በመፈንቅለ መንግሥት ሥልጣን የያዙት የቡርኪናፋሶ መሪዎች የመንግሥት ግልበጣ ሙከራ ተደረገባቸው
ከ 1 ሰአት በፊት የቡርኪናፋሶ የደኅንነት እና የፀጥታ ኃይሎች ማክሰኞ የተደረገ የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ ማክሸፋቸውን በመፈንቅለ መንግሥት ሥልጣን የያዘው የአገሪቱ ወታደራዊ መንግሥት አስታወቀ። የመንግሥት ግልበጣ ሙከራውን ያደረጉት ወታደራዊ መኮንኖች እና ሌሎች ቡርኪናፋሶ ውስጥ አለመረጋጋትን በመፍጠር ቀውስ ውስጥ እንድትገባ አቅደው ነበር ሲል ወታደራዊው አስተዳደር ከሷል። በአሁኑ ወቅት የቡርኪናፋሶ ጊዜያዊ ፕሬዝዳንት የሆኑት ሻምበል ኢብራሂም ትራኦሬ በመፈንቅለ መንግሥት […]
ወደ ሰሜን ኮሪያ ያለ ፈቃድ የገባው አሜሪካዊ ወታደር በአሜሪካ ቁጥጥር ሥር ነው ተባለ
ከ 2 ሰአት በፊት የሰሜን ኮሪያን ድንበር ተሻግሮ ያለ ፈቃድ የገባው አሜሪካዊ ወታደር ትራቪስ ኪንግ በአሜሪካ ቁጥጥር ሥር እንደሚገኝ ባለስልጣናት ተናገሩ። በሁለቱ አገራት መካከል መወዛገቢያ የነበረው ትራቪስ ከሰሜን ኮሪያ መባረሩ ተገልጿል። ትራቪስ በአሜሪካ በሚገኝ ወታደራዊ ተቋም ከመወሰዱ በፊት ለአሜሪካ ተላልፎ የተሰጠው በቻይና ነው። የ23 ዓመቱ ወታደራዊ የስለላ ባለሙያ ከጥቂት ወራት በፊት ነበር የሰሜን ኮሪያ ድንበርን […]
በሐሰት ታግቻለሁ ያለው አውስትራሊያዊ ለፖሊስ ካሳ እንዲከፍል ታዘዘ
ከ 4 ሰአት በፊት አውስትራሊያዊው ግለሰብ በሐሰት ታግቻለሁ ካለ በኋላ ለፖሊስ ካሳ እንዲከፍል ታዘዘ። በኒው ሳውዝ ዌልስ፣ ወሎንጎንግ ነዋሪ የሆነው ፖል ሌራ ይህን ሴራ ያዘጋጀው የአዲስ ዓመት ዋዜማን በትዳር አጋሩ ፋንታ ከሌላ ሴት ጋር ለማሳለፍ ነበር። የ35 ዓመቱ ግለሰብ የፈፀመው ድርጊት ሲመለከት የቆየው ፍርድ ቤትም ፖሊስ ምርመራ ላካሄደበት10 ሺህ 334 ዶላር ለኒው ሳውዝ ዌልስ ፖሊስ […]
ዩክሬን ገደልኳቸው ያለቻቸው ጄኔራል በሕይወት መኖራቸውን ሩሲያ ‘በቪዲዮ አሳየች’
ከ 4 ሰአት በፊት ዩክሬን ገደልኳቸው ያለቻቸው ጄኔራል በሕይወት መኖራቸውን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ባወጣው ‘ቪዲዮ አሳየ’። ዩክሬን በክሪሚያ፣ ሴባስቶፖል ውስጥ በሚገኘው የሩሲያ የባሕር ኃይል ዋና መሥሪያ ቤት ላይ የሚሳኤል ጥቃት በፈጸመችበት ወቅት ነው የጦር አዛዡ ጄኔራል መገደላቸውን ያሳወቀችው። ጄኔራሉ በጥቁር ባሕር የሚገኘው የሩሲያ የባሕር ኃይል ዋና አዛዥ መሆናቸውም ተገልጿል። በሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ገጽ ላይ የወጣው […]
ኢትዮ 360 እጅ የገባው የመከላከያ ምስጢራዊ ሰነድ
+9 All reactions: 240240
In a divided Ethiopia, the Orthodox mark Meskel celebration
WORLD ByAFP Published September 27, 2023 A high priest holds a cross while standing in front of a bonfire during the Meskel celebrations in Addis Ababa – Copyright AFP Nalini LEPETIT-CHELLA, Paz PIZARRO, Sylvie HUSSON Aymeric VINCENOT Orthodox Ethiopians on Wednesday marked the beginning of Meskel, one of the holiest celebrations in the Christian tradition […]
The future of homeland Security: Addressing the rise of terrorism in Africa – United States Institute of Peace
Home ▶ Publications Donna Charles Testimony Before the U.S. House Committee on Homeland Security, Subcommittee on Counterterrorism, Law Enforcement and Intelligence Wednesday, September 27, 2023 / BY: Donna Charles PUBLICATION TYPE: Congressional Testimony Donna Charles, director of West Africa and Sahel in the Africa Center at the U.S. Institute of Peace, testified on September 27, 2023, before the U.S. House Committee on […]
Amid Alarming Rise in Conflict, Multilateralism is the Only Answer – United States Institute of Peace 14:41
Home ▶ Publications World leaders highlighted concerns at this year’s U.N. General Assembly. Wednesday, September 27, 2023 / BY: Andrew Cheatham PUBLICATION TYPE: Analysis and Commentary At the opening of the 2023 session of the United Nations General Assembly (UNGA), Secretary-General António Guterres highlighted for world leaders the preamble of the organization’s Charter, which says that the “people of the United […]
በሚቀጥለው ሳምንት በመላ ትግራይ ክልል የሃዘን ቀን ይታወጃል።
September 27, 2023 – Konjit Sitotaw በሚቀጥለው ሳምንት በመላ ትግራይ ክልል የሃዘን ቀን ይታወጃል። ይህንን ያስታወቁት የግዚያዊ አስተዳደሩ ፕረዚደንት አቶ ጌታቸው ረዳ ዛሬ የመስቀል በዓል በማስመልከት በመቐለ ከተማ ለህዝብ ባስተላለፉት መልእክት ነው። የዘንድሮ የመስቀል በዓል ከቄየው ተፈናቅሎ በስደት በረሃብና ጥማት ከሚሰቃይ ህዝባችን በመሆን የምናከብረው መሆናችን መዘንጋት የለብንም ያሉት ፕረዚደንት ጌታቸው ረዳ ” ይህንን አንፃራዊ ሰላም እንዲገኝ በሺዎች […]
በጎንደር ሶስት ቦታዎች ዛሬ ውጊያዎች ሲደረጉ ውለዋል።
September 27, 2023 መረጃ ጎንደር..! በጎንደር ሶስት ቦታዎች ዛሬ ውጊያዎች ሲደረጉ ውለዋል። ውጊያዎች ሲደረጉባቸው ከዋሉ አካባቢዎች መካከል ማክሰኝት፤ እንፍራንዝና ቆላድባ ይገኙበታል። 1. ቆላድባ በከተማዋ የፋኖ ኃይሎች የሚታዩ ሲሆን ከ5:00 ጀምሮ በሁለት ግንባሮች ማለትም ከቆላድባ ወደ አዘዞ በሚያስወጣው መንገድና ከቆላድባ ወደ ጯሂት በሚያስወጣው መስመር ላይ ውጊያዎች ሲደረጉ ውለዋል! 2. በማክሰኝት ደግሞ በተለምዶ ግራኝ በር (ወደ በለሳ […]
