በጋምቤላ ክልል በጥቅምትና ኅዳር ከፍተኛ የጎርፍ አደጋ ይከሰታል የሚል ሥጋት መኖሩ ተገለጸ
ከሁለት ሳምንታት በፊት በክልሉ የተከሰተው የጎርፍ አደጋ ማኅበራዊ በጋምቤላ ክልል በጥቅምትና ኅዳር ከፍተኛ የጎርፍ አደጋ ይከሰታል የሚል ሥጋት መኖሩ ተገለ ሰላማዊት መንገሻ ቀን: October 1, 2023 ከሁለት ሳምንታት በፊት በደረሰው የጎርፍ አደጋ ከ25,000 በላይ ነዋሪዎች ከቀያቸው የተፈናቀሉበት የጋምቤላ ክልል፣ በቀጣይም በጥቅምትና ኅዳር ወራት ላይ ከፍተኛ የጎርፍ አደጋ ይከሰታል የሚል ሥጋት መኖሩ ተገለጸ፡፡ በጋምቤላ ክልል የአደጋ […]
የሰላም ዕጦትና የኢኮኖሚው መንገራገጭ አንድምታ
እኔ የምለዉ የሰላም ዕጦትና የኢኮኖሚው መንገራገጭ አንድምታ አንባቢ ቀን: October 1, 2023 በንጉሥ ወዳጅነው ፍራንክ ቲስትልዌይት የተባሉ አሜሪካዊ ጸሐፊ ‹‹The Great Experiment – an Introduction to the History of America People›› በሚለው አነስ ያለ መጽሐፋቸው መግቢያ ላይ ያሠፈሩትን ሐሳብ ለዚህ ጽሑፍ መንደርደሪያ ማድረግ ፈልጌያለሁ፡፡ ጸሐፊው እንዲህ ይላሉ፡፡ ‹‹ስለአሜሪካ የተሳሳተ ሥዕል እየታየ ያለው አገሪቱን በአንድ ዕይታ […]
ድህነት የሀብት ዕጦት ሳይሆን ያለውን በአግባቡ ለመጠቀም አለመቻል ነው
እኔ የምለዉ ድህነት የሀብት ዕጦት ሳይሆን ያለውን በአግባቡ ለመጠቀም አለመቻል ነው አንባቢ ቀን: October 1, 2023 በአንድነት ኃይሉ ድህነት ላይ አልተግባባንም፡፡ ብንግባባ ኖሮ ትናንትም ምክንያት ዛሬም ምክንያት መስጠት አያስፈልግም ነበር፡፡ ዛሬን ትናንት ላይ እንሠራው ነበር፡፡ በድህነታችን ላይ ባለመግባባታችን የገጠመን ችግር ድህነትን መሻገር አለመቻል ብቻ ሳይሆን፣ ከቀን ወደ ቀን ሁሉም የራሱን ምክንያት ማስቀመጡ ነው፡፡ ወጥ ፍላጎት […]
በሰሜን ጎንደር ዞን በተከሰተ ድርቅ ከ30 በላይ ሰዎችና ከ50 ሺሕ በላይ እንስሳት መሞታቸው ተሰማ
ማኅበራዊ በሰሜን ጎንደር ዞን በተከሰተ ድርቅ ከ30 በላይ ሰዎችና ከ50 ሺሕ በላይ እንስሳት… አበበ ፍቅር ቀን: October 1, 2023 በአማራ ክልል ሰሜን ጎንደር ዞን በተከሰተ ድርቅ ከ30 በላይ ሰዎችና ከ50 ሺሕ በላይ እንስሳት መሞታቸውን፣ እንዲሁም ከ200 በላይ ሰዎች አስቸኳይ የምግብ ዕርዳታ እንደሚያስፈልጋቸው፣ የዞኑ አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ጽሕፈት ቤት አስታወቀ፡፡ በዞኑ ከተከሰተው ድርቅ ጋር ተያይዞ […]
ከስምንት ቢሊዮን ብር በላይ ትርፍ ያስመዘገቡት የመንግሥት ልማት ድርጅቶች
በሔለን ተስፋዬ October 1, 2023 የመንግሥት ልማት ድርጅቶች ውጤታማና ተወዳዳሪ እንዲሆኑ ዘመናዊ ኮርፖሬት አስተዳደርና ፋይናንስ ሥርዓት መዘርጋት ሥራ ላይ መዋሉ ይታወቃል፡፡ እነዚህ ድርጅቶች አመራርና አሠራርን መከታተል፣ መብት ማስከበርና ሌሎችም የተለያዩ ዓላማዎች ለማሳካት፣ በበላይነት የሚቆጣጠረው የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር ነው፡፡ አስተዳደሩ እነዚህን ዋና ዓላማዎች ለማሳካት ስትራቴጂካዊ ዕቅድ አዘጋጅቶ በየዓመቱ ሲተገብር ቆይቷል፡፡ በእነዚህ ስትራቴጂካዊ ዕቅድ መሠረት […]
በዓመት በ2.7 በመቶ የሚጨምረውን የሕዝብ ብዛት ያማከለ ምርታማነት ከሌለ ፍዳችን ይበዛል!
OCTOBER 1, 2023 ናታን ዳዊት በየዕለት ኑሯችን ሊሻሻሉ ሲገባቸው የማይሻሻሉ ጉዳዮች ሲበራከቱ፣ ‹‹ኧረ ወዴት እየሄድን ነው?››፣ ወይም ደግሞ ከዚህ ከፍ ብሎ፣ ‹‹ይህች አገር ወዴት እየሄደች ነው?›› የሚል ምሬት አዘል አገላለጽ መደመጡ አይቀሬ ነው። እነዚህ ምሬት አዘል አገላለጾችም ዛሬ ከማኅበረሰቡ መደመጥ ጀምረዋል። እነዚህ ምሬት አዘል ንግግሮች ተደጋግመው የመደመጣቸው ሚስጥር በዕለት ተዕለት ኑሯችን የሚያጋጥሙን የተለያዩ ክስተቶች ከመሻሻል […]
የባለሥልጣናትና የባለሀብቶች ግንኙነት ሥርዓት ይኑረው!
October 1, 2023 ርዕሰ አንቀጽ በሕዝብ ድምፅ ሥልጣን የያዘ ፓርቲ የሚመሠርተው መንግሥት ከምንም ነገር በፊት ለሕግና ለሥርዓት መከበር ኃላፊነት ሊኖረው ይገባል፡፡ ይህንን ኃላፊነት በሚገባ ሊወጣ የሚችለው ሥራውን በግልጽነትና በተጠያቂነት መርህ ሲያከናውን ነው፡፡ የመንግሥት አሠራር በግልጽነትና በተጠያቂነት መርህ ሲመራ በሥልጣን መባለግም ሆነ፣ ለሕገወጥነት የሚገፋፉ ድርጊቶች በሙሉ ይመክናሉ፡፡ በቅርቡ የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባውን ያከናወነው ገዥው የብልፅግና ፓርቲ […]
በኒው ዮርክ ከተማ በተከሰተ ከባድ ጎርፍ ሳቢያ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ተደነገገ
30 መስከረም 2023 በአሜሪካዋ የኒው ዮርክ ከተማ የተከሰተው ከባድ ውሽንፍ ድንገተኛ ጎርፍ በማስከተሉ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ተደነገገ። የከተማው በርካታ የምድር ውስጥ የባቡር መስመሮች በጎርፍ የተሞሉ ሲሆን፣ የፍጥነት መንገዶችም በውሃ ተጥለቅልቀዋል። በዚህም ምክንያት በከተማዋ ካሉ አየር ማረፊያዎች መካከል ቢያንስ አንዱ ትናንት አርብ ተዘግቷል። በከተማው አንዳንድ አከባቢዎች ከፍተኛ መጠን ያለው ዝናብ የጣለ ሲሆን፣ ትናንት ምሽት ዝቅተኛ መጠን […]
በምስራቅ አርሲ ዞን በኦርቶዶክስ ሀይማኖት ተከታዮች ላይ አሰቃቂ ግድያ የፈጸሙ ቀንጀለኞች በአስቸኳይ ለህግ ሊቀርቡ ይገባል
ኢትዮጵያዊቷ ትዕግሥት አሰፋ የሰበረችው የማራቶን ክብረ ወሰን ለምን መነጋገሪያ ሆነ?
1 ጥቅምት 2023, 07:56 EAT ከአራት ዓመታት በፊት በገጠማት ጉዳት ምክንያት በሐኪሞች ሩጫ እንድታቆም የተመከረችው ትዕግሥት፣ ባለፈው ሳምንት መስከረም 13/2016 ዓ.ም. ጀርመን ላይ ከባዱን የማራቶን ውድድር ክብረ ወሰን በሰፊ የሰዓት ልዩነት በማሻሻል ዓለምን አስደንቃለች። ይህንን የሴቶች ማራቶን ክብረ ወሰንን በሁለት ደቂቃ ከ11 ሰከንዶች ለማሻሻል ዓመታትን እና ከፍተኛ ልፋትን እንደሚጠይቅ በስፖርት ተንታኞች እየተነገረ ነው። ትዕግሥት ግን […]
