአገሪቱ ከፍተኛ እና መጠነ ሰፊ የመብት ጥሰቶች እንደሚፈጸሙ በርካታ ማመላከቻዎች እንዳሉ ኮሚሽኑ […]
ትግሉን በሁሉም መንገድና በሁሉም አካባቢዎች ማቀጣጠል ወቅቱ አሁን ነው!! ( ነዓመን ዘለቀ )
October 5, 2023 በመላው አለም የምንገኝ ኢትዮጵያውን ሁሉ በአማራ ህዝብ ላይ የተከፈተውን ሌላ ዙር ጦርነትና አረመኔያዊ ጭፍጨፋ ለማክሸፍ ሁላችንም በጋራ እንቁም፣እንታገል፣ እንመክት!! ትግሉን በሁሉም መንገድና በሁሉም አካባቢዎች ማቀጣጠል ወቅቱ አሁን ነው!!( ነዓመን ዘለቀ ) ከሃዲውና ፋሽስቱ አብይ አህመድ በአማራ ህዝብ ላይ የከፈተውን ፍትሃዊ ያልሆነ ጦርነት ለማሸነፍ ከልዩ ልዩ እዞች መጠነ ስፊ ስራዊት በመውሰድ ወደ አማራ […]
በምሥራቅ ኢትዮጵያ ጎርፍ ሊወስደው የነበረን ሕጻን ለማዳን የተፈጸመ ሰብአዊነት እና ጀግንነት
ከ 5 ሰአት በፊት ዕለቱ ማክሰኞ መስከረም 15/2016 ዓ.ም ነበር። ምሥራቅ ኢትዮጵያ ውስጥ ሐረርጌ ሂርና ላይ ዝናብ በተከታታይ ለሦስት ሰዓት ሲዘንብ ቆይቶ ኃይለኛ ጎርፍ ፈጠረ። በአካባቢው የሚኖር አንድ የ10 ዓመት ሕጻን ልጅ ደግሞ የሚጠብቃቸው ፍየሎችን ለመመለስ ሲሞክር በድንገት በጎርፍ ተከበበ። ይህ ደራሽ ጎርፍ በአካባቢው ያገኘውን ድንጋይ እና ግንድ እያገላበጠ ይነጉዳል። የልጁን በከባድ ጎርፍ መከበብ የተመለከተው […]
ጭኮን እያመረተች ለአገር ውስጥ እና ለባሕር ማዶ ገበያ እያቀረበች ያለችው ወጣት
ከ 5 ሰአት በፊት የባሕል ምግቦች ከእያንዳንዱ ግለሰብ ጋር የተሳሰሩበት ገመድ ጥብቅ ነው። በዓላትን ከማድመቅ ባሻገር ማንነትን፣ የተወለዱበትን አካባቢ፣ የቤተሰብን ትዝታ አጣምረው ይዘዋሉ። በዚህም የተነሳ በአገር ውስጥ የሚኖሩም ሆነ ከአገረ ውጪ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን የባሕል ምግቦችን ከቻሉ በራሳቸው ቤት ውስጥ ማዘጋጀት፣ ችሎታው ከሌላቸው ደግሞ የተዘጋጀውን ከገበያ ገዝተው በመጠቀም ከባሕላቸው ጋር ያላቸውን ቁርኝት ለማጥበቅ እና ፍላጎታቸውን ለማሟላት […]
ለኢትዮጵያ የተቋቋመው የተመድ መርማሪ ኮሚሽን የጊዜ ቆይታ ሳይራዘም መቅረቱ ወቀሳ ቀረበበት
ከ 1 ሰአት በፊት በኢትዮጵያ የእርስ በርስ ጦርነት የተፈጸሙ የመብት ጥሰቶችን እንዲያጣራ በተባበሩት መንግሥታት የሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት የተቋቋመው መርማሪ ኮሚሽን የጊዜ ቆይታ እንዲራዘም ረቂቅ የውሳኔ ሃሳብ አለመቅረቡን ተከትሎ የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች ወቀሳ አቀረቡ። የፕሪቶሪያን ስምምነት ተከትሎ የጦር ወንጀሎች መፈጸም ስለመቀጠላቸው እና በአገሪቱ ከፍተኛ እና መጠነ ሰፊ የመብት ጥሰቶች እንደሚፈጸሙ በርካታ ማመላከቻዎች እንዳሉ ኮሚሽኑ እየተናገረ […]
አሜሪካ ከኢራን የያዘችውን 1.1 ሚሊዮን ጥይቶች ለዩክሬን ሰጠች
ከ 4 ሰአት በፊት አሜሪካ ባለፈው ዓመት ከኢራን የያዘችውን 1.1 ሚሊዮን ጥይቶች ለዩክሬን መስጠቷን ጦሯ አስታወቀ። በመካከለኛው ምሥራቅ ያለውን እንቅስቃሴ የሚቆጣጠረው የአሜሪካ ማዕከላዊ ዕዝ (ሴንትኮም) እንዳለው ጥይቶቹ ታኅሳስ ወር ላይ ወደ የመን ሲጓዝ ከነበረ መርከብ ላይ የተወረሱ ናቸው። በቅርቡ ዩናይትድ ኪንግደም እና የሰሜን አትላንቲክ የጦር ቃልኪዳን ድርጅት (ኔቶ) የምዕራቡ የጦር ኃይሎች ዩክሬን ከሩሲያ ወረራ ራሷን […]
የአሜሪካ ጊዜያዊ አፈ ጉባኤ ሁለት ከፍተኛ ዲሞክራቶችን ከቢሯቸው አባረሩ
ከ 3 ሰአት በፊት ከ35 ዓመታት በላይ በምክር ቤት ያገለገሉት የ83 ዓመቷ ፖለቲከኛ እና የቀድሞዋ አፈ ጉባኤ ናንሲ ፔሎሲ እና የረዥም ጊዜ ምክትላቸው ስቴኒ ሆየር በአሜሪካው ካፒቶል ያላቸውን ቢሮዎች እንዲለቁ በምክር ቤቱ ጊዜያዊ አፈጉባኤ ፓትሪክ ማክሄነሩ ታዘዙ። ሁለቱም የምክር ቤት አባሎች የቢሯቸው ቁልፎች “እንደሚቀየሩ” ትናንት ረቡዕ መስከረም 23/2016 ዓ.ም ተነግሯቸዋል። ውሳኔው የተላለፈው ማክሰኞ ኬቨን ማካርቲ […]
የኢራን የሂጃብ ተቆጣጣሪ ፖሊስ አንዲት ታዳጊን ራሷን እስክትስት በመደብደብ ተከሰሰ
ከ 43 ደቂቃዎች በፊት የኢራን የመብት ተሟጋቾች የግብረ ገብ ፖሊስ አንዲት ታዳጊን ሂጃብ አልለበሽም በሚል የከፋ ድብደባ አድርሶባታል ሲሉ ከሰሱ። ተሟጋቾቹ ወጣቷ ራሷን ስታ የሚያሳይ ምስልም በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ አጋርተዋል። የ16 ዓመቷ አርሚታ ገራቫንድ እሑድ ዕለት በቴህራን ሜትሮ ባቡር ላይ ከተሳፈረች በኋላ ራሷን ስታለች። ባለሥልጣናትም ታዳጊዋ ራሷን ከሳተች በኋላ ከባቡሩ ሲያስወጧት የሚያሳይ በደኅንነት ካሜራ የተቀረፀ […]
ህጻን ሲሰርቅ በቢቢሲ የተጋለጠው ኬንያዊ 25 ዓመት ተፈረደበት
ከ 2 ሰአት በፊት ህጻን ሊሸጥ ሲል በቢቢሲ የተጋለጠው ኬንያዊ የሆስፒታል ሠራተኛ የ25 ዓመት እስራት ተፈረደበት። በናይሮቢው ማማ ሉሲ ኪባኪ ሆስፒታል ይሠራ የነበረው ፍሬድ ሌፓራን አንድን ወንድ ህጻን ለመሸጥ 2 ሺህ 500 ዶላር ሲቀበል ተቀርጿል። እአአ በ2020 በቁጥጥር ስር የዋለ ሲሆን ህጻናትን በማዘዋወር፣ በቸልተኝነት እና ህጻናት ላይ ወንጀል ለመፈጸም በማሴር ጥፋተኛ ሆኖ ተገኝቷል። ተባባሪው ሴሊና […]
