ኬንያ በሄይቲ ሥርዓተ አልበኝነትን ለመቆጣጠር ፖሊሶቿን ለማሰማራት ከተመድ ፍቃድ አገኘች
ከ 9 ሰአት በፊት ኬንያ በካሪቢያኗ አገር ሄይቲ ያለውን ሥርዓተ አልበኝነት ለመቆጣጠር ፖሊሶቿን ለማሰማራት ያቀረበችው ጥያቄ ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ፈቃድ ተሰጠው። የሄይቲ ጠቅላይ ሚኒስትር በተደራጁ ወንጀሎች አገራቸው እየተናወጠች መሆኗን ጠቅሰው ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ድጋፍ እንዲያደርግ በጠየቁት መሰረት ኬንያ ዓለም አቀፍ የደኅንነት ኃይል ለመምራት ጥያቄ አቅርባ ነበር። ሄይቲ ለበርካታ ዓመታት በተደራጁ ወሮበላ ቡድኖች ሁከት ስትፈተን ብትቆይም […]
China to build electrical engineering centre in Addis Ababa – Global Construction Review
David Rogers 02.10.23 The Civil Engineering Construction Corporation of China (CCECC) has agreed to build a “centre of excellence” in Addis Ababa to help train Ethiopian electrical engineers. The facility would be for the national Ethiopian Electricity Utility (EEU), reports local broadcaster Fana. EEU chief executive Shiferaw Telila said the centre would help make its service “reliable, […]
The secret plot against the head of the World Health Organization
AFRICA By SIMON MARKS BLOOMBERG • October 2, 2023 Tedros Adhanom Ghebreyesus, director general of the World Health Organization, speaks during a news conference on the COVID-19 coronavirus outbreak in Geneva, Switzerland, on March 2, 2020. (Stefan Wermuth/Bloomberg) https://trinitymedia.ai/player/trinity-player.php?pageURL=https%3A%2F%2Fwww.stripes.com%2Ftheaters%2Fafrica%2F2023-10-02%2Fplot-world-health-organization-head-11567112.html&GDPR=%24%24GDPR_MACRO%24%24&GDPR_CONSENT=%24%24GDPR_CONSENT_MACRO%24%24&unitId=2900001605&userId=d4196162-146f-4d91-981b-ca257163c637&isLegacyBrowser=false&version=20230927_957dc4656423de91eded378a40327e57027c625d&useBunnyCDN=0&themeId=267 They are two of the best-known African leaders on the planet. The 2019 Nobel Peace Prize winner […]
Ethiopia’s Surprising Admission Into the Brics Elite Circle – Exploring the Role of Geopolitics, Economics
2 OCTOBER 2023 Addis Standard (Addis Ababa) ANALYSIS By Abdii Biyenssa @abiyenssa Addis Abeba — The recent BRICS summit, held in South Africa, sent shockwaves through global geopolitics as it unexpectedly welcomed six new nations into its ranks. On January, 2024, Argentina, Iran, Saudi Arabia, the United Arab Emirates, Egypt, and Ethiopia will officially join the […]
ታማኝ የአብይ ሰዎች በአማራ ክልል፣ ታማኝ ፓርቲ ለአብይ! ( አንዳርጋቸው ፅጌ)
October 2, 2023 ታማኝ የአብይ ሰዎች በአማራ ክልል፣ ታማኝ ፓርቲ ለአብይ! የአብይ አህመድ አገዛዝ የጀመረውን አማራን የማንበርከክ ወረራ የተሳካ ለማድረግ፣ የመከላከያ እና የሲቪል አመራሩን በከሃዲነትና በታማኝነት መስፈርት እየለካ የኢተርኔት አገልግሎት የዘጋባቸውና የለቀቀላቸው መሆኑ የሚቀጥለው የስም ዝርዝር ያሳየናል። ለአንባቢ ግልጽ ማድረግ የሚያስፈልገው ኢንተርኔት በአማራ ክልል አልተዘጋም። የኢንተርኔት አገልግሎት የማያገኙ ቦታዎችና ግለሰቦች ተመርጠው እንዲዘጉ ነው የተደረገው። አገዛዙ […]
ለ1977ቱ የኢትዮጵያ ረሃብ እርዳታ ማሰባሰቢያ የነበረው የሙዚቃ ዝግጅት ወደ መድረክ ሊመጣ ነው
2 ጥቅምት 2023, 08:27 EAT በኢትዮጵያ ለተከሰተው የ1977ቱ አስከፊ ረሃብ እርዳታ እንዲውል በገንዘብ ማሰባሰቢያነት ከ38 ዓመታት በፊት የተዘጋጀው የሙዚቃ ዝግጅት ዳግም ወደ መድረክ ሊመጣ ነው። ‘ላይቭ ኤይድ’ የሚል ስያሜ የተሰጠው እና በርካታ ሙዚቀኞችን ያሰባሰበው የሙዚቃ ዝግጅት በዝነኛነቱ አሁንም ዓለማችን ከምታወሳቸው አንዱ ነው። በቀጥታ የተላለፈው የሙዚቃ ዝግጅትም ተዘጋጅቶ በመድረክ ሙዚቃነት በሚቀጥለው ዓመት በለንደን ይቀርባል። የመጀመሪያው የሙዚቃ […]
በሶማሊ እና ኦሮሚያ ክልል የፀጥታ ኃይሎች ግጭት ነዋሪዎች መጎዳታቸውን ኢሰመኮ ገለጸ
2 ጥቅምት 2023, 16:51 EAT በሶማሊ እና በኦሮሚያ ክልል የፀጥታ ኃይሎች መካከል በመስከረም ወር መጀመሪያ ላይ በተከሰተ ግጭት ምክንያት በሰዎች ላይ የደረሰው የሞት እና የአካል ጉዳት አንዳሳሰበው የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ገለጸ። የሁለቱ ክልሎች አዋሳኝ በሆነው እና ከባቢሌ አቅራቢያ በሚገኝ ስፍራ ሰኞ መስከረም 07/2016 ዓ.ም. በኦሮሚያ እና በሶማሊ ክልል የፀጥታ ኃይሎች መካከል በተፈጠረው ግጭት […]
ለኮቪድ ክትባት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያበረከቱ ሁለት ሳይንቲስቶች የኖቤል ሽልማትን አሸነፉ
2 ጥቅምት 2023, 14:54 EAT የኖቤል የጤና እና የፊዚዮሎጂ ሽልማት ኤምአርኤንኤ የተባለውን የኮቪድ ክትባትን ለመሥራት የሚያስችል ቴክኖሎጂን ላዳበሩ ሁለት ሳይንቲስቶች በጋራ ተሰጠ። ፕሮፌሰር ካታሊን ካሪኮ እና ፕሮፌሰር ድሪው ዋይስማን የዚህን ዓመት የኖቤል የጤና ሽልማትን በጋራ ማግኘታቸው ይፋ ሆኗል። ቴክኖሎጂው የኮቪድ ወረርሽኝ ከመከሰቱ በፊት በሙከራ ደረጃ ላይ የነበረ ሲሆን፣ አሁን በዓለም ዙሪያ በሚሊዮኖች ለሚቆጠሩ ሰዎች ወረርሽኙን […]
የምክር ቤት አባላትን ጨምሮ እስረኞች የረሃብ አድማ መተዋል መባሉ ስጋት እንደፈጠረባቸው ቤተሰቦቻቸው ተናገሩ
2 ጥቅምት 2023, 12:38 EAT በአማራ ክልል የተደነገገውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ተከትሎ ተይዘው አዋሽ አርባ በሚገኝ ወታደራዊ ካምፕ በእስር ላይ የሚገኙት የምክር ቤት አባላት “የረሃብ አድማ ላይ ናቸው” መባሉ ስጋት እንደፈጠረባቸው ቤተሰቦቻቸው ተናገሩ። በአስር ላይ የሚገኙ በፌደራል መንግሥቱ፣ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እና በአማራ ክልል ምክር ቤቶች አባላት ቤተሰቦች ለቢቢሲ እንደተናገሩት ታሳሪዎቹ ያሉበትን ሁኔታ ባለማወቃቸው […]
ገዢዎቹ የሚያራምዱትን የዘር ፖለቲካ እየደገፈ ስለ ዜግነት ፖለቲካ ሊሰብከን የሚዳዳው ኢዜማ አማራን ፅንፈኛ ብሎ ለመፈረጅ ሞራል የለውም።
October 2, 2023 – ምንሊክ ሳልሳዊ ዶክተር ጫኔ በኢዜማ ውስጥ ያለውን አደርባይነት፣ የስልጣን ሽኩቻና አማራ ጠል ፖለቲካ ማሳያ ነው። ገዢዎቹ የሚያራምዱትን የዘር ፖለቲካ እየደገፈ ስለ ዜግነት ፖለቲካ ሊሰብከን የሚዳዳው ኢዜማ አማራን ፅንፈኛ ብሎ ለመፈረጅ ሞራል የለውም። ኢዜማ ተንቀዠቀዠ የጤና ያድርግለት ….. ኢዜማ አመራሩን ለመፈረጅ በጣም ተጣደፈ ….. ሰሞኑን በየቲክቶኩ ኢዜማ ስብሰባ ላይ የተቀዱ ድምጾችን ለገዢዎቹ አሳልፈው የሰጡት […]
