በአዲስ አበባ ሲደረግ የነበረው የህዳሴ ግድብ የሦስትዮሽ ድርድር ያለምንም ውጤት መጠናቀቁ ተነገረ
ከ 4 ሰአት በፊት በኢትዮጵያ፣ ግብጽ እና ሱዳን መካከል በአዲስ አበባ ለሁለት ቀናት የተደረገው የታላቁ ህዳሴ ግድብ የሦስትዮሽ ድርድር ያለምንም ውጤት መጠናቀቁን ግብጽ አስታውቃለች። በግድቡ የውሃ ሙሌት እና አለቃቀቅ ደንቦች እና መመሪያዎች ላይ አተኩሮ መስከረም 12 እና 1 የተደረገው ድርድር ውጤታማም እንዳልነበር ነው የግብጽ የውሃ እና መስኖ ሚኒስቴር ያስታወቀው። ለዚህም ኢትዮጵያ ከዚህ ቀደም በነበረው ድርድር […]
የሆሊውድ ጸሃፊዎች አድማቸውን ለማቆም ስምምነት ላይ ደረሱ
ከ 1 ሰአት በፊት የሆሊውድ ጸሃፊዎች የስራ ማቆም አድማቸውን ለማቆም የሚያስችል ጊዜያዊ ስምምነት ከስቱዲዮ ኃላፊዎች ጋር መድረሳቸውን ተናገሩ። ጸሐፊዎቹ ለአምስት ወራት ያህል የዘለቀ የስራ ማቆም አድማም ካደረጉም በኋላ ነው ስምምነት ላይ ተደርሷል የተባለው። የአሜሪካ ጸሐፊዎች ማህበር (ደብልዩጂኤ) ስምምነቱን በተመለከተም “ለጸሐፊዎች ትርጉም ያለው ጥቅም እና ጥበቃ የሚሰጥ፤ ልዩ ነው” ብሎታል። ሆኖም በመጨረሻም ውሳኔው የማህበሩ አባላት ይሆናል። […]
ስለ አማርኛ በትንሹ
የፍቅር ጥቅሶች ➜ አማርኛ አማራ ተብሎ ከሚጠራው የብሔረሰብ መጠሪያ የተገኘ ነው። ➜ አማርኛ የተፈጠረው ላስታ እና አካባቢው ነው። ➜ አማርኛ ከሴም የቋንቋ ዝርያዎች የተገኘ ነው።በሴም ውስጥ ግዕዝ፣ ትግሬ፣ ትግርኛ፣ አማርኛ፣ አደርኛ፣ ጉራግኛ፣ አርጎብኛ እና ጋፋትኛ ይገኛሉ። ➜ ለአማርኛ ቅርብ የሆነው ቋንቋ አርጎብኛ ነው።(እኔን ጨምሮ ብዙ ሰው ትግርኛ ይመስለዋል) ➜ አማርኛ ልሳነ-መንግስት ቋንቋ ነው። ➜ ክልሎች […]
· ከአዲስ አበባ ማኅበራዊ ንቅናቄ (አማን) የተሰጠ መግለጫ
ግርማ ካሳ · ከአዲስ አበባ ማኅበራዊ ንቅናቄ (አማን) የተሰጠ መግለጫ የአዲስ አበባ ሕዝብ ባለው የአንድነት እሳቤ እና በነበረው የረዥም ጊዜ ነጻነት ለማግኘት ሲያደርግ በነበረው ትግል ምክንያት በገዢዎች ጥርስ ውስጥ እንዲገባ አድርጎታል፡፡ የኢሕአዴግ መንግሥት ምርጫ 97 ተከትሎ ባጋጠመው ሽንፈት በከፍተኛ ቂም በቀል ተነስቶ በከተማዋ ሕዝብ ላይ የሞራልና የፖለቲካ ሥነ ልቦና ስብራት እንዲደርስበት ሆን ተብሎ ተሰርቶበታል፡፡ የአዲስ አበባ […]
In latest round of Ethiopian dam negotiations, Egypt affirms intentions to reach peaceful agreement
Egypt Independent September 24, 2023 Facebook Twitter LinkedIn A new round of negotiations on the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD) began in the Ethiopian capital Addis Ababa in the presence of relevant ministers from Egypt, Sudan, and Ethiopia and negotiating delegations. Egypt’s Minister of Water Resources and Irrigation Hani Sweilem said that Egypt continues as it always has to […]
Ethiopia’s Assefa smashes women’s marathon world record in Berlin
Sports 18:16, 24-Sep-2023 Source(s): Reuters Ethiopia’s Tigst Assefa shattered the women’s marathon world record in Berlin on Sunday, lopping off more than two minutes from the previous best to clock an official time of two hours 11 minutes and 53 seconds. Tigist Assefa Shatters Women’s Marathon World Record in Berlin Outside 20:36 Ethiopia’s Tigst Assefa shatters women’s world […]
ኢትዮጵያዊቷ ትዕግስት አሰፋ የዓለም የማራቶን ክብረ ወሰንን ከሁለት ደቂቃ በላይ አሻሻለች
24 መስከረም 2023, 13:09 EAT ተሻሽሏል ከ 9 ሰአት በፊት ዛሬ እሑድ መስከረም 13/2016 ዓ.ም በጀርመን በርሊን በተካሄደ 48ኛው የማራቶን ውድድር ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ትዕግሥት አሠፋ የዓለም የማራቶን ክብረ ወሰንን ከሁለት ደቂቃ በላይ በመስበር አሸነፈች። የባለፈው ዓመት የበርሊን ማራቶን አሸናፊዋ ትዕግሥት፣ሁለት ሰዓት ከ11 ደቂቃ ከ53 ሰከንድ በመግባት ነው የዓለም የማራቶን ክብረ ወሰንን መያዝ የቻለችው። የ29 ዓመቷ […]
በሰው ሰራሽ አስተውሎት(ኤአይ) የተሰሩ የሕጻናት እርቃን ምስሎች በስፔን ድንጋጤ ፈጠሩ
24 መስከረም 2023, 09:20 EAT በደቡባዊ ስፔን የምትገኘው አልመንድራሌሆ ከተማ በሰው ሰራሽ አስተውሎት (ኤአይ) የተሰሩ የታዳጊ ሴቶች እርቃን ምስሎች ከእነርሱ እውቅና ውጭ በማኅበራዊ ሚዲያ ከተዘዋወሩ በኋላ ድንጋጤ ውስጥ ገብታለች። እርቃን ምስሎቹ የተሰሩት ሙሉ ልብስ ለብሰው የተነሱትን የታዳጊዎቹን ፎቶ በመጠቀም ነው። በርካታ ምስሎቹ የተወሰዱትም ከታዳጊዎቹ የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾች ነው። ምስሎቹ ከተወሰዱ በኋላም አንድ ግለሰብ እርቃኑን ምን […]
በፍሎሪዳ ‘መጫወቻዬን ተቀማሁ’ ያለ የ10 ዓመት ታዳጊ የእናቱን መኪና ይዞ ከጠፋበት ተያዘ
24 መስከረም 2023, 08:34 EAT በአሜሪካዋ ግዛት ፍሎሪዳ በዋና መንገድ ላይ መኪና ሲያሽከረክር የነበረ የ10 ዓመት ታዳጊ ፖሊስን አስደንግጧል። ፖሊስ የ10 ዓመቱ ታዳጊ የሚያሽከረክረውን መኪና እንዲያቆም ሲያደርግ ከ11 ዓመት እህቱ ጋር ሲመለከተው መደንገጡ ተዘግቧል። እነዚህ የ10 እና የ11 ዓመት ታዳጊዎች ከመኖርያ ቤታቸው 300 ኪሎ ሜትር ያህል ርቀው ነበር በፖሊስ የተያዙት። የሁለቱ ታዳጊዎች እናት ልጆቿ መጥፋታቸውን […]
ኢትዮጵያ ግብጽ እና ሱዳን በህዳሴ ግድብ ዙሪያ ውይይታቸውን ቀጥለዋል
September 24, 2023 – VOA Amharic ትላንት ቅዳሜ ዕለት በኢትዮጵያ፣ ሱዳን እና ግብጽ መካከል የውጥረት አጀንዳ በሆነው በህዳሴው ግድብ ዙሪያ የሚደረገው ሁለተኛው ዙር ውይይት ቀጥሏል። ኢትዮጵያ በዚህ ወር መግቢያ ላይ አራተኛው እና የመጨረሻው ዙር የግድብ ውሃ መሙላቷን አስታውቃ ነበር። ይኸም ድርጊቱ ህገወጥ ነው የሚል ፈጣን የሆነ ውግዘትን ከካይሮ አስከትሏል። ግብጽ እና ሱዳን በ4.2 ቢሊየን ዶላር ወጭ እየተገነባ […]
