‘የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በቴሌግራም ቻነሉ አማካኝነት ለኢትዮጵያውያን ድጋፍ እየሰጠ ነው’ በሚል እየተሰራጨ ከሚገኝ ሀሰተኛ መረጃ እንጠንቀቅ!

October 4, 2023  ‘የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በቴሌግራም ቻነሉ አማካኝነት ለኢትዮጵያውያን ድጋፍ እየሰጠ ነው’ በሚል እየተሰራጨ ከሚገኝ ሀሰተኛ መረጃ እንጠንቀቅ! ከሰሞኑ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (UN) በቴሌግራም ቻነሉ አማካኝነት ለኢትዮጵያውያን ድጋፍ እየሰጠ ነው የሚል የጽሁፍ መረጃ በቴሌግራም ሲሰራጭ ተመልክተናል። ይህ ለቴሌግራም ተጠቃሚዎች እየተላከ የሚገኘው መልዕክት ድጋፍ ማግኘት የሚሹ ሰዎች ከመልዕክቱ ጋር የተጋራውን መዳረሻ (ሊንክ) እንዲጫኑም ይመክራል። ይህን […]

የ2030 የዓለም ዋንጫ ለመጀመሪያ ጊዜ በ3 አህጉራት ውስጥ በሚገኙ 6 አገራት ሊካሄድ ነው

ከ 7 ሰአት በፊት በአውሮፓውያኑ 2030 የዓለም እግር ኳስ ዋንጫ በሦስት የተለያዩ አህጉራት ውስጥ በሚገኙ ስድስት አገራት እንደሚካሄድ የዓለም እግር ኳስ የበላይ አስተዳዳሪ ፊፋ አስታወቀ። በዚህም ስፔን፣ ፖርቱጋል እና ሞሮኮ፤ የመክፈቻውን ሦስት ግጥሚያዎችን ከሚያስተናግዱት ከኡራጓይ፣ ከአርጀንቲና እና ከፓራጓይ ጋር በመጣመር የዓለም ዋንጫ ይካሄድባቸዋል። የመክፈቻዎቹ ጨዋታዎች በደቡብ አሜሪካ አገራት ውስጥ እንዲካሄድ የተፈለገው፣ የዓለም ዋንጫ የመጀመሪያው ጨዋታ […]

በጎዳና ላይ ሩጫ ለመጀመሪያ ጊዜ ተሳትፋ ክብረ ወሰን የሰበረችው ድርቤ ወልተጂ

4 ጥቅምት 2023, 16:56 EAT ባለፈው እሁድ በላቲቪያ ዋና ከተማ ሪጋ በተካሄደው አንድ ማይል የዓለም የሴቶች የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር ኢትዮጵያዊቷ ድርቤ ወልተጂ የርቀቱን ክብረ ወሰን በማሻሻል ታሪክ ሠርታለች። የርቀቱ ክብረ ወሰን በአሁኑ ጊዜ በርካታ ውድድሮችን በማሸነፍ እና ክብረወሰኖችን በማሻሻል የወቅቱ ኮከብ አትሌት በሆነችው ኬንያዊቷ ፌዝ ኪፕየጎን ተይዞ ነበር የቆየው። አሁን ድርቤ በ4 ደቂቃ ከ21 […]

The security situation in the Horn of Africa requires a regional perspective  – Swedish Defence Research Agency 04:49 

Swedish Defence Research Agency 4 October 2023 The countries in the Horn of Africa have long been plagued by protracted conflicts, wars and terrorism. To better understand the instability, a regional and cross-border perspective is needed, according to a memo by two FOI researchers. A refugee camp in Chad with Sudanese refugees Photo: Henry Wilkins/VOA/Wikipedia […]

UN experts warn of ‘very real and imminent’ risk of atrocity crimes in Ethiopia – Anadolu Agency

UN experts warn of ‘very real and imminent’ risk of atrocity crimes in Ethiopia International human rights experts warn of worsening atrocities and call for independent investigations Andrew Wasike  |04.10.2023 FILE PHOTO      NAIROBI, Kenya A United Nations report warned Tuesday of a very real and imminent risk of atrocity crimes in Ethiopia. Atrocity crimes […]

የአሜሪካ ምክር ቤት በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ አፈ ጉባኤውን ከኃላፊነት አነሳ

ከ 5 ሰአት በፊት የአሜሪካ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ አፈ ጉባኤውን የመተማመኛ ድምጽ በመንፈግ ከኃላፊነታቸው እንዲነሱ አደረገ። የአፈ ጉባኤነት መንበሩን ከተረከቡ አንድ ዓመት ያልሞላቸው የካሊፎርኒያ ተወካይ የምክር ቤት አባል ኬቭን ማካርቲ ከኃላፊነታቸው እንዲነሱ ምክር ቤቱ የወሰነው 216 ለ 210 በሆነ የድምጽ ብልጫ ነው። ሪፐብሊካኑ አፈ ጉባኤ ማካርቲ እንዲነሱ ተቃውሞ የተቀሰቀሰው ባለፈው ሳምንት […]

በኢትዮጵያ በተደረጉ ግጭቶች የተፈጸሙ አሰቃቂ ወንጀሎችን የሚያሳይ የቅርብ ጊዜ ማስረጃ መገኘቱ ተገለጸ

October 4, 2023  በኢትዮጵያ በተደረጉ ግጭቶች የተፈጸሙ አሰቃቂ ወንጀሎችን የሚያሳይ የቅርብ ጊዜ ማስረጃ መገኘቱ ተገለጸ  ቀጣይነት ያለው ዓለም አቀፍ ምርመራ እንደሚያስፈልግ ተመላክቷል ባለፉት ዓመታት በኢትዮጵያ በተለይም በኦሮሚያ፣ በትግራይ፣ አማራ፣ አፋር እና ሌሎች ክልሎች በተደረጉ ግጭቶች የተፈጸሙ አሰቃቂ ወንጀሎችን የሚያሳይ የቅርብ ጊዜ ማስረጃ መገኘቱን የዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብት ኤክስፐርቶች ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ ሰኞ ዕለት ባወጣው ሪፖርት […]

ፖፕ ፍራንሲስ የካቶሊክ ቤተክርስቲያን ለተመሳሳይ ጾታ ጥንዶች ቡራኬ ልትሰጥ እንደምትችል ጠቆሙ

3 ጥቅምት 2023 ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፖፕ ፍራንሲስ የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን የተመሳሳይ ጾታ ጥንዶችን ልትባርክ እንደምትችል ጠቆሙ። ፖፑ ይህንን የተናገሩት ከቤተክርስቲያኗ አባቶች በጉዳዩ ላይ ማብራሪያ እንዲሰጣቸው ምላሽ በተጠየቁበት ወቅት ነው። ፖፕ ፍራንሲስ ማንኛውም የቡራኬ ጥያቄ “በበጎ አድራጎት” ተግባር መታየት እንዳለበትም ገልጸዋል። የቤተክርስቲያኗ ካህናት ለማንኛውም ማኅበረሰብ አገልግሎት ከመስጠት ጋር የተያያዘ ከመሆኑም ጋር ተገልጿል። “እኛ የምንክድ፣ የምናገል […]

ጫማ የመሥራት ጥበብን ከኢንተርኔት ተምሮ ዘመናዊ ጫማዎችን የሚሠራው ወጣት

ከ 5 ሰአት በፊት ፍራኦል ከወላጆቹ የተማረው የእንጨት እና የብረታ ብረት ሙያ አለው። በትምህርት ደግሞ አምቦ ዩኒቨርስቲ ገብቶ ያጠናው የገጠር ልማት እውቀትም በእጁ ነው። ከሁሉም ግን ልቡን የሚያሸፍተው ጫማ ነው። ጫማን በአዲስ መልኩ ዲዛይን ማድረግ፣ አዳዲስ ፋሽኖችን መሞከር የሁልጊዜም ህልሙ ነው። ፍራኦል ለጫማ ዲዛይኖች ካለው ፍቅር የተነሳ ኢንተርኔት ላይ መዋል ጀመረ። የጫማ ሥራን ሀሁ ከኢንተርኔት […]

በአሜሪካ አንዲት ታዳጊን ያገተው ግለሰብ ገንዘብ ለመጠየቅ በላከው የማስታወሻ ወረቀት አማካይነት ተያዘ

ከ 3 ሰአት በፊት አሜሪካ ውስጥ ገንዘብ ለማግኘት ታግታ የነበረችው ታዳጊ አጋቿ ለቤተሰቦቿ በላካው የገንዘብ መጠየቂያ ማስታወሻ ወረቀት አማካይነት ተይዞ ነጻ ወጣች። የዘጠኝ ዓመቷ ታዳጊ ሻርለት ሴና ኒው ዮርክ ውስጥ ባለፈው ቅዳሜ ብስክሌቷን እየነዳች ሳለ በመሰወሯ፣ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች የተሳተፉበት ፍለጋ ለሁለት ቀናት ተደርጓል። በኋላ ላይ ታዳጊዋን ያገተው ግለሰብ ልጅቷን ለመልቀቅ የሚያስፈልገውን ክፍያ የጠየቀበት የማስታወሻ […]