የሩሲያ ሰላዮች ናቸው የተባሉ አምስት ሰዎች ለንደን ውስጥ ፍርድ ቤት ቀረቡ
ከ 4 ሰአት በፊት በዩናይትድ ኪንግደም ውስጥ የሚንቀሳቀስ የሩሲያ የስለላ ቡድን አባላት ናቸው የተባሉ አምስት ሰዎች ለንደን ውስጥ ፍርድ ቤት ቀረቡ። የቡልጋሪያ ዜጎች የሆኑት ኦርሊን ሩሴቭ፣ ቢዜር ዣምባዞቭ፣ ካትሪን ኢቫኖቫ፣ ኢቫን ስቶያኖቫ እና ቫንያ ጋቤሮቫ “ለጠላት ጠቃሚ የሆኑ መረጃዎችን ለመስብሰብ በማሴር” ነው የተከሰሱት። ግለሰቦቹ ባለፉት ሦስት ዓመታት ዩናይትድ ኪንግደም ውስጥ በሩሲያ ኢላማ የተደረጉ ሰዎችን እና […]
የነጻነት ታጋዩ ኔልሰን ማንዴላ የልጅ ልጅ አረፈች
26 መስከረም 2023, 11:12 EAT ጨቋኙን የነጭ አገዛዝ በመታገል የሚታወቁት የደቡብ አፍሪካ የነጻነት ታጋዩ ኔልሰን ማንዴላ የልጅ ልጅ ዞሌካ ማንዴላ ህይወቷ አለፈ። በ43 ዓመቷ ህይወቷ ያለፈው ዞሌካ ጸሃፊ እና የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ነበረች። የአፓርታይድ ስርዓት ከተገረሰሰ በኋላ በደቡብ አፍሪካ በዲሞክራሲያዊ መንገድ የተመረጡ የመጀመሪያው ፕሬዚዳንት ነበሩ ኔልሰን ማንዴላ። የልጅ ልጃቸው ዞሌካ ማንዴላ ህይወቷ ያለፈው በካንሰር ህመም […]
ሩሲያ የተመድ የሰብዓዊ መብት ምክር ቤት አባልነቷ እንዲመለስ እየሞከረች ነው
ከ 8 ሰአት በፊት በዩክሬን ወረራ ከፈጸመች በኋላ ከተባበሩት መንግሥት የሰብዓዊ መብት ምክር ቤት አባልነት የተሰረዘችው ሩሲያ አባልነቷን ለማደስ እየሞከረች ነው። የሩሲያ የአባልነቴ ይመለስ ጥያቄም ለሰብዓዊ መብት ምክር ቤቱ አቋሙን የሚፈትሽ ይሆናል። የሩሲያ ዲፕሎማቶች አገራቸው ለሶስት ዓመታት በምክር ቤቱ አባልነት በድጋሚ እንድትመረጥም እየጣሩ ይገኛሉ ተብሏል። ሩሲያ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አባላትም ድጋፍ እንዲሰጧት እየጠየቀችበት ያለውን የአቋም […]
የዘር ማጽዳት እንዳይፈጸምባቸው የፈሩ አርመናውያን የካራባክን ግዛት ለቀው እየሸሹ ነው
26 መስከረም 2023, 10:24 EAT አዘርባጃን አወዛጋቢዋን የናጎሮኖ ካራባክን ግዛት መቆጣጠሯን ተከትሎ በሥፍራው የሚኖሩ አርመናውያን የዘር ማጽዳት ይፈጸምብናል በሚል ስጋት እየሸሹ ነው። ወደ 6 ሺህ 500 የሚጠጉ አርመናውያንም ድንበር በመሻገር ወደ አርሜንያ እየገቡ ይገኛሉ። በሥፍራዋ ከ120 ሺህ የሚበልጡ አርመናውያን ይኖሩባታል። የአርመን መንግሥት በግጭቱ ምክንያት ቤት አልባ የሆኑትን ለመውሰድ ማወጁን ተከትሎ ነው ነዋሪዎቹ እየሸሹ ያሉት። የአርሜኒያ […]
የዛምቢያ የቀድሞ ፕሬዚደንት ‘ፖለቲካዊ’ ከተባለ አካላዊ እንቅስቃሴ ታገዱ
26 መስከረም 2023, 08:09 EAT የዛምቢያ የቀድሞ ፕሬዚደንት ኢድጋር ሉንጉ በአደባባይ አካላዊ እንቅስቃሴ እንዳያደርጉ ታገዱ። ፖሊስ የቀድሞው ፕሬዚደንቱ በየሳምንቱ በአደባባይ የሚያደርጉትን ስፖርታዊ እንቅስቃሴ “ፖለቲካዊ” ሲል ገልጾታል። የቀድሞው ፕሬዚደንቱ ከሌሎች ተራ የማኅበረሰቡ አባላት እና የፓርቲያቸው ፓትሪዎቲክ ፍሮንት (ፒኤፍ) አባላት ጋር በየሳምንቱ ቅዳሜ የሚያደርጉት ሩጫ የበርካቶችን ትኩረት ስቧል። በመሆኑም ሉንጉ በቀጣይ ለሚያደርጓቸው ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች የፖሊስ ፈቃድ እንዲጠይቁ […]
የግብጽን መንግሥት ለመደገፍ ጉቦ በመቀበል የተከሰሱት አሜሪካዊ የምክር ቤት አባል ነጻ ነኝ አሉ
26 መስከረም 2023, 07:57 EAT የግብጽ መንግሥትን ለመደገፍ ጉቦ ተቀብለዋል ተብለው የተከሰሱት የአሜሪካ ሕግ መወሰኛ ምክር ቤት የውጭ ግንኙነት ቋሚ ኮሚቴ ሊቀመንበር ቦብ ሜንዴዝ ከወንጀሉ ነጻ ነኝ ሲሉ ተናገሩ። በቤታቸው በፍተሻ የተገኘው ወደ ግማሽ ሚሊዮን የሚጠጋ ዶላር ለአስርት ዓመታት የለፉበት ገንዘብ እንደሆነም ገልጸዋል። ቤታቸው ውስጥ ይህን ያህል ገንዘብ ያስቀመጡትም በባለስልጣናት ሊወሰድ ይችላል በሚል ከኩባ ወላጆቻቸው […]
የሊቢያዋ ዴርና ከተማ ከንቲባ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ከሞቱበት የጎርፋ አደጋ ጋር በተያያዘ ታሰሩ
26 መስከረም 2023, 07:56 EAT በከፍተኛ ጎርፍ ተጥለቅልቃ አሰቃቂ አደጋ ያስተናገደችው የሊቢያዋ ከተማ ዴርና ከንቲባ ከክስተቱ ጋር በተገናኘ መታሰራቸውን ባለስልጣናት አስታውቀዋል። አብዱልመናን አል ጋሃኣቲ የተባሉት ከንቲባ ከሳምንታት በበፊት በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች በተቀጠፉበት የጎርፍ አደጋ ምክንያት ክስ ከተመስረተባቸው በርካታ የመንግሰት ባለስልጣናት አንዱ ናቸው። ባለፈው ሳምንት በክስተቱ የተቆጡ የዴርና ከተማ ነዋሪዎች ባደረጉት ተቃውሞ የከንቲባውን ቤት እሳት ለቀውበታል። […]
African countries with most UNESCO heritage sites
Geography Times · African countries with most UNESCO heritage sites 1)- Ethiopia 11 2)- South Africa 10 3)- Tunisia 9 4)- Morocco 9 5)- Senegal 7 6)- Tanzania 7 7)- Kenya 7 8)- Egypt 7 9)- Algeria 7
50 militants killed as security forces, militia clash in Ethiopia’s restive Amhara region – Anadolu Agency
Army says Amhara militia attacks successfully repelled, while militants claim capturing dozens of soldiers Andrew Wasike Update : 25.09.2023 FILE PHOTO NAIROBI, Kenya At least 50 militants were killed as the government security forces and Amhara militia clashed in the restive Amhara region in northern Ethiopia, the country’s army said on Monday. The clashes, […]
Fresh fighting reported in Ethiopia’s Amhara region between military and local militiamen – Associated Press
WORLD NEWS Fresh fighting reported in Ethiopia’s Amhara region between military and local militiamen BY RODNEY MUHUMUZA Updated 9:53 AM EDT, September 25, 2023 KAMPALA, Uganda (AP) — Fresh fighting erupted in the second-biggest town of Ethiopia’s turbulent Amhara region as militiamen clashed with the military over government plans to disarm local forces. Fighters from a […]
